Posts

የኣንባቢያን ድምጽ

Image
የወራንቻ ኢንፎርሜሽን ኔትዎርክ በሲዳማ ወቅታዊ ፖለቲካዊ፤ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ የህዝብ ኣስተያየት ያሰባስባል።  በዚህ ሳምንት፦ የውጭ እና የኣገር ውስጥ ባለሃብቶች በሲዳማ ዞኑ ውስጥ በተለያዩ የልማት መስኮች እንድሰማሩ በዞኑ ኣስተዳደር የሚደረገው ጥረት በቂ ነው ብለው ያምናሉ ? በምል የኣንባቢን ኣስተያየት በማሰባሰብ ላይ ነው። ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው ኣስተያየቶች ይስጡ ! የኣንባቢያን ድምጽ  

Ethiopia’s coffee export decline

Image
Ethiopia’s coffee exports have declined in the last ten months, the Ethiopian Trade Ministry said on Friday. In a report, the ministry said that Addis Ababa had exported 136,000 tons of coffee worth $489.28 in the last ten months, compared to $576.819 in the same period last year. According to the trade ministry, coffee exports declined by 8.79 percent and revenues by 15.8 percent in the last ten months compared to the same period of 2013. The ministry cited power disruption, delay in business deals and market price fluctuation for the decrease in coffee exports. Ethiopia is a major exporter of coffee in Africa. Ethiopian coffee exports account for around 3 percent of the global coffee market. The biggest market for Ethiopian coffee is Germany, which imported $95.75 worth coffee during the last ten months, according to the ministry report. Saudi Arabia was the second largest market for Ethiopian coffee followed by the United States, Belgium,

Hawassa will be one of the nine urban systems and integrated urban regions

Image
ምንጭ፦   www.thereporterethiopia.com ADDIS DREAMING BIG As the political and business capital of Ethiopia, Addis Ababa has been the undisputed focal point for the last 127 years. Arguably, its popularity has never been so high as it has been for the past couple of months. It is for the most unlikely reason too. Apparently, it is about a proposed urban masterplan for the capital and the surrounding Oromia Special Zone incorporating five townships found encircling Addis Ababa: Sululta, Burayu-Menagesha, Sebeta, Gelan-Dukem, Legetafo/Legedadi. The turmoil, which was not that alarming at the beginning, did not take long to take a turn for the worst. According to official figures, 11 individuals lost their lives in an upheaval that erupted after the announcement of an integrated masterplan for Addis Ababa and the surrounding Oromia towns. At the core of this upheaval is a claim that the proposed joint masterplan embodies the desire by the capital city to expand horizontally thre

Aleta Land group

Image
The government is trying to convince businesses that are engaged in the service industry to build factories and join the manufacturing sector. One such company that manages to expand its business from Coffee trading to establishing manufacturing plants is Aleta Land group. On May 24, 2014, the company that was established 10 years ago with a paid up capital of one million Birr, has inaugurated three manufacturing plants of PP bag, PVC/ HDPE pipe injection and plastic products in Hawassa town, Southern Regional State, with a cost of 68 million Birr. addisfortune

በዚህ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ጫዋታዎች የሲዳማ ክለቦች ድል ቀንቷቸዋል

ሃዋሳ ከነማ ደደቢትን 2 ለ 1 ፤ ሲዳማ ቡና ሐረር ሲቲ 3 ለ2 ዜናው የፋና ነው፦ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2006 ( ኤፍ.ቢ.ሲ. ) 23ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ መርሀግብሮች ትላንት ቀጥለው ሲካሄዱ ሙገርና ዳሽን ድል ቀንቷቸዋል። በመውረድ ስጋት ውስጥ የሚገኙት ሙገርና ዳሽን ቢራ በአዲስ አበባ ስታዲዮም ተጋጣሚያቸውን በማሸነፍ ወሳኝ ድል አግኝተዋል፡፡ ትናንት ምሽት 11፡30 ላይ ኢትዮጵያ ቡናን ያስተናገደው ሙገር 1 ለ 0 በመርታት ነው ወሳኝ ሙሉ ሶስት ነጥብ ያገኘው፡፡ በመውረድ ስጋት ላይ የሚገኙት ዳሽን ቢራ እና መብራት ሀይል በአዲስ አበባ ስታዲዮም 9፡30 ላይ በተገናኙበት ጨዋታ ዳሽን 2 ለ 0 በመርታት የበላይነቱን ወስዷል፡፡ ዳሽን ቢራ እና ሙገር ሲሚንቶ ማሸነፋቸውን ተከትሎ በ23 ጨዋታዎች እኩል 27 ነጥብ በመሰብሰብ ደረጃቸውን ከፍ ማድረግ ችለዋል፡፡ የበለጠ በመውረድ ስጋት ውስጥ የሚገኘው ሐረር ከተማ በሲዳማ ቡና ሽንፈት በማስተናገዱ፥ በዳሽን ቢራ የተሸነፈው መብራት ሀይል የተለየ ስጋት የሚኖርበት አይሆንም፡፡ በክልል ከተሞች በተደረጉ ጨዋታዎች ሀረር ከተማ ወደ ይርጋለም ተጉዞ ከሲዳማ ቡና ጋር ያደረገውን ጨዋታ 3 ለ 2 በመረታቱ መድህንን ተከትሎ ወደ ብሔራዊ ሊግ ለመውረድ የተቃረበበትን ውጤት አስመዝግቧል፡፡ ሀረር ከተማ በ23 ጨዋታዎች 16 ነጥብ ብቻ ነው ማግኘት የቻለው፡፡ በሌላ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድህን ቦዲቲ ላይ በወላይታ ድቻ የ3 ለ 0 ሽንፈት በማስተናገዱ በ23 ጨዋታ 10 ነጥብ ብቻ በመሰብሰብ  መውረዱን አረጋግጧል። ይህን ተከትሎም መድህን ብሔራዊ ሊግን የተቀላቀለ የመጀመሪያው ወራጅ ቡድን ሆኗል፡፡ የሊጉ ሻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊስ በአበበ ቢቄላ ስታዲዮም አር