Posts

በዚህ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ጫዋታዎች የሲዳማ ክለቦች ድል ቀንቷቸዋል

ሃዋሳ ከነማ ደደቢትን 2 ለ 1 ፤ ሲዳማ ቡና ሐረር ሲቲ 3 ለ2 ዜናው የፋና ነው፦ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2006 ( ኤፍ.ቢ.ሲ. ) 23ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ መርሀግብሮች ትላንት ቀጥለው ሲካሄዱ ሙገርና ዳሽን ድል ቀንቷቸዋል። በመውረድ ስጋት ውስጥ የሚገኙት ሙገርና ዳሽን ቢራ በአዲስ አበባ ስታዲዮም ተጋጣሚያቸውን በማሸነፍ ወሳኝ ድል አግኝተዋል፡፡ ትናንት ምሽት 11፡30 ላይ ኢትዮጵያ ቡናን ያስተናገደው ሙገር 1 ለ 0 በመርታት ነው ወሳኝ ሙሉ ሶስት ነጥብ ያገኘው፡፡ በመውረድ ስጋት ላይ የሚገኙት ዳሽን ቢራ እና መብራት ሀይል በአዲስ አበባ ስታዲዮም 9፡30 ላይ በተገናኙበት ጨዋታ ዳሽን 2 ለ 0 በመርታት የበላይነቱን ወስዷል፡፡ ዳሽን ቢራ እና ሙገር ሲሚንቶ ማሸነፋቸውን ተከትሎ በ23 ጨዋታዎች እኩል 27 ነጥብ በመሰብሰብ ደረጃቸውን ከፍ ማድረግ ችለዋል፡፡ የበለጠ በመውረድ ስጋት ውስጥ የሚገኘው ሐረር ከተማ በሲዳማ ቡና ሽንፈት በማስተናገዱ፥ በዳሽን ቢራ የተሸነፈው መብራት ሀይል የተለየ ስጋት የሚኖርበት አይሆንም፡፡ በክልል ከተሞች በተደረጉ ጨዋታዎች ሀረር ከተማ ወደ ይርጋለም ተጉዞ ከሲዳማ ቡና ጋር ያደረገውን ጨዋታ 3 ለ 2 በመረታቱ መድህንን ተከትሎ ወደ ብሔራዊ ሊግ ለመውረድ የተቃረበበትን ውጤት አስመዝግቧል፡፡ ሀረር ከተማ በ23 ጨዋታዎች 16 ነጥብ ብቻ ነው ማግኘት የቻለው፡፡ በሌላ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድህን ቦዲቲ ላይ በወላይታ ድቻ የ3 ለ 0 ሽንፈት በማስተናገዱ በ23 ጨዋታ 10 ነጥብ ብቻ በመሰብሰብ  መውረዱን አረጋግጧል። ይህን ተከትሎም መድህን ብሔራዊ ሊግን የተቀላቀለ የመጀመሪያው ወራጅ ቡድን ሆኗል፡፡ የሊጉ ሻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊስ በአበበ ቢቄላ ስታዲዮም አር

PENSIONING IN ETHIOPIA: NO COUNTRY FOR OLD MEN

Image
A country’s ability to take care of its needy people speaks volumes about its well being than mere numbers  Mahlet Fasil & Kalkidan Yibeltal   A pensioner for 23 years, Getahun Assefa, 83, of the former Imperial Guard, recalls nostalgically the days when it was possible to get by with his meager retirement benefit of less than US$20 (342 birr), small as it was. But the soaring cost of living in the past couple of years has made it almost impossible to make his ends met. Trying to lead a family of four (his wife and three children) with his retirement money means Getahun’s life is marked by a struggle for survival on a daily base. If he is to lead a somewhat dignified life, the government needs to “increase my pay”, he told  Addis Standard . Getahun is not alone in this; his ache reverberates in endless households throughout the country. The inadequate sums the state pays in varied forms of benefits are the sources of misery for thousands of senior citizens who had contr

Promoting Basic Services in Ethiopia

Image
SPONSOR WIRE Ethiopia's economy enjoyed robust growth from 2004 to 2011, averaging 11.3% GDP growth per year. Initially led by agriculture, growth subsequently became more broad-based, with a rising contribution from the mining, services and manufacturing sectors. Ethiopia has also improved considerably on basic service delivery indicators in recent years. The focus on decentralized basic service delivery coupled with rapid growth has led to a decline in the population living below the poverty line from 38.7% in 2004 to 29.6% in 2010. Despite this, Ethiopia still faces serious challenges, and the Government remains committed to improving social indicators, with a particular emphasis on increasing access to and quality of basic services. The African Development Bank's Promoting Basic Services Programme (PBS III) provides resources to safeguard and scale up expenditures on basic services for the poor and to help maintain macroeconomic stability by easing pressure on

የህፃናት እና እናቶች ጤና ሁኔታ በኣሮሬሳና ጭሬ ወረዳ

Image
በኣሮሬሳ እና ጭሬ ወረዳዎች ባለው ኣጠቃላይ የእናቶች እና ህፃናት ጤና ላይ በስፔኑ ድንበር የለሽ ዶክተሮች ቡድን የቀረበ ሪፖርት SIDAMA PROJECT MSF - SPAIN

ኢትዮጵያ ውስጥ ከ100 ሺሕ ሰዎች መካከል 210 ያህሉ በቲቢ ይያዛሉ ተብሎ ይገመታል

Image
ኢትዮጵያ ከፍተኛ የቲቢ ጫና አለባት ተባለ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የቲቢ ጫና ካለባቸው አገሮች መካከል ተጠቃሽ መሆኗን በዩኤስኤድ (የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድዖ ድርጅት) ድጋፍ የሚንቀሳቀሰው የግሉ ጤና ዘርፍ ፕሮግራም ያወጣው መረጃ አመለከተ፡፡  መረጃው የዓለም ጤና ድርጅት እ.ኤ.አ. በ2013 ያወጣውን ሪፖርት ጠቅሶ እንደዘገበው ከ80 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ባላት ኢትዮጵያ ውስጥ ከ100 ሺሕ ሰዎች መካከል 210 ያህሉ በቲቢ ይያዛሉ ተብሎ ይገመታል፡፡ 189 ሺሕ የሚሆኑ ደግሞ የቲቢ በሽታ እንዳለባቸው መረጋገጡን መረጃው ጠቅሶ የአገሪቱ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በዚህ በሽታ ላይ ለመዝመት እንዲያስችለው የክልልና የወረዳ ጤና ቢሮዎችን በማስተባበር ጠንካራ የመንግሥትና የግል የጤና ባለሙያዎችን ያቀፈ ትስስር መፍጠሩን፣ ይህ ዓይነቱ ትስስር የቲቢና የኤችአይቪ ኤድስ ምርምራና ሕክምና ለማከናወን ምቹ መሆኑን አመልክቷል፡፡  የግሉ ጤና ዘርፍ ከ1998 ዓ.ም. ወዲህ ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት የቲቢና የኤችአይቪ ኤድስ ምርምራና ሕክምና በመስጠት ተግባር ላይ ከተሰማራበት ጊዜ ጀምሮ፣ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የኤችአይቪ ኤድስ አስቸኳይ ጊዜ የዕርዳታ ዕቅድ በዩኤስኤድ በኩል የሚያበረክተው ዕርዳታ፣ ለምርመራውና ለሕክምናው የጐላ አስተዋጽኦ ማበርከቱም ተገልጿል፡፡ ምንጭ፦ www.ethiopianreporter.com