ሲዳማ፦ ሕዝብና ባሕሉ ዳግም እትም በኣማዞን ድረገጽ በመሽጥ ላይ ነው
ሲዳማ፦ ሕዝብና ባሕሉ ዳግም እትም በኣማዞን ድረገጽ በመሽጥ ላይ ነው በሲዳማ ህዝብ እና ባህል ላይ የመጀመሪያው እና ብቸኛውን መጽሃፍ በኣማርኛ ቋንቋ በመጻፍ እና በማሳተማቸው የሚታወቁት ካላ ቤታና ሆጤሶ፤ የመጀመሪያውን እትም ሲያሳትሙ በጊዜው በኢትዮጵያ ውስጥ የነበረው መንግስት ይከተለው በነበረው ሰንሶርሽፕ( censorship ) ተቆርጠው እንድወጡ የተደረጉትን መረጃዎችን ጨምሮ በኣዲስ መልክ ያዘጋጁትን ዳግም እትም በታዋቂው ኣማዞን ድረገጽ ላይ ለገበያ ኣቅርበዋል። የወራንቻ ኢንፎርሜሽን ኔትዎርክ ሲዳማውያን እና የሲዳማ ወዳጆች መጽሃፉን በመግዛት ከፖለቲካ ኣመለካከታዊ ኣድሎ ነጻ የሆነውን እውነተኛ የብሄሩን ታሪክ እንዲያነቡ ይጋብዛል። Sidama, People and Culture(Amharic Edition) (Amharic) Paperback Product Details Paperback: 304 pages Publisher: Book Empire; 2nd edition (2013) Language: Amharic ISBN-10: 9090932186 ISBN-13: 978-9090932187 Product Dimensions: 8.1 x 5.7 x 0.6 inches Shipping Weight: 3 pounds Average Customer Review: Be the first to review this item Amazon Best Sellers Rank: #6,528,434 in Books ( See Top 100 in Books ) መጽሃፉን ለመግዛት እዚህ ላይ ይጫኑ