Posts

ወደፊት የሲዳማ ሪፑብሊክ ሊመሰረት ይችላል ሲል የራሽያ ቴሌግራፍ ጋዜጣ ተነበዬ

Image
A rough map of the world with separatist movements.  Photo: reddit / johnct PLANET IN FLAMES: These are all separatist regions in the world! (PHOTO) After we thoroughly dealt with separatist movements in Europe, the Russian movements in the east of the Old Continent, and those that could shake the very walls of the Kremlin, turn to look at that are all areas in the world who want to be independent of the state Total Comments 9 A rough map of the world with separatist movements.  Photo: reddit / johnct If you thought the only European people love to share and argue over what belongs to whom, you are sorely mistaken.  separatism may split the Old Continent up and down  ,  which we but as you know very well written  , but  our world is not the end of the What special about that  .  On the contrary, it only follows the well-established formula opšteljudskog behavior that always thought he would be better if you take care of himself, because of hi

UN report shows Ethiopia's Life Exetacny increased from 45 to 62 years

Image
Life expectancy rising, but UN report shows ‘major’ rich-poor longevity divide persists UN Report People everywhere are living longer, the United Nations health agency today reported, mostly because fewer children are dying, certain diseases are in check, and tobacco use is down, but conditions in low-income countries continue to plague life quality there. According to the UN World Health Organization’s (WHO) World Health Statistics 2014, a girl born in 2012 can expect to live around 73 years and a boy to the age of 68. That is six years longer than the average life span for a child in 1990. With one year to go until the 2015 target date for achieving the anti-poverty targets known as the Millennium Development Goals (MDGs), substantial progress has been made on many health-related goals, the report authors wrote. “The global target of halving the proportion of people without access to improved sources of drinking water was met in 2010, with remarkable progress also havin

የኢሕአዴግ የሃያ-ሦስት ዘመን አገዛዝ

Image
መወቃቀሱ ከልዩነትም አልፎ እንዳወዛገበ አነሆ ሃያ-ሦስተኛ ዓመቱን አለፈ። የሃያ ሦስት ዓመቱ ጥቅል ሒደት፤ የዉዝግቡ መሠረታዊ ምክንያትና የወደፊቱ ፖለቲካዊ ጉዞ እንዴትነት የዉይይታችን ትኩረት ነዉ። የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) አዲስ አበባን በዉጤቱም መላዉ ኢትዮጵያን የተቆጣጠረበት ሃያ ሠወስተኛ ዓመት ሊጠናቀቅ ያንድ ሳምንት ጊዜ ነዉ የቀረዉ። የኢሕአዴግ ሥልጣን መያዝ ወይም የደርግ ዉድቀት በብዙ ሥፍራ በጠመንጃ ሐይል እንደሚደረገዉ ለዉጥ ሁሉ ለኢትዮጵያ ሕዝብም እንደየስሜት፤ ፍላጎትና ጥቅሙ የተለያየ አንዳዴም ተቃራኒ ትርጉም ነዉ ያለዉ። ኮሚንስታዊዉ ወታደራዊ ሥርዓት (ደርግ) በመወገዱ የተደሰቱና የሚደሰቱ በርካታ ኢትዮጵያዉያን የመኖራቸዉን ያክል ኢሕአዴግ፤ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ተነጥላ ነፃነትዋን እንድታዉጅ ኢትዮጵያም ወደብ አልባ እንድትቀር በግንባር ቀድምትነት በመታገገሉ እስካሁን ድረስ የሚወቅሱት ብዙ ናቸዉ። የድርግ ዉድቀትና የኤርትራ ነፃ መዉጣት ረጅም ዘምን ያስቆጠረዉ የርስ በርስ ጦርነት ፍፃሜ መሆኑ ተነግሮ ሳያበቃ ኢትዮጳያ እስካሁን ድረስ እልባት ባልተገኘለት የድንበር ዉዝግብ ከኤርትራ ጋር ጦርነት ገጥማለች።የሁለቱ ሐገራት ጦር አሁንም እንደተፋጠጠ ነዉ። ኢሕአዴግ የመራና ያስተናገደዉ የሰኔ 1983ቱ የሠላምና የዴሞክራሲ ጉባኤ ከተደረገ ወዲሕ በሐገሪቱ የሕዝብ እኩልነት፤ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት፤ የሰብአዊ መብት፤ የፕረስና የግለሰቦች ነፃነት መከበሩ ታዉጇል። እነዚሕን እሳቤዎች መሠረት ያደረገ ሕገ-መንግሥትም ተደንግጓል። በምጣኔ ሐብቱ ረገድም ኢትዮጵያ እንደ ዘመኑ ፈሊጥ የምዕራቡ ዓለም የሚያቀነቅነዉ የነፃ ገበያ መርሕ እንደምትከተል ተደንግጓል።ኢትዮጵያን ላለፉት ሃያ-ሰወስት ዓመት የሚያስተዳድረዉ ኢሕአዴግና ደ

ኤጀንሲው የብሄራዊ ፈተና ጥያቄዎችን ማስቀመጥ የሚያስችል የጥያቄ ባንክ ሊያዘጋጅ ነው

Image
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 8 ፣ 2006 ( ኤፍ.ቢ.ሲ. ) የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና የፈተናዎች ኤጀንሲ የብሄራዊ ፈተና ጥያቄዎችን አስቀድሞ በማዘጋጀት ለማስቀመጥ የሚያስችል የጥያቄ ባንክ ሊያዘጋጅ ነው። የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ዘሪሁን ዱሬሳ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት ፤ የጥያቄ ባንኩ ኤጀንሲው በማንኛውም ጊዜ በየትኛውም የትምህረት አይነት በርካታ ዝግጁ የሆኑ ጥያቄዎች እንዲኖሩት የሚያስችለው ነው። ይህ ደግሞ በየአመቱ ለጥያቄዎች ዝግጅት የሚያስፈልገውን የሰው ሃይልና ወጪ ለመቆጠብ ያስችላል። በተጨማሪም በማንኛውም ጊዜ ብሄራዊ ፈተናን መስጠት ቢያስፈልግ ኤጀንሲው ዝግጁ ሆኖ እንዲገኝ ያግዘዋል። የጥያቄ ባንኩ በስራ ላይ ሲውልም በአንድ የትምህርት አይነት እስከ 5 ሺህ የሚደርሱ ተቀማጭ ጥያቄዎች ኤጀንሲው እንዲኖሩት ያስችለዋል ነው ያሉት አቶ ዘሪሁን ። በርካታ ያደጉ ሀገራት አሰራሩን ለረጅም አመታት የተጠቀሙበት ሲሆን በኢትዮጵያም ተግባራዊ ለማድረግ እንቅስቃሴዎች እየተደረጉ መሆናቸውንም ነው የገለጹት።

ሲዳማ ቡና ኢትዮጵያ ቡናን ኣሽነፈ

Image
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9 ፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) ትናንት በተደረጉ 20ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ  ጨዋታዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ለመጀመሪያ ጊዜ አቻ ሲለያይ ደደቢት አሸንፏል። ቅዱስ ጊዮርጊስ 28 ነጥብ ይዞ በሶስተኝነት ደረጃ ላይ ከሚገኘው መከላከያ ጋር ያደረገው ጨዋታ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ነው የተጠናቀቀው። ይህን ተከትሎም ቅዱስ ጊዮርጊስ ስድስት የፕሪሜየር ሊግ ጨዋታዎች እየቀሩት ሻምፒዮን መሆን የሚያስችለውን ውጤት ማሳካት አልቻለም። በመጀመሪያው ግማሽ ቅዱስ ጊዮርጊስ የተሻለ የግብ ሙከራ ማድረግ ችሏል። በሌላ በኩል  ደደቢት  በዘጠኝ ነጥብ በሊጉ የመጨረሻ ደረጃ ላይ የሚገኘው ኢትዮጵያ መድንን 2 ለ 0 አሸንፏል። በሌሎች ጨዋታዎች ሙገር ሲሚንቶ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1 ለ 1 ፣ ሀረር ከተማ ከወላይታ ዲቻ 0 ለ 0 ሲለያዩ  ሲዳማ ቡና ኢትዮጵያ ቡናን 1 ለ 0 እንዲሁም አርባምንጭ ከነማ መብራት ሃይልን 3 ለ 2 አሸንፈዋል። በክልል ትናንት  ጎንደር ላይ ሀዋሳ ከነማን ያስተናገደው ዳሽን ቢራ በ37ኛ ደቂቃ በጣለው ከባድ ዝናብ ጨዋታው ተቋርጦ የነበረ ሲሆን ዛሬ ጨዋታው ከቆመበት ቀጥሎ  0 ለ 0 በሆነ ውጤት ተጠናቋል።