Posts

Global Voices Calls for the Release of Nine Journalists in Ethiopia

Global Voices Calls for the Release of Nine Journalists in Ethiopia

በሙስና ወንጀል ተከሰው በሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍርድቤት በነጻ የተለቀቁት ግለሰቦች በቀረበባቸው የይግባኝ አቤቱታ ጥፋተኛ ተባሉ

Image
አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 27 ፣ 2006 ( ኤፍ.ቢ.ሲ. ) በሙስና ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸው በሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍርድቤት በነጻ የተለቀቁት የቀድሞው የክልሉ ውሃ ቢሮ ምክትል ሃላፊ ፥ ለክልሉ ጠቅላይ ፍርድቤት በቀረበ የይግባኝ አቤቱታ ጥፋተኛ ተባሉ ። ተከሳሾቹ  የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ውብሸት ጸጋዬ ፣ መሃንዲሶቹ ማጊሳ ዮሃንስ እና አቦሰጥ መብራቱ እንዲሁም የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት መሪው ይገረሙ ፋሲቆ እና ኮንትራክተሩ ተክለወልድ ማሞ ናቸው። የኮሚሽኑ አቃቤ ህግ ሃዋርያት ሃደሮ እንደተናገሩት ፤ ተከሳሾቹ ጥፋተኛ የተባሉት ከ 40 በመቶ በታች የተከናወነ የውሃ ፕሮጀክት ሙሉ በሙሉ ተጠናቋል በማለት መንግስት ከ2 ሚሊየን ብር በላይ እንዲያጣ በማድረጋቸው ነው። ኮንትራክተሩ  በአቋራጭ ለመበልጸግ ላልሰራው ስራ ክፍያ ሲጠይቅ ሁለተኛው ተከሳሽ ማጊሳ ዮሀንስ የክፍያ ሰርተፊኬቱን ካዘጋጀ በኋላ 3ኛው ተከሳሽ አቦሰጥ መብራቱ ክፍያውን በማረጋገጥ ይገረሙ ፋሲቆም ገንዘቡን ከመንግስት ካዝና አውጥቶ ኮንትራክተሩ እንዲያገኝ አድርጓል። 4ኛው ተከሳሽ ይገረሙ ፋሲቆ የወንጀሉ ዱካ እንዳይገኝ የኮንትራክተሩን  ሙሉ መረጃ ከቢሮው እንዲጠፋም አድርጓል ነው የሚለው ክሱ። የደቡብ ክልል ስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን አቃቤ ህግ ፥ ይህንን ጭብጥ በመያዝ ለሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት፤ ሁሉንም ተከሳሾች የመንግስትን ስራ በማይመች አኳኋን መምራት በሚል የሙስና ወንጀል ከሷቸው ነበር። ጉዳዩን ሲመረምር የቆየው ፍርድቤቱ በተያዘው አመት ታህሳስ ወር ላይ ሁሉንም ተከሳሾች በነጻ ያሰናብታቸዋል። የዞኑ ከፍተኛ ፍርድቤት በሰጠው ውሳኔ ቅር የተሰኘው ኮሚሽኑ ለክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ያቀርባል። የስር ፍርድ ቤት ውሳኔ የህግ ግድ

ባርኮ

Image

ለመሆኑ ጉራጌ የሲዳማ እና የሴም ነገዶች የጋብቻ ውህዴት ውጤት ነውን?

Image
Historical Dictionary of Ethiopia በምል ርዕስ Thomas P Ofcansky እና David H. Shinn በጻፉት መጽሐፍ፤ ጉራጌ የሲዳማ እና የሴም ነገዶች ውህዴት ውጤት ነው ይላሉ። እርሶስ ምን ይላሉ ? ኣስተያዬት ኣሎት እንግዳውስ በምከተለው ኣድራሻችን ይላኩልን nomonanoto@gmail.com … the Guarage are essentially of Sidama stock, and Sidama tribes once inhabited the area where they now live. In the seventh century, the Sidama were decimated or absorbed by groups from the northern highland later by Oromo moving west and north. Additional 14th-centure invasions by Semitic Ethiopians from the norther highlands led to the ancestors of present-day Gurage. Over centuries, the Sidama and Semitic invaders intermarried to produce the Gurage; their physical characteristics tend to resemble those of the Sidama. The Guarage speak Guaragina, a Semitic language influenced by Sidama, a Cushitic substratum language of south Ethiopic. There are numerous dialects that correspond roughly to the political and geographical divisions of Gurage tribes.(Pp.189) Source: Histor

Ethiopia: Kerry misses chance to press Addis Ababa on political liberalization

Image
ddis baba (HAN) May 2, 2014.  Story Opinion by Professor, Hassen Hussein is an assistant professor at St. Mary’s University of Minnesota . This is an expanded version of the story that appeared in the issue of Al-jazeera English Channel. The views expressed in this article are the author’s views and Opinion, towards the Roots of the conflict in Addis Ababa. This Opinion analysis, HAN readers responded this notes! Thank you so much Prof.Hassen Hussein and Geeska Afrika Online for uncovering and sharing this issue to the Ethiopian Diaspora and  to the world. The Ethiopian National Regional States, Professor, Hassen Hussein  Sent this report:  U.S. Secretary of State John Kerry arrived in Ethiopia’s capital, Addis Ababa, Thursday in the first leg of his three-nation trip to Africa “ to encourage democratic development .” He came to a country rocked by mounting  student protests  against the government and vicious military crackdowns that left scores dead and wounded, as well a