Posts

Ethiopia: Kerry misses chance to press Addis Ababa on political liberalization

Image
ddis baba (HAN) May 2, 2014.  Story Opinion by Professor, Hassen Hussein is an assistant professor at St. Mary’s University of Minnesota . This is an expanded version of the story that appeared in the issue of Al-jazeera English Channel. The views expressed in this article are the author’s views and Opinion, towards the Roots of the conflict in Addis Ababa. This Opinion analysis, HAN readers responded this notes! Thank you so much Prof.Hassen Hussein and Geeska Afrika Online for uncovering and sharing this issue to the Ethiopian Diaspora and  to the world. The Ethiopian National Regional States, Professor, Hassen Hussein  Sent this report:  U.S. Secretary of State John Kerry arrived in Ethiopia’s capital, Addis Ababa, Thursday in the first leg of his three-nation trip to Africa “ to encourage democratic development .” He came to a country rocked by mounting  student protests  against the government and vicious military crackdowns that left scores dead and wounded, as well a

በዩኒቨርስቲዎች በተነሳው ተቃውሞ በርካቶች ሞቱ

Image
የከፋ ጉዳት የደረሰው በአምቦ፣መደወላቦ እና ሐረማያ ነው ተቃውሞው እስከ ሃሙስ በመንግስት ሚዲያ አልተነገረም አዲስ አበባንና በዙሪያዋ የኦሮሚያ ከተሞችን በማካተት የተዘጋጀውን የጋራ ማስተር ፕላን የሚያወግዙ የክልሉ ተማሪዎች፤ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ሲያካሂዱት በሰነበቱት ተቃውሞ በሳምንቱ አጋማሽ ላይ ከፖሊስ ጋር በተፈጠረ ግጭት የበርካታ ሰዎች ህይወት ጠፋ፡፡ በትንሹ ወደ መቶ የሚጠጉ ሰዎችም እንደቆሰሉና ጉዳት እንደደረሰባቸው ታውቋል፡፡ በተቃውሞዎቹ ዙሪያ ቀጥተኛ ዘገባ ሲያስተላልፍ የነበረው የመንግስት ሚዲያ ሐሙስ እለት ከመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጽ/ቤት የወጣውን መግለጫ ያቀረበ ሲሆን በአምቦና በመደወላቡ 3 ተማሪዎችን ጨምሮ 7 ሰዎች እንደሞቱ አትቷል፡፡ ሲኤንኤንና ሌሎች የሚዲያ ተቋማት በርካታ ሰዎች መሞታቸውን በመጥቀስ የተለያዩ ዘገባዎችን ያሰራጩ ሲሆን የአካባቢው ነዋሪዎች ወደ 30 ሰው መሞቱን እንደተናገሩ ጠቅሰዋል፡፡ የእግር ኳስ ጨዋታ በቴሌቭዥን የሚመለከቱ የሃሮማያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ላይ በተወረወረ ፈንጂ አንድ ተማሪ እንደሞተና 70 ሰዎች እንደቆሰሉም መግለጫው አስታውሶ፤ ዩኒቨርስቲዎች እንደተረጋጉ መንግስት ቢገልፅም በስልክ ያነጋገርናቸው የዪኒቨርሲቲ ተማሪዎችና መምህራን ግን ግጭቱና ውጥረቱ እንዳልበረደ ተናግረዋል፡፡  በአዳማ፣ በጅማ፣ ሃሮማያ፣ አምቦ፣ ነቀምት፣ መደወላቡ እና ድሬደዋ ዩኒቨርሲዎች በተነሳው ተቃውሞ እስካሁን ከተገለጸው በላይ የሞትና የአካል ጉዳት በተማሪዎች ላይ እንደደረሰ የየአካባቢው ምንጮች የገለፁ ሲሂን፣ በርካቶች እንደታሰሩም ጠቁመዋል፡፡ በሃሮማያ ፍንዳታ የሞቱት ተማሪዎች ሁለት መሆናቸውን የገለፁ ምንጮች፣ በብሄር ተወላጅነት የተቧደኑ ተማሪዎች ጎራ ለይተው በፈጠሩት ግጭት በርካታ ተማሪዎች እንደተደባደቡ ተናግረዋል፡፡  አዲስ

Ambo Ethiopia Police Open Fire on Protesters

Ethiopian Music - Teferi - Limbo - Sidama (Official Music Video)

BBC World News reports on Oromo Protest against Addis Ababa Master Plan