Posts

Call For The Sidama Lunar New Year, Fichchee, To Be Recognized as The UNESCO Intangible Cultural Heritage

Image
Call For The Sidama Lunar New Year, Fichchee, To Be Recognized as The UNESCO Intangible Cultural Heritage Fichchee-Cultural Heritage

Biodiversity, Health and Food Systems in Ethiopia-Sidama

Image
Biodiversity, Health and Food Systems in Ethiopia Location:  The field course will be based in Hawassa in the Sidama region of the Southern Nations, Nationalities, and People Region (SNNP) of Ethiopia Dates:  December 29 – January 15, 2015, tentative, may change by a day or two in either direction Credits:  3; Inter-Ag and Nutritional Sciences 421, Global Health Field Experience Instructors:  Heidi Busse (co-leader), Girma Tefera (co-leader), Ephrem Abebe, Kerry Zaleski, Tiffini Diage Prerequisites 1. Personal Qualities–Self-motivated, active learners; interested in food security, global health, and sustainable development issues; able to accept unexpected changes in travel schedule, accommodations, and other course logistics; able to tolerate heat, dust, and simple living conditions and be without modern conveniences 2. Language–There is no language prerequisite, as English is the language used for secondary education and above in Ethiopia. We will have language lessons

በዛሬው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች የሲዳማ ክለቦች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 22፣ 2006 ( ኤፍ.ቢ.ሲ )  የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በተለያዩ  ጨዋታዎች በዛሬው እለት ቀጥሏል። በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረጉ ጨዋታዎች ፥  የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ አስራ አንደኛ ደረጃ ላይ ከሚገኘው ከመብራት ሀይል በ9 ሰዓት ተገናኝቶ 3 ለ 2 በሆነ ውጤት ረቷል። በተመሳሳይ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሲዳማ ቡና 11 ከ 30 ላይ ተገናኝተው  ፥ ጨዋታው በሲዳማ ቡና 2 ለ 1 አሸናፊነት ተጠናቋል። ። በክልል ጨዋታዎች በደቡብ ደርቢ ሀዋሳ ከነማ አርባ ምንጭ ከነማን ፣ ቦዲቲ ላይ ወላይታ ዲቻ ኢትዮጵያ ቡናን በተመሳሳይ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት  መርታት ችለዋል። ደደቢት በበኩሉ በአበበ በቂላ ስታዲየም በወራጅ ቀጠና ላይ የሚገኘውን ሀረር ከተማን  በ10 ሰዓት አስተናግዶ 1 ለ 1 ተለያይቷል።

ለመሬት ኣስተዳደር ጠቀሜታ ኣለው የተባሌለት የሃዋሳ ከተማ ካርታ በቅርቡ ይጠናቀቃል

በአገሪቱ ለሚገኙ 23 ዋና ዋና ከተሞች የተዘጋጀው ካርታ በሚቀጥለው ወር ይጠናቀቃል አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 21 ፣ 2006 ( ኤፍ.ቢ.ሲ .) በአገሪቱ ለሚገኙ 23 ዋና ዋና ከተሞች እየተሰራ ያለው መሰረታዊ ካርታ በሚቀጥለው ወር መጨረሻ እንደሚጠናቀቅ የኢትዮጵያ ካርታ ስራ ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ሱልጣን መሃመድ ዛሬ የኤጀንሲው 60ኛ አመት የምስረታ በዓል በተከበረበት ወቅት እንደተናገሩት ፥ ካርታ ከሚሰራላቸው 23 ከተሞች ውስጥ ባህርዳር ፣ መቀሌ ፣ አዳማ፣ አዋሳ ፣ ዲላ፣ ሆሳእና፣ ቢሾፍቱ፣ አሰላ፣ ሀረር ፣ ደሴና ጎንደር ይገኙበታል። ከእነዚህ 23 ከተሞች በተጨማሪ የ68 አነስተኛ ከተሞች መሰረታዊ ካርታ በመሰራት ላይ መሆኑን ዋና ዳይሬክተሩ አስታውቀዋል። ይህ የካርታ ስራ ፕሮጀክት በ30 ሚሊዮን ብር ወጪ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ፣ የከተማ ልማት ቤቶች ኤጀንሲ ሚኒስቴር እንዲሁም በካርታ ስራ ኤጀንሲ የተሰራ ሲሆን ፥ ይህም በአገር አቅም የተሰራ የመጀመሪያ ፕሮጀክት ያደርገዋል። የከተሞቹ ካርታ ሥራ ሲያልቅ የሌሎች እንደሚጀመር የገለጹት ዋና ዳይሬክተሩ ፥ በቀጣይ አመታት ሀገሪቱ ዘመናዊ የመሬት አስተዳደር እንደሚኖራት ተናግረዋል። ካርታዎች በሳተላይት፣ በአየር ፎቶግራፍ እንዲሁም በምድር ቅየሳ የሚሰሩ ሲሆን የከተሞቹ ካርታ በአየር ፎቶግራፍ በከፍተኛ ጥራት የተሰሩ መሆናቸውም ተመልክቷል። በተያያዘ የኤጀንሲው 60ኛ አመት ምስረታ በአል ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ 3 ቀናት በፓናል ውይይት፣ በኤግዚቪሽን፣ በሙዚየም ምረቃና በሌሎች ዝግጅቶች ''አስተማማኝ የጂኦ ስፓሽያን መረጃ ለዘላቂ ልማት'' በሚል መሪ ቃል ይከበራል። በዛሬው ዕለትም የተቋሙን የ60 ዓመታትን ጉዞ የሚዘክር ሙዚ

Sera: Traditionalism or Living Democratic Values? A Case Study of the Sidama in Southern Ethiopia

Image
Sera: Traditionalism or Living Democratic Values? A Case Study of the Sidama in Southern Ethiopia Ø yvind Aadland Read more @ http://books.google.com.pe/books?hl=en&lr=&id=fYiPXWEg6PgC&oi=fnd&pg=PA5&dq=sidama+development+research&ots=oBqXkJqtsc&sig=ZjZ94ssyNFCmV6ImZZjBLTB-E6w#v=onepage&q&f=false