Posts

ዋና ኦዲተር ለብክነት የተጋለጡ በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ ሒሳቦችን አጋለጠ

Image
- ከ1.5 ቢሊዮን ብር በላይ ያልተሰበሰበ ሒሳብ አለ -785 ሚሊዮን ብር ሕጋዊ ያልሆነ ወጪ ታይቷል -ከ2.3 ቢሊዮን ብር በላይ ያልተሠራበት በጀት ተገኝቷል የፌደራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ላለፉት በርካታ ዓመታት ለፓርላማ ሲያቀርበው እንደቆየው ሁሉ፣ ለብክነት የተጋለጠ በቢሊዮኖች የሚቆጠር የመንግሥት ሀብት መኖሩን ባለፈው ሚያዝያ 14 ቀን 2006 ዓ.ም. ለፓርላማው ይፋ አድርጓል፡፡ ተመሳሳይ ሪፖርቶችን ሲሰማ የቆየው ፓርላማው ፈጣን ዕርምጃ ከመውሰድ ይልቅ የአንድ ዓመት ገደብን መስጠት መርጧል፡፡ በዝቅተኛ የደመወዝ ክፍያ ምክንያት ሠራተኞችን ለማቆየት መቸገራቸውን የገለጹት የፌደራሉ ዋና ኦዲተር አቶ ገመቹ ዱቢሶ፣ ችግሩን ለመቅረፍ ራሳቸው ጭምር በቡድን መሪነት በተሳተፉበት የ130 የፌደራል መንግሥት መሥሪያ ቤቶችን የ2005 ዓ.ም. በጀት ኦዲት በማድረግ፣ እንዲሁም በኦዲት ሰርቪስ ኮርፖሬሽን የስምንት መሥሪያ ቤቶችን ኦዲት በማሠራት፣ በአጠቃላይ የ138 መሥሪያ ቤቶችን ኦዲት በመተንተን የኦዲት ግኝቱን ለፓርላማ አቅርበዋል፡፡ ከቀረበው የፋይናንስ ሕጋዊነትን የተመለከተ የኦዲት ሪፖርት ውስጥ አንድ ቢሊዮን 527 ሚሊዮን ብር ተሰብሳቢ ሒሳብ መኖሩን፣ ሕጋዊ ሥርዓቱን በልተከተለ መንገድ የተለያዩ የመንግሥት ድርጅቶች 785 ሚሊዮን ብር ወጪ ማድረጋቸውን፣ የተፈቀደው በጀት በትክክል ሥራ ላይ መዋሉን ለማረጋገጥ በተደረገ ኦዲት ደግሞ 2.3 ቢሊዮን ብር ያልተሠራበት በጀት መገኘቱን ይፋ አድርገዋል፡፡ ውዝፍ ተሰብሳቢ ሒሳብ ሕጉ በሚፈቅደው መሠረት በወቅቱ ካልተወራረደ ወይም ካልተሰበሰበ በቆየ ቁጥር የመሰብሰብና ወደ ሀብትነት የመለወጥ ዕድሉ አሳሳቢ መሆኑን የገለጹት ዋና ኦዲተሩ፣ ኦዲት ከተደረጉት መሥሪያ ቤቶች 77 በሚሆኑት ላይ 877.1

ታስረው የከረሙት የሲዳማ ተማሪዎች በነጻ ተለቀቁ

በሃዋሳ ከተማ በኣላሙራ እና በታቦር ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የምማሩ የሲዳማ ተማሪዎች በየትምህርት ቤቶቹ ለሲዳምኛ ቋንቋ ትኩረት ተነፍጎታል በማለት ሲዳምኛ ቋንቋ በትምህርት ቤቶቹ የሰራ ቋንቋ መሆን ኣለበት በምል እና ሌሎች የመብት ጥያቄዎችን ኣክለው ድምጻቸውን ባሰሙ ተማሪዎች እና በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች በማካከል በተፈጠረው ግጭት የታሰሩት ተማሪዎች በኣሽባርነት ለመክሰስ መንግስት እየተዘጋጀ ነው ብባልም ከደረሰበት ከፍተኛ የህዝብ የተቃውሞ ግፍት ተማሪዎችን ተመክረው መለቀቃቸው ታውቋል።

የአዲስ አበባና የኦሮምያ ልዩ ዞን የጋራ ማስተር ፕላን እያወዛገበ ነው፤ የሃዋሳውስ?

Image
ሰሞኑን የኣዲስ ኣበባና ኦሮሚያ ልዩ ዞን የጋራ ማስተር ፕላን እያወዛገበ መሆኑን ተሰምቷን። የጋራ ማስተር ፕላኑ በኦሮሚያ የፖለትካ ተቃዋሚዎች ብቻ ሳይሆን በክልሉ ገዥ ፓርቲ ኣባላት ጭምር ድጋፍ ተነግፎታል። ለመሆኑ የሃዋሳ ከተማ ኣስተዳደር እና ሲዳማ ዞን ምን ኣስበው ይሁን ? ዞሮ ዞሮ እነርሱም ወደ ጋራ ማስተር ፕላን መግባታቸው ኣይቀርምእና። ለማንኛውም የኣዲስኣበባው እና ኦሮሚያ ልዩ ዞን ወዝግብ ከታች ያንቡ፦ ተቃዋሚዎች የጋራ ፕላኑን ተቃወሙ ዕቅዱ የአዲስ አበባን የመሬት ችግር ለመፍታት እንጂ ለልማት አይደለም - (ኦፌኮ)      አዲስ አበባንና የኦሮሚያ ልዩ ዞን ከተሞችን በልማት ለማስተሳሰር ላለፉት ሁለት ዓመታት ጥናት ሲካሄድ የቆየ ሲሆን፤ የተቀናጀ የጋራ ልማቱን ለመተግበር የተዘጋጀው የጋራ ማስተር ፕላን ባለፈው ሳምንት በአዳማ በተካሄደ የአሰልጣኞች ስልጠና ላይ ለውይይት ቀርቦ ነበር፡፡  የአዲስ አበባንና የኦሮሚያ ልዩ ዞን ከተሞችን የ10 ዓመትና 25 ዓመት የልማት ዕቅዶች የያዘው የጋራ ማስተር ፕላን የተለያዩ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና አስተዳደራዊ ጥያቄዎችና ስጋቶችን የቀሰቀሰ ሲሆን ህገ መንግስታዊ ጥያቄም አስነስቷል፡፡  የኦሮሚያ ልዩ ዞን እስካሁን የአዲስ አበባ  ቆሻሻ መጣያ ሆኖ እንደቆየ የጠቀሱት አንድ የውይይቱ ተሳታፊ፤ አንድ ከተማ ዕቅድና ፕላን ይዞ ሲነሳ የራሱ ፖሊሲ አይኖረውም ወይ?” ሲሉ ጠይቀው “አንዱ ተቀባይ አንዱ ሰጪ ሆኖ እስከመቼ ይዘለቃል? ብለዋል፡፡ ልዩ ዞኑ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ እንደመኖሩ ጨፌ ኦሮሚያ በዞኑ ላይ የመወሰን ስልጣን አለው የገለፁት እኚሁ ተናጋሪ፤ ጨፌ ኦሮምያ በጉዳዩ ላይ ሳይወያይና ሳይወስን ወደ ተግባር ከተገባ ስልጣን መጋፋት አይሆንም ወይ?” በማለት አስረግጠው ጠይቀዋል፡፡ ሌላው አስተያየት ሠጪ በበ

Invitation to the 12th Commemorative Anniversary of the Sidama Looqqe Massacre – May 24, 2014 in London, England

Image
The following is a message from the Sidama Community in the UK. The Sidama community UK is planning to hold the 12th Commemorative Anniversary of Sidama’s Looqqe massacre of May 24, 2002. The event will take place in London on May 24, 2014 starting at 1pm – to wrap up at 9pm. In addition to the above, during this conference, there will be series of programmes due to take place in conjunction with the commemoration. This will be the recently established campaign group known as the ‘Human Rights Advocacy Group,’ (HRAG), whose founding members include the Oromo, Sidama, Ogaden Somali, Gambela, Benshangul and Shakacho. HRAG presents its report and discusses the way forward. HRAG was inspired by us during last years’ Sidama Looqqe massacre 11th Commemoration program in London. Challenges faced and opportunities available to advance our noble causes will be discussed; resolutions will be sought. There will be also critical discussion on current affairs involving the uprooting of O

Cecafa picks Ethiopia to host Challenge Cup

Image
Cecafa secretary Musonye reveals to Goal that Kagame Cup tournament, that features clubs from the region, will be held in Kigali, Rwanda from August This year’s Council of East and Central Africa Football Association (Cecafa) Senior Challenge Cup will be staged in Ethiopia from November. Cecafa secretary Nicholas Musonye has revealed to  Goal  that Kagame Cup tournament, that features clubs from the region, will be held in Rwanda from August, instead of June as is normally the case. Kenya’s Harambee Stars are Senior Challenge Cup champions after beating Sudan 2-0 in the final of last year's edition played at Nyayo Stadium in Nairobi. Musonye said they had settled for Rwanda as Kagame Cup hosts because the tournament will concide with country's celebrations to mark 20 years since genocide. Last year’s edition, which was won by Burundi’s Vital’O, was held in Darfur, Sudan. Since 2002, Rwanda President Paul Kagame has been the main sponsor of the tournament. The Pres