Posts

ሲዳማ በተማሪዎች ንቅናቄ በመናጥ ላይ ናት

Image
ሰሞኑን በሃዋሳ ከተማ በሲዳማ ተማሪዎች ላይ በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች የተወሰደውን የኃይል እርምጃ በመቃዎም እና የተማሪዎቹን የመብት ጥያቄዎች በመደገፍ በመላው ሲዳማ የምገኙ ተማሪዎች በመንቀሳቀስ ላይ መሆናቸው ተሰምቷል። በመላው ሲዳማ በምገኙት ከፍተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የመብት ጥያቄ ያነሱ ተማሪዎች መደብደብ የለባቸውም፤ ለተማሪዎቹ ጥያቄዎች ኣስቸኳይ ምላሽ ይሰጥ በምል በመንቀሳቀስ ላይ መሆናቸው ታውቋል። ከዚህም በተጨማሪ የሀዋሳ፤ዋቻሞ እና ሰመራ ዩኒቨሪሲቲ የሚማሩ የሲዳማ እና የኦሮሞ ተማሪዎች ለኣላሙራ እና ታቦር ተማሪዎች ድጋፍ በመስጠት ላይ መሆናቸውን ጥቻ ወራና ዘግቧል።

የሲዳማ ተማሪዎችን ህገ መንግስታዊ የመብት ጥያቄ በማንሳታቸው የተነሳ በመንግስት የጸጥታ ኃይሎ ታድነው በመታሰር ላይ ናቸው

ሪፖርተራችን ጥቻ ወራና ከሃዋሣ እንደዘጋበው ሰሞኑን በኣላሙራ እና ታቦር ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህር ቤቶች ላለፉት ሁለት ኣመታት ውስጥ ለውስጥ ስቀጣጠል የነበረው የሲዳማ ተማሪዎች የመብት ጥያቄ ሰሞኑን ተባብሶ ተማሪዎች ከጸጥታ ኃይሎች ጋር እስከመጋጨት ደርሷል። የኣገሪቱ ህገ መንግስት ብሄር፤ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መማር መብት የደነገገ ሲሆን፤ በዚሁ መሰረት በመላው የኣገሪቱ ክልሎች ውስጥ የምገኙ በኣከባቢው ቋንቋ በማስተማሪ ላይ ይገኛሉ። እስከ ኣሁን ባለው ልምድ መሰረት በየትኛውም የኣገሪቱ ክፍል ያለ ብሄር ልዩነት ተማሪዎች በኣከባቢው ቋንቋ በመማር ላይ ሲሆኑ በሃዋሳ ከተማ ግን እውነታው የቅል ነው። ሰሞኑን የኣላሙራ እና ታቦር ትምህር ቤቶች የሲዳማ ተማሪዎች ካነሷቸው ጥያቄዎች መካከል፦ በየትምህርት ቤቶቹ በሲዳምኛ ቋንቋ የምሰጠው ትምህርት ሁሉንም ተማሪዎች ያሳተፈ ይሁን ! የሲዳምኛ ቋንቋ እንደማስተማሪያ ቋንቋነቱ ትኩረት ይሰጠው ! በትምህርት ቤቶች የሲዳምኛ ቋንቋ የመግባቢያ ቋንቋ ይሁን ! የምሉ ሲሆኑ ከዚህም ባሻገር፦ በሲዳማ ውስጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣው የሰብኣዊ መብት ረገጣ ይቁም ! የክልል ኣስተዳደር መብት ጥያቄ ምላሽ ይሰጠው ! የምሉት ይገኙበታል። በጉዳዩ ላይ የሃዋሳ ከተማ ኣስተዳደር ከንቲባ ካላ ዮናስ ዮሰፍ ተማሪዎቹን ያነጋገሩ ቢሆንም፤ ተማሪዎቹ ጥያቄዎች ከንቲባው ኣጥጋብ ምላሽ ሳይሰጡ ቀርተዋል ተብሏል። ለጥያቄዎቻቸው ኣጥጋብ ምላሽ ያጡት ተማሪዎች ህገ መንግስታዊ መብቶቻቸውን የማስከበር ተግባራትን የወሰዱ ሲሆን፤ የትምህርት ቤቶቻቸውን ስያሜ በሲዳምኛ ቋንቋ ጽፈዋል። ተማሪዎቹ የየትምህርት ቤቶቻቸውን ስያሜ በሲዳምኛ ቋንቋ በምጽፉበት

Press Release:United Sidama Parties fro Freedom and Justice (USPFJ)

Proliferation of Political Organizations Does Not Address the Sidama National Question. Press Release United Sidama Parties fro Freedom and Justice (USPFJ)   Ever since humans established the first form of states in the four fertile river valleys: The Tigris-Euphrates valley, the Nile valley, the Indus valley and the Huanghe valley, political organizations evolved in various forms and shapes. History has it that the Sumerians were the first to organize into a city-state system of administration in southern Mesopotamia around 3500 BCE, followed soon by the Egyptians in the Nile valley and the Harappans at Indus valley at around 3000 BCE. The main objectives of the political organization of these ancient societies were to develop their culture and language primarily through invention of scripts that were used for accounting, poetry and literature for political propaganda. Equally important were trade among other societies, in particular exchange of goods, domesticated crops and

በሲዳማ ያለው የሰብኣዊ መብት ጥስት ተባብሷል፤ የመንግስት ጸጥታ ኃይሎች በተማሪዎች ላይ ጉዳት ማድረሳቸው እየተነገረ ነው

Serious Human Rights Violations in Sidamaland: State-Sponsored Violence in Continuity as Ever. By: Hawassa Times, 03 April, 2014, (Hawassa, Sidama). Hawassa city under Ruthless security grip following legitimate quests by students. At least the main gates of the city and all schools compounds are surrounded by armored gunmen.  Several shot by police and many wounded by police action since yesterday. Social unrest and public arousal felt in Sidamaland. I t has already been asserted that the rigorous human rights violations under the rule of parochial TPLF leadership became the contemporary reality in Ethiopia. Many international human rights activists and organizations have outpoured and lauded their voices regarding the bitter situation of the rights contravention, and so explicitly along the ethnic lines. Sidaamaland has specifically been subjected to endless human rights abuses, massacres, killings and arbitrary detentions since the turn of 1990’s and ultimatel

ገዥው ፓርቲ ሲኣን/መድረክ በሃዋሳ ከተማ የጠራውን ህዝባዊ ስብሰባ ለማደናቀፍ ያደረው ጥረት ሳይሳካ መቅረቱ ተሰማ

Image
ሲኣን / መድረክ ባለፈው ሳምንት በሃዋሳ ከተማ የፖለቲካ ፕሮግራሙን ለኣባላቱ እና ለደጋፊዎቹ ለማስተዋወቅ የጠራውን ህዝባዊ ስብሰባ ገዥው ፓርቲ የመሰብሰቢያ ኣዳራሽ በመከልከል እና የሲኣን / መድረክ ኣባላት በስብሰባው ላይ እንዳይሳተፉ ተጽዕኖ በማድረግ ለማድናቀፍ ያደረጋው ጥረት ሳይሳካ ቀርቷል። ሪፖርተራችን ጥቻ ወራና ከሃዋሳ እንደዘጋበው የሲዳማ ኣርነት ንቅናቄ ከመድረክ ጋር በመተባበር በሃዋሳ ከተማ ባለፈው ሳምንት ያከሄደው ታላቅ ህዝባዊ ጉባኤ ልካሄድ የነበረው መጋቢት 2/2007 ኣ / ም ቢሆንም፤ የሲዳማ ዞን እና የሃዋሳ ከተማ ኣስተዳደር ኣዳራሽ በመከልከላቸው የተነሳ ወደ መጋቢት 20 2006 ኣ / ም ለማስተላለፍ መገደዱ ታውቋል። ጉባኤውን ለማካሄድ እንደኣማራጭ ተይዞ ከነበሩት መሰብሰቢያ ኣዳራሾች መካከል የሲዳማ ባህል ኣዳራሽ ኣንዱ ሲሆን፤ ባህል ኣዳራሹን የሚያስተዳድረው የሲዳማ ዞን ኣዳራሹ በተመሳሳይ ቀን በሌላ ሰብሰባ መያዙን የምገልጽ ምላሽ ሰጥቷል። በሁለተኛ ኣማራጭነት የተያዘው በሃዋሳ ከተማ ኣስተዳደር ውስጥ የምገኙ ኣደራሾች ሲሆን፤ የከተማዋ ኣስተዳደር የመሰብሰቢያ ኣዳራሽ እንድፈቅድ በደብዳቤ ተጠይቆ ዛሬ ነገ በማለት ምላሽ ሳይሰጥ ቆይቶ በኃላ ላይ ኣዳራሽ እንደሌለው በመግለጽ ምላሽ መስጠቱ ታውቋል። በህዝብ ገንዘብ ለህዝብ ግልጋሎት እንድሰጥጡ የተገነቡትን እንዚህ ኣዳራሽ ለመጠቀም የተደረገው ጥረት በገዥው ፓርቲ ኣስተዳደሮች በመከልከሉ ሲኣን / መድረክ ፊታቸውን ወደ ግል ኣዳራሾች በማዞር በሃዋሳ በሴንቴራል ሆቴል ኣዳራሽ የተከራዩ ቢሆንም፤ የሆቴሉ ባለቤት በገዥው ፓርቲ ኣባላት ማስፈራሪ እንደደረሳቸው በመግለጽ ለኣዳራሽ መከራያ የተሰጣቸውን ገንዝብ መልሰዋል። የሆነ ሆኖ ለጉባኤው ሶስት ቀ