Posts

ኢትዮጵያና ኬንያን ከሚያገናኘው የሐዋሳ ሞያሌ መንገድ የተወሰነው ተጠናቀቀ

Image
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25፣ 2006  (ኤፍ.ቢ.ሲ ) ኢትዮጵያና ኬንያን ሚያገናኘው የሐዋሳ ሞያሌ የመንገድ ፕሮጀክት የተወሰነው በመጠናቀቀቅ ላይ ነው። በአጠቃላይ የአዋሳ ሞያሌ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በ5 ነጥብ 3 ቢሊዮን የሚገነባ ሲሆን ፥ ስድስት ተቋራጮችም እየተሳተፉበት ይገኛል ። የሀዋሳ-ሞያሌ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ኢትዮጵያን ከጎረቤት ሀገራት ጋር በየብስ ለማገናኘት እየተገነቡ ካሉ የመንገድ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ ነው። ለአብነትም ለመንገዱ አምስተኛ ክፍል የሆነው የያቤሎ ሜጋ ፕሮጀክት ግንባታ የተጠናቀቀ ሲሆን ፥ ከሃገረ ማሪያም እስከ ያቤሎ ያለው የመንገዱ አራተኛ ክፍልም በቀጣይ ዓመት ይጠናቀቃል ተብሎ ነው የሚጠበቀው። ሌሎቹ የመንገዱ ክፍሎች በዚህ ዓመት ግንባታቸው የተጀመሩ ሲሆን ፥ በቀጣዩ ዓመት የሚጀመሩም እንዳሉ ነው በኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ሳምሶን ወንድሙ የሚናገሩት ። የፕሮጀክቶቹ የጊዜ መራራቅ የተከሰተው በተቋራጮች በቶሎ ወደ ስራ አለመግባት መሆኑን የሚናገሩት አቶ ሳምሶን ፥ 186 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የሀዋሳ-ሀገረ ማርያም መንገድም ለሶስት ተቋራጮች ተከፍሎ በዚህ ዓመት ግንባታው መጀመሩን ገልፀዋል ። ኢትዮጵያን ከኬንያ ጋር የሚያገናኘውና  በሶስት አመታት ውስጥ ይጠናቀቃል ተብሎ የሚጠበቀው የመንገዱ የመጨረሻ ክፍልም በዚህ አመት መጨረሻ ላይ ግንባታው የሚጀመር ሲሆን ፥ ሙሉ መንገዱ ተጠናቆ ወደ ስራ ሲገባም የሁለቱን ሀገራት የንግድ ትስስር ይበልጥ  እንደሚያጠናክረው ሃላፊው ገልፀዋል ። ኢትዮጵያም ለኬንያ ከምትልካቸው ምርቶቿ የምታገኘው ገቢ ዝቅተኛ የሚባል የነበረና በአንፃሩ ኬንያ በምስራቅ አፍሪካ ካላት ኢንቨስትመንት በኢትዮጵያ ያለው አናሳ መሆኑ ነው የሚነገ

Poverty Is a Moral Problem

Image
Development economist William Easterly says too much aid undermines the rights of the poor. William Easterly, professor of economics at New York University, is one of the most prominent iconoclasts in the field of international aid. In 2006 he published  White Man's Burden: Why the West's Efforts to Aid the Rest Have Done So Much Ill and So Little Good.  Kent Annan ( Following Jesus Through the Eye of the Needle; After Shock ) talked with him on a frigid Manhattan day over hot green tea the day after the launch of his new book,  The Tyranny of Experts: Economists, Dictators, and the Forgotten Rights of the Poor  (2014) . What are the "forgotten rights of the poor"? The rights of the poor should be the same as the rights of the rich: the core, inalienable rights that started with the language of the Declaration of Independence, including the idea that governments exist by the consent of the governed. There is an ongoing debate around the world between the a

ኣድማጭ ያጣ የሲዳማ ህዝብ የመልካም ኣስተዳደር እጦት እሮሮ

Image
ተጻፈ በሀገሬሰላም ሆሮረሳ  ምንጭ፦ የሲዳማ ኣርነት ግንባር( ሲነግ) ድህረ_ገጽ ፤ http://sidamaliberation-front.org/  የዓለም ህዘብ በስሱና የኢትዮጵያ ህዝብ በጥልቀት እንደሚያውቀው የሲዳማ ህዝብ በደል፣ህገመንግሥታዊ መብት መጣስና ድፍጠጣ፣ የሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች መካድና የሲዳማ ህዝብ ሀብት መበዝበዝ ረዥም ዘመናትን ያስቆጠረ መሆኑን በቅን ልቦና ለሚመለከት ለማንኛውም ሰው ግልጽ ነው፡፡የሲዳማ ህዝብም በሚፈጸምበት ግፍ መማረሩንና ሥራዓቱን ሊታገሠው አለመቻሉን ግልጽ በመድረግ ለነጻነቱ እየታገለ ይገኛል፡፡  ወቅቱን እየጠበቁ በሚፈራረቁ ካድሮች የሚሰቃየው የሲዳማ ህዝብ አሁን ደግሞ ኑሮ ውድነቱና ብልሹ አስተዳደር የህዝቡን አንድነት  እያናጉ ይገኛሉ፡፡   የኢህአዴግ ተላላኪዎች በሚያቀርቡት ‘በሬ ወለደ ፕሮፓጋንዳ’ የሲዳማ ህዝብ የመለያየት እርኩስ መንፈስ የተጠናወተውን ነገር ግን  የማይበቅለውን ዘር እየዘሩም ይገኛሉ፡፡ እንደዚህ እንዲል ያነሳሳኝ ካለፈው ሁለት ዓመታት ጀምሮ ይበልጥ እየተጠናከረ የመጣውን  የሲዳማ ህዝብ ትግል ያስፈራው ኢህአዴግ/ሕወኻት መንግስት በአቶ አድሱ ለገሰ በኩል የሲዳማ ክልል ለመጎብኘት ብቅ ብሎ ከክልሉ የተለያዩ ዞኖችንና ወረዳዎንች በመሄድ የነበረውን(ያለውን) የፖለትካ ውጥረት ለመቃኘትም ጭምር አብዛኞቻችን እናውቃለን፡፡ በዚህ ጉዞው የተለያዩ የሲዳማ ህብረተሰብ ክፍል ያነጋገሩ ሲሆን የጋጠማቸውም የሥርዓቱ ባዶነትን ቁልጭ አድርጎ እንዳሳየው ህደቱን በቅርበት ስከታተል ከነበረው ምንጫችን ለማወቅ ተችለዋል፡፡  ነገር ግን የተሰማውን የሲዳማ ህዝብ ዘርፈ ብዙ ችግሮች(multidimensional problems) ወደ ጎን ትተው ‘’የሲዳማ ህዝብ በራሱ  ብሔርና ብሔረሰብ ስብስ

የቀጣዩ ዓመት 5ኛው ምርጫ ህጋዊና ዴሞክራሲያዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የፖለቲካ ፓርቲዎች የበኩላችንን ለመወጣት ተዘጋጅተናል አሉ

Image
አዲስ አበባ መጋቢት 24/2006 አንዳንድ የፖለቲካ ፓርቲዎች በቀጣዩ ዓመት የሚካሄደው 5ኛው አገር አቀፍ ምርጫ ህጋዊ፤ሰላማዊና ዲሞክራሲያዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ  የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ለማበርከት ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ። ኢዜአ ካነጋገራቸው  ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች መካከል ሰማያዊ ፓርቲ፣ቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ፣ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት(መኢአድ)የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ(ኢዴፓ) ይገኙበታል። የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት ፓርቲው በምርጫው የህዝቡን ይሁንታ ለማግኘት ግልጽ ፖሊሲና ስትራቴጂ  በመከተል ሰላማዊ ትግሉን መቀላቀሉን ገልጸዋል።   የምርጫ ዝግጅት ዘርፈ ብዙ ተግባራትን የሚጠይቅና የህብረተሰቡን ሁለንተናዊ ለውጥ ለማረጋገጥ ዋነኛ መሳሪያ በመሆኑ ፓርቲው አባላትን በማፍራትና እጩዎች በመመልመል ላይ ይገኛል። ምርጫው ፍትሃዊና ህጋዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅም ፓርቲው የሚጠበቅበትን አስተዋጽኦ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን ሊቀመንበሩ ተናግረዋል።                      የቅንጅት ለአንድነትና ዲሞክራሲ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ሳሳሁልህ ከበደ በበኩላቸው የፓርቲው አባላት የድርጅቱን ህግንና ደንብ መሰረት በማድረግ ምርጫው ዴሞክራሲያዊና ሰላማዊነት የበኩላቸውን እንዲወጡ ያደርጋል። በቀጣዩ አመት በሚካሄደው ምርጫ ፓርቲው ብቁና ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ለመቅረብ ከወዲሁ በአባላት ምልምላና የስነ-ምግባር ደንብ ግንዛቤ የመፍጠር ስራ እንደሚጀመር ገልጸዋል። አቶ ሳሳሁልህ እንዳሉት አንዳንድ የፖለቲካ ፓርቲዎችና አለም አቀፍ ድርጅቶች በአገሪቱ የፖለቲካ ምህዳሩ ጠቧል በሚል የሚያነሱትን ስሞታ ድርጅታቸው አይቀበለውም። በአገራና ወቅታዊ አንገብጋቢ ጉዳዮች ላይ  በፓርቲዎች

Surveillance in Ethiopia Is Bad Now, But Human Rights Watch Report Warns It Could Get Worse

Image
 A grassroots surveillance network stretches even to remote rural areas (Adam Jones / Flickr) Last week Human Rights Watch  published a 100+ page report  on government surveillance in Ethiopia that explains how the authorities use technology from countries like China, Germany and Italy to spy on opposition members, dissidents and journalists,  even after they flee the country . Ethiopia's Information Minister, Redwan Hussein, dismissed the report. “There is nothing new to respond to,” Hussein  said , according to the AFP. Felix Horne, who co-authored the HRW report with Cynthia Wong, told techPresident that is simply not true. “[Ethiopian authorities] often castigate HRW for their coverage on Ethiopia,” Horne said. “There's always been a perception [in Ethiopia] that phone calls and email are monitored,” Horne explained, but they did not have the evidence until recently, or a good idea of how it was used. The government, Horne said, "has completely unfette