ኣገሪቷ በማስመዝገብ ላይ ካለችው ኢኮኖሚያዊ እድገት የሲዳማውያንን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ከዞኑ መንግስት ብዙ መስራት ይጠበቃል
ኢትዮጵያ በኣሁኑ ጊዜ በኣለም ደረጃ የተሻለ ኢኮኖሚያዊ እድገት እያስመዘጋቡ ካሉት 10 ኣገራት መካከል ኣንዷ መሆኗን ሰሞኑ ከፈረንሳይ ፓርስ የወጡ ዘጋባዎች ያመለክታሉ። ኣገሪቷ እያስመዘገበች ያለችው የኢኮኖሚ እድገት ከሲዳማ በምገኙ ምርት እና በሲዳማውያን የሰው ኃይል ጭምር በመሆኑ፤ ሲዳማውያን ለእኮኖሚያዊ እድገቱ ካላቸው ኣስተዋጽኦ ኣንጻር ተጠቃሚነታቸውም እንድሁ መረጋገጥ ስላለበት የዞኑ መንግስት የዞኑን ነዋሪዎች ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተለያዩ የልማት ፕሮግራሞችን በመቅረጽ እና በልማት ተግባራት ህዝቡን ቀጥተኛ ተሳታፊና ተጠቃሚ የማድረግ ስራ ኣጠናክሮ መስራት ይጠበቅበታል። Business | Economy 10 upstarts hot on the heels of Brics economies Indonesia, Bangladesh and Ethiopia are among 10 countries set to take over as emerging economies from the powerful BRICS nations Paris: Indonesia, Bangladesh and Ethiopia are among 10 countries set to take over as emerging economies from the powerful Brics nations as they struggle with growing pains, a French credit body said on Tuesday. “After 10 years of frenetic growth”, the big five emerging economies of Brazil, Russia, India, China and South Africa — the Brics — “are slowing down sharply,” the French trade credit and insura