Posts

በሀዋሳ በተለያዩ ዘርፎች ዉጤታማ የሆኑ ሴቶች ተሸለሙ

Image
ሀዋሳ መጋቢት 5/2006 በሃዋሳ ከተማ የላቀ እንቅስቃሴ ላበረከቱ ሴቶችና በትምህርታቸው ጥሩ ውጤት ላስመዘገቡ ሴት ተማሪዎች የማበረታቻ ሽልማት ተሰጠ፡፡ በኢትዮጵያ ለ38ኛ ጊዜ የተከበረውን  የሴቶች ቀን ምክንያት በማድረግ በተደረገው ሽልማት በሁሉም የትምህርት ደረጃ በትምህርታቸው የላቀ ውጤት ላመጡ 31 ሴት ተማሪዎች ለትምህርታቸው አጋዥ የሆኑ መጽሓፍት ተበርክቶላቸዋል። በሃዋሳ ከተማ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች በመጀመሪያው መንፈቀ ዓመት ለሴት ተማሪዎች ልዩ የትምህርት ድጋፍ  ያደረጉ  ሞዴል ሴት መምህራን በከተማው ሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች  ጉዳይ ጽሕፈት ቤት የተዘጋጀላቸውን የምስክር ወረቀትና የገንዘብ ሽልማት ተቀብለዋል። በከተማው በተለያዩ የልማት ቡድን በመደራጀት ውጤታማ የሆኑ 16 የልማት ቡድኖችም የተዘጋጀላቸውን ሽልማት ተረክበዋል፡፡ በቅርቡ በተጀመረው የከተማ ጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም በስምንቱም ክፍለ ከተሞች አበረታች ውጤት ያስመዘገቡ ስምንት ጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎችም ተሸላሚዎች ሆነዋል፡፡ ከተሸላሚ ተማሪዎች መካከል ተማሪ ዝናሽ ዘንባባና ተማሪ አብጊያ ብርሃኑ በሰጡት አስተያየት ሴቶች ባለፉት ስርዓት ከነበረው ጭቆናና አድሎአዊ አሰራር ተላቀው በልማትና በመልካም አስተዳደር እኩል ተጠቃሚነታቸው መረጋገጡ እጅግ ያኮራናል ብለዋል፡፡ የሃዋሳ ከተማ አስተዳደር የሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ  ጉዳይ መምሪያ  ኃላፊ ወይዘሮ ገነት ገረመው  እንደተናገሩት በከተማው የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ  አቅም ለማሻሻል የብድር አገልግሎት ለመስጠት ከፍተኛ ጥረት በመደረግ ላይ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ በርካታ ሴቶች በማህበር ተደራጅተውና ሃብት አፍርተው ወደ ባለሃብትነት መሸጋገራቸውንና ለብዙዎች የስራ እድል መፍጠራቸውንም ተናግረዋል፡፡ ምንጭ፦ኢዜኣ

በሃዋሳ ከተማ ኣስተዳደር ስር በተካተቱ የገጠር ቀበሌያት ውስጥ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች በሲዳማኣፎ ትምህርት እየተሰጠነውን?

Image
በሃዋሳ ከተማ ኣስተዳደር ስር በተጠቃለሉት የቀድሞ የሃዋሳ ዙሪያ ወረዳ የገጠር ትምህርት ቤቶች ውስጥ በሲዳማኣፎ በምሰጠው የትምህርት ዙሪያ ሪፖርተራችን ጥቻ ወራና የምቀጥለውን ዘገባ ልኮልናል፦ Umihunni, Hawaasi katami gashshooti giddora qolli gaxarete qawallara/ kiiro 12 qawale/ noo rosi minnara Sidaamu Afoo seekine rosiinsanni hee'noonni. Urrinse nafa di egeninoonni. Hatti gaxarete qawalla heedhanno kifle katami Tula kifle ketema yinanni. Wolootu kifle ketemarrano, Sidaamu ooso batidhdhe noowa Sidaamu oosora calla/partially/ 1 - 4 geeshsha Sidaamu afiinni baalanka roso rosiinsanni. 5-8 kifle geeshsha noo rosi minnara kayinni Sidaamu Afoo mitte subjecte assine uyiinanni baalunkura. 2005 M.D kayise 10 kifleranna 12 kiflera uyinanni fonqolira mitte subject ikke shiqeenna rosaano fonqolante sainno. Xaa isinni roore universitete deerinni rosiisa hananfoonni daafira konni ka'a kaajanno yine hendanni.

BEHIND THE FISHing LINES:The price for a kilo of Ambaza is 17 Br in Koka, 13 Br in Zway and 25 Br in Hawassa

Image
Fasting period reels in big business for fishing industry Two days into Lent,Tsiginesh Fish & Special Kitfo No. 2 – a restaurant known mainly for its fish dishes – was teeming with customers at lunch time on Tuesday, February 25, 2014. This is one of the two restaurants that go by the same name, both owned by Tsiginesh Yilma, 34, and her husband. The No. 2 restaurant opened in 2010, along Sahle Selassie Street, down from St. Mary’s Church at Amist Kilo, and it has always been busy, Tsiginesh says. Tsiginesh came into the fish business after she married her husband, who was already a fish supplier, and now manages the No. 1 restaurant.She gave up her former business, which she had been doing for 10 years, before getting married in 2000. The couple decided to start a restaurant of their own when they noticed how business was booming for the eateries they were supplying. They had their first restaurant in 2006, which has now moved from its original location to the compo

የእርግዝና ወቅት መድኃኒቶች አግባባዊ አጠቃቀም

በምግብ፣ መድኃኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለሥልጣን በመጀመሪያዎቹ የእርግዝና ወራት ሀምሳ ከመቶ በላይ የጸነሱ እናቶች በእርግዝና በሽታ (Morning Sickness) ይሰቃያሉ፡፡ በሽታው ከእርግዝና ጋር በተያያዘ ከሚከሰት የሆርሞኖች መጠንና ዓይነት መለዋወጥ ጋር ተያይዞ የሚከሰት ችግር መሆኑን በዘርፉ የተሠሩ ምርምሮችና የተጻፉ መረጃዎች ያስረዳሉ፡፡ በሽታው አብዛኛውን ጊዜ የጎላ የጤና ችግር በጽንሱም ሆነ በእናትየዋ ላይ የማያስከትል ቢሆንም የብዙ እናቶችን ምቾት ግን ይነሳል፡፡ የበሽታው ክብደትና ቅለት ከእናት እናት የሚለያይ ሲሆን በአንዳንድ እናቶች በአጭር ጊዜ በቀላሉ ታይቶ የሚጠፋ ሲሆን፣ በአንዳንዶች ደግሞ የምግብ ፍላጎት በማሳጣት፣ የተመገቡትንም በተደጋጋሚ በማስመለስ በከፍተኛ ደረጃ ሊያውክ ይችላል፡፡ የበሽታው ምልክቶች በአብዛኛው ጠዋት ጠዋት ማቅለሽለሽ፣ ማስመለስና የምግብ ፍላጎት መቀነስ ናቸው፡፡ ይህ ዓይነት ችግር በአብዛኛው ጠዋት ጠዋት ይታይ እንጂ በማንኛውም ሰዓት ሊከሰት ይችላል፡፡ የማቅለሸለሽና የማስመለስ ስሜት በተለያዩ ጊዜያትና ሁኔታዎች የሚወሰንም ነው፡፡ በተለይም መጥፎ ሽታ ባለበት፣ ምግብ ሲያበስሉ፣ በጉዞ ወቅት ወዘተ ሊነሳና ሊባባስ ይችላል፡፡ እናቶች በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ማቅለሽለሽና ማስመለስን ለመከላከል እንዲሁም በሌሎች ምክንያቶች ለምሳሌ በጉዞ፣ በካንሰር፣ በቀዶ ሕክምና ወዘተ የሚመጣ ማቅለሽለሽና ማስመለስን ለመከላከል የሚያግዙ መድኃኒቶችን (Antiemetic) ከመድኃኒት ቤቶች ገዝተው በራሳቸው ሲጠቀሙ ይስተዋላል፡፡ እናቶች ያለሐኪም ትዕዛዝ የሚሸጡ ማቅለሽለሽንና ማስመለስን ለመከላከል የሚያግዙ መድኃኒቶችን በራሳቸው ገዝተው ከመጠቀም እንዲቆጠቡ ይመከራል፡፡ የመጀመሪያው ምክንያት በእርግዝና ወቅ

Forget the BRICs; Meet the PINEs

Image
While many emerging markets are taking a beating, a fantastic growth story in the developing world is widening and drawing in new countries Emerging markets are taking a beating these days, most of all the famous BRIC economies ­— Brazil, Russia, India and China. These four once seemed poised to dominate a post-American world. Not anymore. Brazil and India are posting growth rates that are only a fraction of what they were a couple of years ago. Russia’s prospects, already hampered by an overbearing state, are unlikely to improve as its aggressive moves into Ukraine could force Europe and the U.S. to impose economic sanctions. Even mighty China, while still notching admirable growth, must confront rising debt and a distorted financial system. The supremacy of the emerging world suddenly seems very far off. MORE China Exports Boom Suggests Economic Recovery Global Investors Got High on Emerging Markets: Now for the Comedown Here's An Updated Tally Of All The People Who Ha