Posts

Wolassa Kumo, and the Independence Struggle for the Sidama Land

Image
By:  Muhammad Shamsaddin Megalommatis   Wolassa Kumo reveals details about the Loqqe massacre that, carried out by the Abyssinian tyrant Meles Zenawi, consists in sufficient reason for us to raise the issue of the criminally ignored by the materialistic and apathetic Western World Sidama Genocide.  We end this brief introduction by formulating an alarming warning for the devious international community our decayed times: when you focus on one, and forget numerous other genocides, more genocides will happen to you.  Supporting the Sidama Pledge for Independence today is not a matter of mere Humanism; it becomes an issue of instinctive self-defense against Evil. To read more

በሃዋሳ ከተማ የትምህርት ቤቶች የሳይንስና ፈጠራ ስራዎች አውደ ረኢ ተከፈተ

ሀዋሳ የካቲት 20/2006 ትምህርት ቤቶች የነገዎቹን ተመራማሪዎች፣ ሳይንቲስቶችና የልማት አርበኞች ማፍሪያ ስፍራዎች መሆናቸውን በተግባር እያሳዩ እንደሚገኙ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ገለጹ፡፡ ሁለተኛ ዙር የሃዋሰ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቤቶች የሳይንስና ፈጠራ ስራዎች አውደ ረኢ  " ትምህርት ቤቶች የፈጠራ ማዕከላት ይሆናሉ  "  በሚል መሪ ቃል ትናንት በሃዋሳ ከተማ ተከፍቷል፡፡ መንግስት ለሳይንስና ሂሳብ ትምህርቶች የሰጠው ትኩረት የፈጠራ ስራን ለማሳደግ  ከፍተኛ እገዛ እያደረገ መሆኑን የአውደ ረኢው ተሳታፊና የፈጠራ ባለቤት የሆኑ ተማሪዎች ገልፀዋል፡፡ የከተማው አስተዳደር  ምክትል ከንቲባ አቶ ቴዎድሮስ ገቢባ በዚሁ ጊዜ እንደገለጹት አስተዳደሩ ለትምህርት ልማት በሰጠው ልዩ ትኩረት አገልግሎቱን ለሁሉም ዜጎች በፍትሃዊነት ከማዳረስ አኳያ ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል፡፡ በዚህም በከተማው የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ከልማዳዊ አሰራር ተላቀው በተደራጀ መንገድ ሁሉንም  ባለድርሻ አካላት በተልዕኮ ዙሪያ በማሰለፍ የተማሪ ውጤትን ለመቀየር በሚያስችል የውድድር ሂደት ውስጥ  ተገብቷል፡፡ በአሁኑ ጊዜ በከተማው ትምህርት ቤቶች የሚታዩት ሰፋፊ የፈጠራ ስራዎች የትምህርት ፖሊሲውና ፓኬጅ ትግበራ ውጤቶች መሆናቸውን ጠቁመው እነዚህ አበረታች ውጤቶች አጠናክሮ ለማስቀጠል የሁሉም ባለድርሻ አካላት ጥረት ይጠይቃል ብለዋል፡፡ በተማሪዎች እየተሰሩና  ለህብረተሰቡ በአነስተኛ ዋጋ በጥራት የሚቀርቡ የፈጠራ ስራ ውጤቶች ሀገራችን በሳይንስና ቴክኖሎጂ ለመድረስ ያስቀመጠችውን ግብ ማሳካት እንደሚትችል በተግባር እያሳየ በመሆኑ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ብለዋል፡፡ የከተማው አስተዳደር ትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ታዬ ቢሊሶ በበኩላቸው በከተማ

''የሲዳማ ብሄር ታሪክ እና ባህል'' በምል በሲዳማ ምሁራን በተጻፈ መጽሐፋ ላይ የቀረበ ዳሰሳ

Image
A Book Review: The History and Culture of Sidama Nation  (Unpublished) By: Kinkino K. Lagide (Feb, 2014) . Title-The History and Culture of the Sidama Nation (‘Yesidama Biher Tarikina Bahil’) Authors - Ambassador Markos Tekile (MA, PhD Candidate), W/ro Zinash Tsegay (MA.), Mr.Geremew Garje Dingato (MA), Mr. Desalegn Garsamo (MA),Mr Beyene Bada (MA).Editors- Mr. Surafel Galgalo (MA), Mr. Dillu Shaleqa (MA), Mr.Yohannes Latamo (LLB, MA). Advisory Team -Prof. Tesemma Ta’a (Department of History, AAU) and Dr. Gebre Yintiso ( Associate Prof. at the Department of Anthropology, AAU). Pulisher - Sidama Zone Culture, Tourism & Government Communication Affairs Department , Hawassa. Year of Publication - Feb. 2012 (Yekatit 2013 E.C). Number of Pages- 415 ( xiii +402 ). Abstract This review article considers two important issues: part one briefly discusses some preliminaryissues such as reviewing of lack of comprehensive critical scholarly stud

አዲስ አበባን እና ሃዋሳን ጨምሮ በ24 ከተሞች የመሬት ይዞታ ምዝገባ ሊጀመር ነው

Image
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) በአዲስ አበባና በ23 ከተሞች የመሬት ይዞታ ምዝገባን ለማከናወን የሚያስችሉ ቅድመ ሁኔታዎች መጠናቀቃቸውን የከተማ ልማትና ቤቶች ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የፌዴራል የከተማ መሬትና መሬት ነክ ንብረት ምዝገባ ኤጀንሲ ተጠባባቂ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ከበደ እንዳሉት፥ የመሬት ይዞታ ምዝገባው ከተሞች ያሏቸውን ለልማት ዝግጁ የሆኑ መሬቶች እንዲያውቁ ከማስቻሉም በላይ የይዞታ ይገባኛል ክርክርን ያስቀራል። ለኢንቨስትመንት አጋር የሆኑት ባንኮችም ከስጋት ነጻ የሆነ የብድር አገልግሎት እንዲቀርቡ ያስችላቸዋል ነው ያሉት። ምዝገባውን በከተሞቹ ለመጀመር አስፈላጊ ቅድመ ሁኔታዎች ማለትም የከተሞች ካርታ ስራና የሲስተም ልማት ስራዎች ተጠናቀዋል ብለዋል። የመሬት ይዞታ ምዝገባው በተመረጡ 69 ከተሞችም በቀጣይ እንደሚከናወንም ገልፀዋል። በአማራ፣ ትግራይ፣ ኦሮሚያና ደቡብ ክልልች ስርአቱን የሚያግዙ ማዕከላት ዝግጅት የተጠናቀቀ ሲሆን፥  የይዞታ መሬት ምዝገባው በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመታገዝ የሚከናወን ይሆናል ሲሉ አክለዋል። ምዝገባው በህግ ወጥ መልኩ ተይዘው የነበሩ ይዞታዎችን ወደ መሬት ባንክ እንዲመለሱ የሚያደርግ ሲሆን፥ ሀገሪቱ ለልማት የምታውለው ተጨማሪ መሬትም እንድታገኝ ያስችላታል ነው የተባለው። አሰራሩ የሀገሪቱን የመሬት ሀብት ከአንድ ማዕከል ማወቅ የሚቻልበት አሰራር ይፈጥራል ተብሎ ይጠበቃል።

ኣዳሬ_ሃዋሳ

Image
በሃዋሳ ከተማ ኣስተዳደር የቀረበ