Posts

የሲዳማ ኣርነት ንቅናቄ በጋራ ጉዳዮች ላይ ከመድረክ ጋር ለመስራት ያቀረበው ጥያቄ ተቀባይነት ኣገኘ

Breaking News: Medrek Suspended UDJ, and Accepted Sidama Liberation Front as a Member According to an email communiqué from the leadership of the obscure political organization called Medrek – Medrek, on its 9th Congress held yesterday, unanimously suspended UDJ (Unity for Democracy and Justice) for undermining the activities Medrek while it unanimouslyaccepted the Sidama Liberation Front as a new member. In recent months, UDJ – now with all Amhara leadership – has aligned itself with the Amhara supremacist  Neftegna  group called the Blue Party. The suspension of UDJ from Medrek now officially makes UDJ a Northern-ethno-nationalist political group, while Medrek is largely a Southern-ethno-nationalist political group. Medrek is criticized by many for being organizationally weak, and the regime leaves no room of accommodation for Medrek; for instance, while UDJ holds rallies in its Amhara-base of the Ethiopian empire with the blessing of the TPLF regime, the obscure Medrek d

1,500 Answer Missionary Call at Miraculous Ethiopia Crusade

Image
Chris Franz, founder of Cita Ministries, says approximately 1,500 people responded to an altar call for those who want to be used by God as missionaries at a crusade in Ethiopia. ( Facebook ) I’m absolutely speechless about what the Lord Jesus did here in Wendo Genet, Ethiopia. We witnessed God move in an incredible way, resulting in thousands of decisions for Christ and amazing miracles. More than 600 first-time decisions for Christ were recorded and are being carefully followed up by the local churches. God really had His protecting hand upon us. A nearby tree broke and fell because of a very heavy storm. It plunged to the ground, missing our big sound tower by just 2 yards. If the tree would have hit the tower, our campaign would have probably ended. But God was faithful and didn’t allow it to happen. I was deeply moved in spirit on Sunday. Approximately 1,500 people responded to an altar call for those who want to be used by God as missionaries. Only eternity will reveal

የኢትዮጵያ ኣየር መንገድ ኣውሮፕላን ስለ ጠለፈው የሃዋሳው ኬሮ ሰፈር ልጅ ምን ያውቃሉ?

Image
በተጠለፈው አውሮፕላን ውስጥ የነበረው ኢትዮጵያዊ እማኝነት “የተሳፋሪው ፍላጎት የሆነ መሬት ላይ ማረፍ ብቻ  ነበር” በሃዋሳ ከተማ በተለምዶ ኬሮ ሰፈር እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ተወልዶ ያደገው ወጣት ምህረቱ ገብሬ፣ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በቀድሞው ሀዋሳ ኮምቦኒ የመጀመርያ ደረጃ ት/ቤት ነው የተከታተለው። የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያና የመሰናዶ ትምህርቱንም በቅዱስ ዳንኤል ኮምቦኒ የሁለተኛ ደረጃና የመሰናዶ ት/ቤት አጠናቋል። ከሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2001 ዓ.ም በሲቪል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪውን ካገኘ በኋላም፤ እስከ 2004 ዓ.ም ድረስ በዩኒቨርሲቲው ውስጥ በመምህርነት አገልግሏል፡፡ በመቀጠልም ነጻ የትምህርት ዕድል በማግኘት፣ ወደ ጣሊያን አምርቶ የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርቱን በመከታተል ላይ ይገኛል፡፡ በቅርቡ ለእረፍት ወደ አገሩ የመጣውና በሃዋሳ ቆይቶ ወደ ጣሊያን ለመመለስ አውሮፕላን የተሳፈረው ምህረቱ፣ ባለፈው ሰኞ በረዳት አብራሪው ተጠልፎ ጄኔቭ እንዲያርፍ በተደረገው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 767 አውሮፕላን ውስጥ ከነበሩት 200 ገደማ ተሳፋሪዎች ውስጥ አንዱ ነበር፡፡ በአሁኑ ወቅት በጣሊያን የሚገኘው ምህረቱ፣ የጠለፋውን አጋጣሚ በተመለከተ ጋዜጠኛ አንተነህ  ይግዛው በኢ-ሜይል ለላከለት ጥያቄዎች የሰጠውን ምላሽ  እንደሚከተለው አጠናቅረን አቅርበነዋል፡፡ የጉዞው አጀማመር ምን ይመስል ነበር? አርፍዶ ወደ አውሮፕላን ጣቢያ መምጣት የሚያደርሰውን ጣጣ ስለማውቀው፣ አውሮፕላኑ ከሚነሳበት 50 ደቂቃ ያህል ቀድሜ ነበር የተገኘሁት፡፡ ከምሽቱ አራት ሰዓት አካባቢ ማለት ነው፡፡ ያው ጉዞው ሲጀመር እንደሌላው ጊዜ ሁሉ ስርአቱን የጠበቀና ሰላማዊ ነበር።  አውሮፕላኑ ከበራራ ሰዓቱ ሰባት ደቂቃ ያህል ዘግይቶ ነበር የተነሳው። አውሮፕላኑ ውስጥ አ

ቅዱስ ጊዮርጊስና ሲዳማ ቡና ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ

Image
አዲስ አበባ የካቲት 12/2006 በኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ በ11ኛው ሳምንት ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ መሪነቱን አጠናከረ። ቅዱስ ጊዮርጊስ  ትናንት ጨዋታውን  ከሐዋሳ ከነማን ጋር አድርጎ  1ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፉ ከሌሎች ቡድኖች ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ይበልጥ እያሰፋ ነው። በኃይሉ አሰፋ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ብቸኛዋንና ለአሸናፊነት ያበቃቻቸውን ግብ አስቆጥሯል። ቅዱስ ጊዮርጊስ  ዘጠኝ ጨዋታዎችን አድርጎ በ 27 ነጥብ አንዱንም ሳይሸነፍ የሊጉን መሪነት እንደያዘ ነው። በሌላ በኩል  ሲዳማ ቡናና  ሙገር ሲሚንቶን በይርጋለም ላይ ባካሄዱት ጨዋታ ሲዳማ ቡና  2 ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፏል።አሁን ላይ  ሲዳማ ቡና 9 ነጥቦች ያሉት ሲሆን ይህን  ጨዋታ በማሸነፉ  ከወራጅ ቀጠና ለመውጣት ችሏል። የቅዱስ ጊዮርጊሱ ኡመድ ኡክሪ በ9 ጨዋታዋች 9 ጎሎች በማስቆጠር የፕሪሚሪ ሊጉን የኮከብ ግብ አግቢነቱን እየመራ ይገኛል።

የሰሞኑ የሲዳማ ፖለቲካ ትኩሳት ወዴት ያመራ ይሁን

Image
ለተጨማሪ ንባብ የዘ ሐበሻ መጽሔት ድረ ገጽ ይመልከቱ ፦ http://www.zehabesha.com/tplfeprdfs-regime-once-again-plotting-to-cause-further-bloodshed-in-sidama-land/