Posts

የሲዳማ ህዝብ የሃዋሳን ከተማ ማዕከል ያደረገ ክልላዊ መንግስት ለማቋቋም ያደረገው ትግል ታሪካዊ ዳራ

Image
ምንጭ፦ ፎቶ BBC (ቢቢስ)n  የወራንቻ ኢንፎርሜሽን ኔትዎርክ  የሲዳማ ህዝብ የሃዋሳን ከተማ ማዕከል ያደረገ ክልላዊ መንግስት ለማቋቋም ያደረገው ትግል ታሪካዊ ዳራ በምል ርዕስ ስር ፦ በንጉስ ሃይለስላሴ ኣስተዳደር ሲዳማን ከሃዋሳ ከተማዋ ለማስወጣት የተወሰዱ እርምጃዎች፤ የሃዋሳ ከተማ መቆርቆርን ተከትሎ ወደ ከተማዋ በመንግስት እንድመጡ የተደረጉ ወላይታ እና ከንባታን  የመሳሰሉ ብሄሮች ሲዳማን ኃላቀር እና ያልተማረ ኣድርገው ይቆጥሯቸው እንደነበረ እና ከኣማራው ጋር በመተባበር ያግልሏቸው እንደነበረ የምገልጽ ከሐዌላ ሞቴ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ፤ የኢትዮጵያ መንግስት የጸጥታ ኃይሎች በሰላማዊ ሰልፈኛ ሲዳማውያን ላይ የፈጸሙት ግድያን የተመለከተ የኣሚስቲ ኢንተርናሽናል ሪፖርት፤ የሎቄውን ግዲያ ተከትሎ የሲዳማ ዞን ኣስተዳዳሪዎች እንደ ብሩ ባሌ እና ግርማ ጩሉቄ ከኣገር መሰደድ እና መታሰርን የተመለከተ፤ ኣቶ መለሰ ማሪሞ ሚና በሎቄው የሲዳማውያን ግዲያ ላይ፤ የሲዳማ ዞን ኣስተዳደር እና ኣመራር ክልል ይገባናል በማለት ያደረጉት ንቅናቄ እና ውሳኔ ፤ የኣቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ እና የኣቶ ሽፈራው ሽጉጤ የሲዳማን ክልላዊ ኣስተዳደር ጥያቄ ለማፈን የተጫወቱት ሚና፤ የሲዳማ ዞን ምክር ቤት የክልል ጥያቄውን በሙሉ ድምጽ መደገፍ እና ከውሳኔው በኃላ በተደረገው ምርጫ በዞኑ ብቸኛ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ የሆነው የሲዳማ ኣርነት ንቅናቄ _ ሲኣን መሸነፍ፤ በሲዳማ የክልል ጥያቄ ላይ የወቅቱ የኣገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኣቶ መለስ ዜናዊ ጠልቃ መግባት፤ እና መሰላሰሉ ጉዳዮች ላይ ሰፍ ዘገባ በቅርቡ ይዞ ይቀባል፤ ይጠብቁን!! ለኣስተያዬቶቻችሁ የሚከተለውን ኣድራሻ ይጠቀሙ፦nomon

የቡና ኤክስፖርት ለሙስናና ብልሹ አሰራር ተጋልጧል

Image
የካቲት ፯ (ሰባት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ቡናን ኤክስፖርት ከማድረግ ጋር በተያያዘ በክትትልና ቁጥጥር፣ በመረጃ አያያዝ፣ ያለብሔራዊ ባንክ ፈቃድ ቡናን ወደውጭ ኤክስፖርት ከማድረግ እና በሁሉም አካባቢ የቡና ድርጅቶችን መጋዘኖች ክምችት ቆጠራ በወቅቱ ባለማድረግ ላይ ክፍተቶች እንደሚስተዋሉ የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ያጠናው አንድ ጥናት አመለከተ፡፡ ጥናቱ  ኤክስፖርት በማያደርጉ ድርጅቶች ላይ እርምጃ ያለመውሰድ፣ በንግድ ፈቃድ ላይ የተጠናከረ ቁጥጥር ያለማድረግ እና በሕገወጥ የቡና ምርት ዝውውርና ግብይት ላይ የሚመለከታቸው አካላት ተቀናጅተው ያለመስራት በዘርፉ የሚታዩ ችግሮች መሆናቸውን ማመላከቱን ኮምሽኑ በድረገጹ ላይ ባሰፈረው ዜና ገልጿል፡፡ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ከምታገኝባቸው የግብርና ምርቶች መካከል በቀዳሚነት የሚጠቀሰው የቡና ኤክስፖርት ሒደት ለሙስናና ብልሹ አሠራር ያለውን ተጋላጭነት አስመልክቶ በኮሚሽኑ የተካሔደው ጥናት ይፋ የሆነው ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት ሰሞኑን በግዮን ሆቴል ጥናቱን ለማዳበር በተከናወነ የምክክር ስብሰባ ላይ ነው፡፡ የውይይት መድረኩ የተዘጋጀበት ዓላማ በዘርፉ ስለሚስተዋሉ የአሠራር ጉድለቶች ለሚመለከታቸው ክፍሎች ግልጽ ግንዛቤ ለማስያዝና ችግሮቹን በመቅረፍ ረገድ የተሻለ አሠራር በማመላከት የመፍትሔው አካል ሆነው የድርሻቸውን እንዲወጡ ለማስቻል እንዲሁም በክፍተቶቹ ዙሪያ የጋራ ግንዛቤ በመያዝ ለመፍትሔው በጋራ ለመንቀሳቀስ ነው ተብሎአል፡፡ አገሪቱ ከቡና ኤክስፖርት የምታገኘው ገቢ በተለይ ባለፉት ሶስት ዓመታት ማሽቆልቆሉ የሚታወቅ ሲሆን ችግሩ ከዚህ ዓይነቱ ሙስናና ብልሹ አሰራር ጋር በቀጥታ ይያያዝ ፣አይያዝ የተገለጸ ነገር የለም፡፡ http://ethsat.co

Over 30 cooperatives are engaged in bamboo farming in Sidama

Image
African Bamboo Plc. Awarded US$ 1.75 million in USAID Grant USAID awarded a total grant of US$ 1.75 million to African Bamboo Plc, Fortune reported. One million dollars of the grant is for developing and testing a heating process to make industrial and commercial quality bamboo using biofuels from organic waste. The second grant, amounting to US$ 750,000 is said to help the Company prepare feasibility studies and market analyses to attract investment capital and to meet requirements for exports to the United States and the European Union, according to Fortune. African bamboo is among 475 organisations that applied for the USAID grant, which supports innovative projects integrating clean energy technology into the agriculture sectors of developing countries to improve production. African Bamboo is currently installing machinery at its bamboo production facility. The company is planning to produce bamboo panels for outdoor decking, construction and pre-fabricated bamboo house

የሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሲዳማን ቋንቋ'' ሲዳሙ ኣፎ'' ለማሳደገ የሚያደርገው ጥረት የሚበረታታ ነው

Image
የሲዳማ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም የሆነው የሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ በሲዳማ ባህል እና ቋንቋ ላይ የተለያዩ ጥናቶችን ከሚያደርጉ የኣገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ግንባር ቀደም ሲሆን፤ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሲዳማ ቋንቋ የትምህርት ክፍል ከፍቶ በማስተማር ላይ ነው። ሪፖርተራችን ጥቻ ወራና የዩኒቨርሲቲውን የሲዳማ ቋንቋ ዲፓርትመንት የስራ እንቅስቃሴ ቃኝቶ የላከልን ኣጭር ዘጋባ እንደሚያመለክተው፤ ዩኒቨርሲቲው የሲዳማን ቋንቋ ለማሳደግ የሚያደርገው ጥረት የምደነቅ ነው ነው። ሙሉ ዘጋባውን እንደምከተለው ኣቅርበነዋል፦ Hawaasi universite mitte yanna Debuubi university yinanni su'ma afidhdhe shiima diro keeshshitu gedensaanni Sidaamu daga kaajado xa'monni xa noo su'mira/ Hawassa university/ soorinoonni. Hakko barrinni kayise Hawaasi universite giddo sidaamu danchate yinanni millimillo assanni leellanno. Sidaanchu beetti/tto unversitete Gashshatenni kayise/Top position/ e''la mine feyaate geeshsha noo position duuchchu manni afirino. Lowo geeshsha danchaho yaa nafa hoongiro albinni woyyate yinanni deerinni Hawaasi unversite giddo sidaamu fooli roore gawwu yaanno. Rosu islanchimma lainohunni, Rosu islanchimma ba'a xaphoomu Tophiyu rosu poolise la

ሰበር ዜና : የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላንን የጠለፈው ረዳት አብራሪ በቁጥጥር ሥር ዋለ

Image
ሰኞ ማለዳ (የካቲት 10) ከአዲስ አበባ ወደ ሮም ሲያመራ የነበረውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ጠልፎ ጄኔቭ እንዲያርፍ ያስገደደው የአውሮፕላኑ ረዳት አብራሪ በጄኔቭ ፖሊስ በቁጥጥር ሥር ዋለ፡፡ የበረራ ቁጥር ET 702 አውሮፕላን የጠለፈው ረዳት አብራሪ በስም ባይጠቀስም ተገዶ ባረፈው አውሮፕላን ውስጥ የሚገኙት ተሳፋሪዎችም ሆኑ የአውሮፕላኑ ሠራተኞች በመልካም ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በድረ ገጹ አስታውቋል፡፡ ሮይተርስ ቀደም ብሎ ያነጋገራቸው የኢትዮጵያ መንግሥት ቃል አቀባይ ሬድዋን ሁሴን አውሮፕላኑ በሱዳን መዲና ካርቱም በኩል ማለፉንና ምናልባትም ጠላፊው ወይም ጠላፊዎቹ ከዚያው ሳይሳፈሩ እንዳልቀረ ተናግረው ነበር፡፡ መጨረሻ ላይ በተገኘው መረጃ ጠላፊው ረዳት አብራሪው መሆኑ ተረጋግጧል፡፡