በታላቁ የሲዳማ ወንዝ ላይ ከሲዳማ ውጪ በመገንባት ላይ ያለው የገናሌ የሀይል ማመንጫ ፕሮጀክት ግንባታ 46 በመቶ መጠናቀቀ ተነገረ
ትላልቅ የሲዳማ ወንዞች የሆኑት እንደ ኤሬርቴ፤ ጋላና፤ ሎጊታ፤ ቦኖራ፤ ሃምሌ እና ሌሎች ወንዞች ከሲዳማ እና ከባሌ ተራራማ ኣከባቢዎች እየተነሱ የሲዳማን የውሃ ሀብት ኣማጠው የሚገቡሩለት የገናሌ የሀይል ማመንጫ ፕሮጀክት ግንባታ ግማሽ ከመቶ ተጠናቋል። ሰሞኑን የመንግስት ዜና ኣውታሮች ከስፍራው እንደዘጋቡት፤ ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅም 254 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ሀይል ያመነጫል ተብሎ የም ጠበ ቅ ሲሆን፤ በአሁኑ ግዜ የወንዙን አቅጣጫ የማስቀየር ስራ ተጠናቆ የግድቡ ግንባታ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ የፕሮጀክቱን የስራ እንቅስቃሴ የጎበኘው የህዝብ ተወካዮች ም / ቤት የተፈጥሮ ሀብትና አካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ፕሮጀክቱ በተያዘለት ጊዜ ጊዜ እንዲጠናቀቅ ከመገናኛ አውታሮች ጋር የተያያዙና ሌሎች ያሉበትን ችግሮች ሊፈቱ ይገባል ብሏል፡፡ የዜናው ምንጭ ፦ http://www.ertagov.com/amharic/index.php/component/k2/item/3497-2014-02-03-13-21-47 ጥቂት ስለ ፕሮጀክቱ PROJECT LOCATION This Hydropower project site lies at Bale-Medewellabu zone in Oromia region. It is 630 km far from Addis Ababa. It¡¯s located at North East of Guji zone in 32 km distance. The project includes constructions like:-dam, cave, water outlet, power house and power transmission and distribution stations. The consultancy service is given by MWH international Company in collaboration with tw