Posts

የሃዋሳን ከተማ ነዳጅ ማደያዎችን ጨምሮ የነዳጅ ምርቶችን በአግባቡ በማያከፋፍሉ ኩባንያዎች ላይ መንግስት እርምጃ ሊወስድ ነው

Image
አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2006  (ኤፍ.ቢ.ሲ ) ሰሞኑን የቤንዚንና የናፍታ እጥረት በመዲናችን አዲስ አበባና በበርካታ የክልል ከተሞች ተከስቷል ። በአንዳንድ አካባቢዎች እና ከተሞች ችግሩ አሁን ድረስ ያልተፈታ ሲሆን  ፥ በትራንስፖርት እንቅስቃሴው ላይም ከፍተኛ ጫናን እያሳረፈ ይገኛል ። የቤንዚንና የናፍታ እጥረቱ በዋናነት በአዲስ አበባና በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል በሚገኙት ከተሞች  በሃዋሳ ፣ ሆሳዕና ፣ ወላይታ ሶዶ እና ሚዛን አማን ነው የተከሰተው ። በሃዋሳ ከተማ ወደ 45 ሺህ ሊትር የሚጠጋ የነዳጅ ስርጭት እየተካሄደ እንደሚገኝና ይህም ቢሆን በቂ እንዳልሆነ የንግድ ሚንስትር ድኤታ አቶ ዓሊ ሲራጅ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተናግረዋል። በተቀሩት ከተሞች ማለትም  ሆሳዕና ፣ ወላይታ ሶዶ እና ሚዛን አማን ግን እጥረት መስተዋሉን ነው የጠቀሱት። በተመሳሳይ በተለያዩ የመዲናችን አካባቢዎች በዚህ ሳምንት የነዳጅ እጥረት የተስተዋለባቸውን ምክንያቶች አቶ ዓሊ ሲራጅ የገለፁ ሲሆን ፥ በዋናነትም ሃላፊነቱ የተሰጣቸው የነዳጅ አከፋፋይ ኩባንያዎች ሀላፊነታቸውን በአግባቡ ባለመወጣታቸውና ነዳጁን ማከፋፈል በማቆማቸው የተፈጠረ ነው ብለዋል። ዋናውና እጥረቱን ያባባሰው  ኩባንያዎቹ በወሩ መጨረሻ የነዳጅ ዋጋ ይጨምራል በሚል የተሳሳተ እሳቤ ቀደም ብለው በርካሽ የገዙትን ነዳጅ በውድ ዋጋ ለመሸጥ ካላቸው ፍላጎት የተነሳ እንደሆነ የገለፁት ሚንስትር ድኤታው ፥ ይሁንና ምንም አይነት የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ እንደሌለ ህብረተሰቡም ሆነ የነዳጅ አከፋፋዮች መረዳት እንዳለባቸው ነው የገለፁት። በተጨማሪም ኦይል ሊቢያ ይጠቀምባቸው የነበሩ 48 ያህል ተሽከርካሪዎች ወደ ሌሎች ኩባንያዎች በመሄዳቸው ፤ የነዳጅ አቅርቦት እጥረቱ ከተሽከርካሪ እ

በሲዳማ ዞን ሃርቤጎና ወረዳ በ250 ሚሊየን ብር ቀርከሃን ወደ ጣውላ የሚቀይር ፋብሪካ ሊገነባ ነው

Image
ኢህኣዴግ ወደ ስልጣና መምጣቱን ተከትሎ በመላው ኣገሪቷ የኢንዱስትሪ ልማት በከፍተኛ መልኩ ትኩረት ተሰጥቶት በመካሄድ ላይ ቢሆንም የሲዳማ ዞን የዚህ እድል ተጠቃሚ ሳይሆን ቆይቷል፤ መንግስት በተለይ በሲዳማ ዞን እና በሃዋሳ ከተማ በመከተል ላይ ባለው የኣገልግሎት ኢንዱስትሪ የማስፋፋት ፖሊስ የተነሳ  ወደ ዞኑ ብሎም ወደ ከተማዋ የሚፈሰው የኢንቨስትመንት ፍስት በኣገልግሎት ስጪ ድርጅቶች ግንባታ ላይ ያተኮረ በመሆኑ፤ ዞኑ በሆቴሎች እና ሎጆች እንዲሞላ ከማድረግ ያለፈ ፋይዳ ኣልነበረውም፤ የሲዳማ ዞን በሃዋሳ ከተማ እና በዙሪያዋ በባለሃብቶች ከተገነቡ ጥቂት የመጠጥ እና ምግብ ፋብሪካዎች በስተቀር ለላፉት 20 ኣመታት  በኢንዱስትሪ ልማት ዘርፍ የተረሳ ዞን ነው። በሲዳማ ዞን ውስጥ ኣልፎ  ኣልፎ  በየወረዳዎች ከምታዩት የቡና መፈልፈያ እና ማቀነባበሪያዎች በስተቀር ለዞኑ ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ ያለውን ልማት ማስመዝገብ የሚያስችል ኣንድም ፋብሪካ የለም። ሃዋሳ እና በዙሪያዋ ያሉት ጥቂት ፋብሪካዎች ለሲዳማ ኢኮኖሚ ያበረከቱት ኣስተዋጽኦ ይሄ ነው የሚባል ኣይደለም፤ በእነዚህ ፋብሪካዎች ተቀጥረው ራሳቸውን እና ቤተሰቦቻቸውን የምደጉሙ ሲዳማውያን በጣት የምቆጠሩ ናቸው። በተቃራኒው መንግስት ለኢንዱስትሪ ልማት በማለት ቤት ንብረታቸውን ኣስነስቶ  መሬቶቻቸውን የነጠቃቸው ሲዳማውያን ቁጥር በርካታ ነው።  ከዚህም ባሻገር መንግስት በተለይ በሲዳማ ዞን እና በሃዋሳ ከተማ በመከተል ላይ ባለው የኣገልግሎት ኢንዱስትሪ የማስፋፋት ፖሊስ የተነሳ  ወደ ዞኑ ብሎም ወደ ከተማዋ የሚፈሰው የኢንቨስትመንት ፍስት በኣገልግሎት ስጪ ድርጅቶች ግንባታ ላይ ያተኮረ በመሆኑ፤ ዞኑ በሆቴሎች እና ሎጆች እንዲሞላ ከማድረግ ያለፈ ፋይዳ የለው። የሲዳማ ዞን መንግስት

የቡና ዘርፍን በባለቤትነት የሚያስተዳድር ድርጅት ሊቋቋም ነው

Image
ባለቤት የሌለውን የኢትዮጵያ የቡና ዘርፍ ባለቤት እንዲኖረው ለማድረግ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት የሚገኙበት ልዑካን ቡድን የሌሎች አገሮች ልምድ በመቅሰም ሥራ ላይ ተጠምዷል፡፡ ጥናቱ ሲጠናቀቅ ቡናን በበላይነት የሚመራ መንግሥታዊ ተቋም ይቋቋማል ተብሏል፡፡  ከጥቂት ሳምንታት በፊት በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ቦርድ ሰብሳቢ በሆኑት አቶ አዲሱ ለገሰ የሚመራ ልዑካን ቡድን ብራዚልና ኮሎምቢያ በመጓዝ፣ አገሮቹ የቡናን ዘርፍ እንዴት እንደሚመሩ ልምድ ቀስሞ ተመልሷል፡፡  ባለፈው ሳምንት ደግሞ የንግድ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ያዕቆብ ያላ፣ በጠቅላይ  ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የፋይናንስ፣ የንግድ፣ የፖሊሲና የዕቅድ አፈጻጸም ቁጥጥር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ አያና ዘውዴን ጨምሮ የግብርና ሚኒስቴር ባለሥልጣናት ያሉበት የልዑካን ቡድን ጓቴማላና ኮስታሪካ በዘርፉ ያላቸውን ልምድ ለመቅሰም ተጉዟል፡፡ በሌላ በኩል የኢትዮጵያ የቡና ዘርፍ ምን ዓይነት አደረጃጀትና አሠራር ይኑረው የሚለውን ጉዳይ የአውሮፓ ኅብረትና ዩኤስአይዲ በየራሳቸው መንገድ ጥናት እያስጠኑ መሆናቸው ታውቋል፡፡ እነዚህ ጥናቶች ሲጠናቀቁ ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ቀርቦ ውሳኔ እንደሚያገኝ መረጃዎች አመልክተዋል፡፡ ባለፉት ዘመናት የቡና ዘርፍ በተለያዩ አደረጃጀቶች ተመርቷል፡፡ ቀደም ሲል ቡና ቦርድ፣ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን፣ ቀጥሎም የቡናና ሻይ ሚኒስቴር ተቋቁሞ የቡናን ዘርፍ ሲመሩት ቆይተዋል፡፡ ነገር ግን ኢሕአዴግ አገሪቱን ከተቆጣጠረ በኋላ ወጥ በሆነ መንገድ ዘርፉን የሚመራ ተቋም ባለመኖሩ ዘርፉ የሚጠበቀውን ያህል ርቀት መጓዝ ሳይችል እንደቀረ ባለሙያዎች ያብራራሉ፡፡ መንግሥት ዘግይቶ የቡናን ዘርፍ የሚመራ አንድ ጠንካራ ተቋም ያስፈልጋል የሚል ውሳኔ ላይ በመድረሱ፣ ለጉዳዩ ቅ

Satirical film targets ‘development’ for tribes 3 February 2014

Image
In the satirical animation 'There You Go!', development experts claim to bring 'sustainable development' to an imaginary tribe. Instead, they bring destruction. © Oren Ginzburg/Survival A new film launched today by Survival International, the global movement for tribal peoples’ rights, takes a satirical look at how tribes are often destroyed in the name of ‘development’. The 2-minute animation ‘There You Go!’  shows how ‘development’ can rob self-sufficient tribal people of their land, livelihood and pride, and turn them into beggars. In the short film, based on a comic book by author Oren Ginzburg, development experts claim they want to bring ‘sustainable development’ to an imaginary forest-dwelling tribe – who end up destitute, in a slum. ‘There You Go!’‘s central message is that forcing ’development’ on tribal people can destroy them, and that tribal people know best what is good for them. ‘What kind of development is it when people lead shorter

Why is it that only Amhara elites denounce Ethiopia’s ethnic federalism?

Image
by Hundanol A. Kebede (OPride) – There is an ongoing coordinated attack on the right of nations and nationalities to self-determination in Ethiopia. This campaign is led exclusively by the Amhara elite with the aim of creating delusions among the general public. They deceptively attribute the failure and brutalities of EPRDF, Ethiopia’s ruling party, to its policy of ethnic federalism. Ethiopia adopted  federal government arrangement in early 1990s on an ethno-linguistic basis in an effort to decentralize the Amhara-dominated highly centralized structures of imperial Ethiopia. By attributing the failure of the ruling regime to ethnic federalism, the Amhara elites want to score two goals: to take back the Menelik palace and demolish self-determination of nations granted by the 1994 constitution, at least in theory. They curtly refer to this arrangement as tribal politics ( ye-gosa poletika)  and a linguistic based division ( be kuankua kefafelun) . Indeed, it is difficult fo