Posts

የሲዳማ ኣርነት ንቅናቄ (ሲኣን) በምርጫ መወዳደሪያ ምልክቱ ላይ ለውጥ ልያደርግ ነው

Image
የሲዳማ ኣርነት ንቅናቄ ከመድረክ "Forum for Democratic Dialogue in Ethiopia" ጋር በጋራ ለመታገል መወሰኑ የምታወስ ሲሆን፤ ድርጅቱ ከመድረክ ጋር መቀላቀሉ በፖለቲካ ፕሮግራሞቹ ላይ ለውጥ እንደማያመጣ ተነግሯል። እንደሪፖርተራችን ጥቻ ወራና ዘጋባ፤ ሲኣን ከመድረክ ጋር በጋራ ለመስራት ሲወስን በፖለቲካ ፕሮግራሞቹ ላይ ለውጥ ባያደርግም፤ ከዚህ በፊት ይታወቅበት የነበረውን ወንድ ዶሮ የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት መቀየሩ ኣይቀርም። ሲዳማውያን ለበርካታ ኣመታት ድርጅቱን የመረጡበት የኣውራ ዶሮ ምልክት በመድረክ የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት ይተካል ተብሎ ይጠበቃል። የጥቻ ዘገባ እንደምከተለው ቀርቧል፦ SLM medireki ledo xaadooshshe assite kaino. Kuni xaadooshshi GIMBAARE kalaqate./ Gimbaare, uhidete,Kinijiti...Yinanni babbandanni.Gimbaaretenni xaade miila ikkato woyite ajandu soorro di heedhanohe. SLM ajandinna poletiku prograame noo gedeenni heedheenanni xaande mittima kalanqe miteenni sharramanni. Mitto ikkanno coyi heeriro, konni albaanni SLMu doorshu malaati afaminohu labaa Lukkichchoho. Hakkone doorshsu malaate soorine medireki ledo mitto assinanni. Woluri sooramannori dino. Konni albaanni insa prograame SLM harnsho ledo xaadannota buunxoonni.

ማህበራትና ዩኒየኖች በምርት ገበያው እንዴት መሳተፍ ይችላሉ?

Image
የፌደራል የኀብረት ሥራ ኤጀንሲ መረጃ እንደሚጠቁመው በአገራችን እስካለፈው ዓመት መጨረሻ ድረስ  26 ሺ  672  የኀብረት ሥራ ማህበራት አሉ፡፡ እነዚህ ማህበራትም በድምሩ ከ 5  ነጥብ 89  ሚሊዮን በላይ አባላት እንዳሏቸው መረጃው ይጠቁማል፡፡ ይህም ማለት ከአጠቃላዩ የአገሪቱ ህዝብ  13  በመቶ ገደማ ያህሉ ቢያንስ የአንድ ማህበር አባል ሆኗል ማለት ሲሆን፣ በጾታ ተዋፅኦ ሲታይም  85  በመቶ ወንዶችና  15  በመቶ ሴቶች በእነዚህ ማህበራት ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ በድምሩ  1  ቢሊዮን ብር የሚጠጋ ካፒታል ያላቸው የኀብረት ሥራ ማህበራቱ ከ 1  ነጥብ  1 ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ አባላትና ሌሎች ዜጐች የሥራ ዕድል መፍጠራቸውንም መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ የኀብረት ሥራ ማህበራቱ ተደራጅተው  177  ያህል ዩኒየኖችን መሥርተዋል፤ ዩኒየኖቹ በበኩላቸው የአባል ማህበሮቻቸውን ጥቅም ለማሳደግ የሚያስችሉ የተደራጁ ሥራዎችን እያከናወኑ ይገኛሉ፡፡ በተለይም በግብርና ግብይት ዘርፍ ዩኒየኖች እያደረጉት ያለው እንቅስቃሴ ከፍተኛ አገራዊ ጠቀሜታ እያስገኘ መሆኑን መገንዘብ ይቻላል፡፡ ከዛሬ አምስት ዓመት ወዲህ የግብርና ኀብረት ሥራ ዩኒየኖች ማዳበሪያ ከውጭ በማስመጣት ተግባር ላይ ተሠማርተው የአገሪቱን የማዳበሪያ ፍላጐት  70  በመቶ ያህል የሚሸፍን ግብይት ሲያካሂዱ ቆይተዋል፡፡ በአሁኑ ወቅትም ከሞላ ጐደል የአገሪቱ የማዳበሪያ ፍጆታ ሙሉ በሙሉ በማህበራትና ዩኒየኖች አማካይነት ከውጭ እየተገዛ በመቅረብ ላይ ነው፡፡ በቡና ምርትና ግብይት ዘርፍም እንዲሁ ጠንካራ የቡና ገበሬዎች የኀብረት ሥራ ማህበራትና ዩኒየኖች ተመሥርተው የአባሎቻቸውን ጥቅም የሚያሳድጉ ተግባራትን እያከናወኑ ይገኛሉ፡፡ በአገሪቱ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ውስጥ ያላቸው ድርሻም ቀላል በማይባል ደረጃ ዕድገት እያ

University working toward fostering technology transfer, community development

Image
Of late, The Ethiopian Herald had a brief while with President of Hawassa University, Dr. Yosef Mamo regarding a number of issues. Here under follows part of the discussion. Herald: Let us begin our discussion with the university's performance in relation to teaching-learning process, academic research as well as its community development engagements? Dr. Yosef: I shall start with the performance evaluation result that was piled up in 2005. The result has shown that Hawasa University stands second outranked by Jimma University, according to a preview criteria which consisted over two hundred elements. Among the criteria, teaching-learning process, academic research, community development service and good governance were the major ones. Coming to the teaching and learning process, as it is known the university has five campuses: The main campus, College of Wondo Genet Forrest and Natural Resource Conservation, College of Agriculture, College of Health Science Campus an

"ልጣድ"እና "ሚስ ፌስ"

ምንጭ፦ ኢዜኣ ልጣድና ሚስ ፌስ በአንድ መስሪያ ቤት የሚሰሩ ባለደረቦች ናቸው። ሁለቱም የቅጽል ስማቸውን ያገኙ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በተለከፉበት ሱስ ሳቢያ ነው። በአንድ ተቋም በመምህርነት የሚያገለግሉት ቲቸር ፌስ በተመሳሳይ የሱሱ ሰለባ ናቸው።  ብዙዎች ከአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ አንስቶ እሰከ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ያሉ ተማሪዎች ፣ነጋዴዎች ፣የመንግስትና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ሰራተኞችና ሌሎችም  በዚህ ሱስ የመለከፋቸው ጉዳይ የአደባባይ ሚስጢር ነው ።  ከሁሉም ግን የሰማሁት የሚስፌስና ልጣድ የከፋ ሳይሆን አይቀርም። እነዚህን ሁለት ሰዎች ለማግኘት ስል ወደሚሰሩበት መስሪያቤት አመራሁ።  አንድ የልጣድን የቅርብ ጓደኛ አገኘሁና ስለ ልጣድ የሚያውቀውን እንዲያጫውተኝ ነገርኩት ምን እባክህ በተደጋጋሚ ብንነግረውም አልሰማ አለን ማህበራዊ ህይወቱ እየቀጨጨ መጥቷል። በፊት ከስራ ሰዓት ውጪ ተገናኝተን የምንጨዋወትባቸው ጊዜያት ዛሬ እየናፈቀኝ ነው።  ልጣድ ጨዋታ አዋቂ በመሆኑ እሱ ባለበት ቦታ ብዙ ሰዎች ተሰባስበው ማየት የተለመደ ነበር ዛሬ ይህ የለም ማለት ይቻላል። ልጣድን ለማግኘት አጋጣሚን መጠበቅ ግድ ይላል።  አንዳንዴ በአጋጣሚ ስንገናኘው ሁለተኛ ማቆም አለብኝ እስከመቼ እንዲህ እንደምሆን ግራ ይገባኛል ከዛሬ ጀምሮ አልደርስበትም ይላል ግን ተመልሶ ያው ነው።  ቅጽል ስሙ ከምን ተነስቶ ተሰጠው አልኩት ከዚሁ ከሱሱ ነው በሎ ተመልሶ ይጣድበታል፡፡ በዚህ ሳቢያ ልጣድ ዋና ስሙን ተክቶ መጠሪያው ሆኖ አረፈው።  በሁኔታው እየተገረምኩ ልጣድ ጋር እንዲወስደኝ ጠየኩትና ይዞኝ ሄደ። ልጣድ ጋር ስንደርስ በትኩረት ስራውን እየሰራ ነው። አይኖቹ ከኮምፒውተሩ ሞኒተር ላይ ተተክለዋል። አንዳንዴ ፈገግ እያለ። ያለማቋረጥ እጆቹን ኪቦ

ካላ ጆን (ዮሐንስ) እና ባለቤታቸው ኣሬኔ ሃመር በሲዳማ ላይ ከጻፏቸው ምርምሮች መካከል ኣንዱ የሆነውን በሲዳማ ባህላዊ ኣምልኮ እና እምነት ላይ የተሰራ ስራ

Image
በሲዳማ ብሄር ላይ የተለያየ ጥናት ካደረጉት የውጭ ተመራማሪዎች መካከል የሆኑት እና '' የሲዳማ ህዝብ እና ባህሉ ''በምል ርዕስ ካላ ቤታና ሆጤሳ  ባሳተሙት መጽሃፍ ውስጥ ስማቸው በተደጋጋሚ በመጠቀሱ የተነሳ መላው የመጽሃፉ ኣንባቢያ  የምታውቃቸው ካላ ጆን (ዮሐንስ) እና ባለቤታቸው ኣሬኔ ሃመር በሲዳማ ላይ ከጻፏቸው ምርምሮች መካከል ኣንዱ የሆነውን በሲዳማ ባህላዊ ኣምልኮ እና እምነት ላይ የተሰራ ስራ ከታች ያንቡ፦ ለተጨማር ንባብ ፦   http://www.jstor.org/discover/10.2307/3772719?uid=2&uid=4&sid=21103366544957