Posts

የካንሰር ህክምና ማዕከል በሃዋሳ ሊከፈት ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9 ፣ 2006(ኤፍቢሲ)በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች ስድስት የካንሰር ህክምና ማዕከላት ሊከፈቱ ነው። የጤና ጥበቃ ሚንስትሩ ዶክተር ከሰተብርሃን አድማሱ ማዕከላቱ አስፈላጊው ግብዓት ተሟልቶላቸው  በመጪው መስከርም ወር ስራ እንደሚጀምሩ ተናግረዋል። በአሁኑ ውቅትም ከ12 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ ወጪ በማድረግ ለማዕከላቱ የህክምና ቁሳቁስ ግዥ ለመፈፀም ሂደቱ መጠናቀቁን ገልፀዋል። የካንሰር ህክምና መስጫ ማዕከላቱ በጎንደር፣ መቀሌ፣ ጅማ፣ ሀዋሳ እና በሀሮማያ የሚከፈቱ ሲሆን፥ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ደግሞ  ማዕከሉን የማስፋፋት ስራ እየተካሄደ ይገኛል ። የካንሰር ህክምና መስጫ ማዕከላቱ  መስፋፋት በመስኩ የሚሰተዋለውን የህክምና አገልግሎት እጥረት በመቀረፍ እና የካንሰር ህሙማን እንግልትን በመቀነስ ተገቢውን አገልግሎት እንዲያገኙ ያሰችላል ብለዋል።

አሁንም የፕሬስ ነፃነት ይከበር እንላለን!

ሕገ መንግሥቱ ለፕሬስ ነፃነት ዋስትና ሲሰጥ በአንቀጽ 29 በሚገባ በማብራራት በማናቸውም መንገድ ሕጋዊ ከለላ እንደሚደረግለት ደንግጓል፡፡ የሕገ መንግሥቱ  አንቀጽ 29 በሰባት ንዑስ አንቀሶች ታጅቦ የአመለካከትና ሐሳብን በነፃ የመያዝና የመግለጽ መብት አረጋግጧል፡፡ ይህ የሕገ መንግሥቱ ወርቃማ አንቀጽ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሰብዓዊ መብት ድንጋጌ አንቀጽ 19 ቀጥተኛ ግልባጭ ነው፡፡ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 29 መሠረት ማንም ሰው ያለማንም ጣልቃ ገብነት ሐሳብ የመግለጽ፣ በፕሬስና በሌሎች መገናኛ ብዙኃን፣ እንዲሁም በማንኛውም የማሠራጫ ዘዴ ማንኛውንም መረጃ የመሰብሰብ፣ የመቀበልና የማሠራጨት መብቶችን ያጠቃልላል፡፡ ቅድመ ምርመራ (ሳንሱር) ተከልክሏል፡፡ የተለያዩ አስተሳሰቦችን ማራመድ ይቻላል፡፡ ለዚህም ሕጋዊ ጥበቃ ይሰጣል፡፡ ማንኛውም ዜጋ በእነዚህ መብቶች አጠቃቀም ረገድ የሚጣሉ ሕጋዊ ገደቦችን ጥሶ ከተገኘ በሕግ ተጠያቂ ሊሆን ይችላል ይላል፡፡  ኢትዮጵያ ውስጥ የግል ጋዜጦችና መጽሔቶች ሥራ ላይ ከዋሉ 22 ዓመታት እየተቆጠሩ ነው፡፡ በእነዚህ ዓመታት በበርካታ ውጣ ውረዶች ውስጥ በማለፍ የግሉ ፕሬስ ውጤቶች ጠቃሚ አስተዋጽኦ ማበርከታቸው አይካድም፡፡ አሁንም በጎርባጣው ጎዳና ላይ እየተጓዙ ናቸው፡፡ በመቶዎች የሚቆጠሩ የፕሬስ ውጤቶች ይቀርቡባቸው የነበሩ ዓመታት አልፈው አሁን ውስን ጋዜጦችና መጽሔቶች ቀርተዋል፡፡ በእነዚህ ዓመታት የግሉ ፕሬስ ፈተናዎች በሁለት ምክንያቶች ሥር ሊጠቃለሉ ይችላሉ፡፡ አንደኛው ውጫዊ ሲሆን፣ ሁለተኛው ውስጣዊ ችግር ነው፡፡  የውጭውን ተፅዕኖ ስንፈትሽ ችግሩ ከመንግሥት ይጀምራል፡፡ መንግሥት የፕሬስ ነፃነትን በተመለከተ ሕጎችን፣ ደንቦችንና መመርያዎችን ከማውጣት ባለፈ ለፕሬሱ ዕድገት የሚያደርገው አስተዋጽ

How ethical is your coffee? Exploring the local stance on fair and direct trade

Image
'' Fair Trade’s advantage comes from its interaction with coffee cooperatives representing multiple small hold farmers, thereby facilitating an economy of scale that makes business with roasters possible. In Ethiopia, which is considered coffee’s birthplace, farms average only two hectares. Cooperatives also have the collective power to improve farmers’ communities by investing in them, as well as assisting with organic certification, which provides further value add to coffees sold, she said. Although Third Coast sells fair trade certified coffee, such as Ethiopian Yirgacheffe and Sidama, it isn’t fair trade certified as an organization, she said. This is because it believes in paying above the fair trade minimum price in recognition of the coffee’s quality and establishing a relationship with the seller that goes a step further. '' Standing in front of the coffee selection in a grocery store or a cafe is often thrilling (so much choice

SCFCU - SIDAMA COFFEE FARMERS COOPERATIVE UNION

Image
The Sidama Coffee Farmers Cooperative Union (SCFCU) was founded in 2001 to represent coffee producing cooperatives located throughout the Sidama zone of southern Ethiopia. As a result of the region's excellent soil, ideal climate, and high elevation (1,750-2,100m), they have become an origin recognized for their world-class specialty coffee production. Today, SCFCU represents 47 cooperatives and over 70,000 farmers (smallholders), making them the second largest coffee producing cooperative union in Ethiopia. Currently, 39 cooperatives are Fair Trade Certified and 35 are Certified Organic. SCFCU supports farmers by developing producer/buyer linkages, directly exporting members' coffee to the international market, facilitating access to finance for the harvest, and through capacity building, training, and education programs. They have successfully increased farmers' share of the price received for the coffee, all the while contributing to improvements in quality for Ethio

SIDAMA: La COLOMBE coffee roaster's best coffee of the year 2013

Image
New