Posts

የሃዋሳ ከተማ በኢትዮጵያ የከተሞች ውድድር በተደጋጋም ኣሸናፊ መሆን የሲዳማውያ የማስተዳደር ብቃት ማረጋገጫ ነው፤ ከተማዋ ኣየር ማረፊያ ልገነባላት ነው

Image
የሲዳማ መዲና የሆነችው ሃዋሳ ከተማ ላለፉት 19 ኣመታት የከተማዋ ባለበት በሆኑት የሲዳማ ተወላጆች መተዳደር ከጀመረች ወዲህ በመጤዎች ለግማሽ ምዕተኣመት ሲትተዳደር ካሳየችው እድገት በላይ በማስመዝገብ በኣሁኑ ጊዜ በኣገሪቱ ከምገኙ ግንባር ቀደም የክልል ከተሞች ኣንዷ ልትሆን በቅታለች። ብሎም ከተማዋ ኣገሪቱ በማስመዛገብ ላይ ላለችው የኢኮኖሚ እድገት ተጨባጭ ማሳያ ሆናለች። ሃዋሳ በተለይ ባለፉት 10 ኣመታት ለነዋሪዎቿ ምቹ እንዲትሆን በማለም ትምህርት እና ጤናን ጨምሮ በሌሎች መሰረታዊ ኣገልግሎት ዘርፎች፤ በመንገድ፤በኃይል እና ውሃን ጨምሮ በሌሎች ኢንፍራስትራክቼርን በማስፋፋት ረገድ ውጤታማ ስራዎች ከተሰሩባቸው የኣገሪቷ ከተሞች ኣንዷ ናት። በመልካም ኣስተዳደር ላይ የምታዩትን ኣንዳንድ ችግሮችን በመቅረፍ ስራዎች በከተማዋ ኣስተዳደር በመስራት ላይ ሲሆን በቅርብ ጊዜ ውስጥ መልካም ውጤት ያመጣል ተብሎ ይጠበቃል። እንግዲህ የሃዋሳ ከተማ በየኣመቱ በምካሄደው የኢትዮጵያ ከተሞች ሳምንት ውድድር ላይ ለነዋሪዎቿ ኑሮ ምቹነት በተለያዩ ዘርፎች ባካሄደቻቸው መልካም ስራዎች በምርጥ ከተማነት በመመረጥ በተደጋጋም ኣሸናፊ መሆኗ ከተማዋን የሚያስተዳድሩት ሲዳማውያ ኣይደለም ከተማ እና ዞንን ቀርቶ ክልልን በብቃት ማስተዳደር እንደምችሉ ያስመሰከሩበት ነው። የሃዋሳ ከተማ የኢንዱስትሪ እና የቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ የከተማዋ ኣስተዳደር ለያዘው እቅድ መሳካት ኣስተዋጽኦ ከሚያደርጉት ነገሮች መካከል የኣውሮፕላን ማረፊያ መኖር ወሳኝ ቢሆንም ከተማዋ ያለ ኣውሮፕላን ማረፊ ቆይታለች። ለሃዋሳ ከተማ በኣየር ማረፊያነት የሚያገለግለው ከሃዋሳ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ ፊትለፊት ያለ ሜዳ ሲሆን፤ ይህ ሜዳም ሂልኮፕቴር እና ትናንሽ ኣውሮፕላኖች ለማሳረፊያነት ያለፈ ኣገልግሎች

Ethiopia: Somalis, ONLF, OLF plus Eritreans hold "Horn of Africa Solidarity Conference"in Frankfurt, Germany

Image
By: Ahmed Abdi Somalilandsun - The "Horn of Africa Solidarity Conference" is held in Frankfurt, Germany on Saturday. This conference,which is annually held was this time long-time invested and properly organized by Somali Communities from Ogaden Region in Germany. This Conference, which was totally different from the previous ones was participated in different communities from Horn of Africa mainly Somali communities,Oromio Communities, Eritrean Communities and Somali communities from Occupied-Ogaden region. The aim of the Conference was to overthrow what they call an "illegal government" of Tigray People's liberation front Regime of Addis Ababa. The Leaders from United Horn of Africa allies of ONLF,OLF,Somali Diaspora,plus Eritreans that participated in the conference vowed to oust out the minority regime of Tigray. "We have opened a new chapter of collaboration between us and the Horn of Africa nations that are under Ethiopian occupation a

LOOKING TO THE PAST TO BUILD FOR THE FUTURE

The booming construction industry increasingly relies on expensive imported materials to satisfy demand, yet a team of innovative architects believes a solution lies closer to home. Combining traditional techniques with the latest technology, the only barriers they face are the recently imposed housing regulations, writes Tibebeselassie Tigabu.  The neighborhoods of Addis Ababa are transforming into concrete jungles, with the mushrooming buildings giving the city a whole new identity. Many complain of losing their old memories, as the high-rise projects dominate the skyline. Traditional housing materials such as mud, straw and bamboo are considered “primitive”, now completely replaced by concrete and iron sheets.  Houses found in different areas of the country, like the hidmos in Tigray or the bamboo houses of Sidama, cannot be transferred to an urban setting, and even in rural areas they are moving towards corrugated iron.  Many architects criticize the new city build

ዋሊያዎቹ ሰኞ ከሊቢያ ጋር ይጫወታሉ

በአፍሪካ አገሮች የእግር ኳስ ዋንጫ (ቻን) የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ወደ ደቡብ አፍሪካ ያመራል፡፡ ፌዴሬሽኑም ዛሬ በኢንተርኮንትኔታል ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ እንደሚሰጥ አስታውቋል፡፡ ኢትዮጵያ ከምትገኝበት ምድብ የተደለደለው የጋና ብሔራዊ ቡድን ባለፈው ሰኞ ምሽት ደቡብ አፍሪካ ገብቷል፡፡ በኢንተርኮንትኔታል ሆቴል ተቀምጦ ከሁለት ሳምንት በላይ ዝግጅት ሲያደርግ የቆየው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን፣ ባለፈው ዓርብ ወደ ናይጄሪያ አምርቶ በማግስቱ ቅዳሜ ከናይጄሪያ አቻው ጋር ተጫውቶ 2ለ1 ተሸንፎ እሁድ ታኅሣሥ 27 ቀን 2006 ዓ.ም. አዲስ አበባ መመለሱ ይታወሳል፡፡  በመጪው ቅዳሜ ጥር 3 ቀን 2006 ዓ.ም. በኬፕታውን ስታዲዮም አስተናጋጅ ደቡብ አፍሪካ ከሞዛምቢክ በሚያደርጉት የመክፈቻ ጨዋታ ይጀመራል፡፡ ባቻን ሻምፒዮና ኢትዮጵያን ጨምሮ ከጥቂት አገሮች ውጪ ያሉት ደቡብ አፍሪካ፣ ጋና፣ ናይጄሪያ፣ ካሜሩንና የመሳሰሉት የሚሳተፉት በሁለተኛ ቡድናቸው ስለመሆኑ ሲነገር መቆየቱ ይታወቃል፡፡  የዋሊያዎቹ አለቃ አሰልጣኝ ሰውነት በኬንያ አስተናጋጅነት በቅርቡ በተከናወነው ሴካፋ የእግር ኳስ ሻምፒዮና ላይ፣ በእሳቸው አገላለጽ ለነባሩ ብሔራዊ ቡድን ተተኪ ያሉዋቸውን ተጨዋቾች ይዘው እንደሔዱ፣ ነገር ግን በውሳኔያቸው ሳይጸኑ መቅረታቸው ሲያስተቻቸው ሰንብቷል፡፡  አሰልጣኙ ከኢትዮጵያ ውጭ ባሉ ሊጎች ከሚጫወቱት በደቡብ አፍሪካ ጌታነህ ከበደ፣ ከሱዳን አዲስ ሕንጻና ሽመልስ በቀለ እንዲሁም በግብጽና በቤልጄም ክለቦች ሲጫወት ከቆየው ሳላዲን ሰይድ በስተቀር የቀሩትን ሙሉ በሙሉ አካትተው መሄዳቸው ተቃውሞውን አባብሶታል፡፡ አሰልጣኙ ደጋግመው እንደሚናገሩት አሁን ባለው በአገሪቱ ሊግ ነባሮቹን የብሔራዊ ቡድን ተጨዋቾች ሊተኩ የሚችሉ አሉ፡፡ ይህ የአ

A tribute to the birth place of coffee, Ethiopia

Image
Ethiopian Embassy, Beijing,  08 January 2014- In a ceremony held at the  Starbucks  flagship store in  Beijing Kerry Centre , a coffee testing program for the newly introduced  Ethiopian Blend  was held yesterday, January 7. On the occasion, Ambassador Tesfaye Yilma, Deputy Head of the Ethiopian Embassy in China said that the Ethiopian Coffee  remains unique coffee and thanked Starbucks for promoting and presenting Ethiopian coffee with its uniqueness and identity. “We grow it in Ethiopia, partially process it and Starbucks serve it in cups, this is partnership in action.” The Vice President for Public Affairs of Starbucks China, Mr.Dongwei Shi on the occasion made a lucid presentation of Ethiopian coffee and the new blend. The Ethiopian Blend was colorfully served in a traditional Ethiopian coffee ceremony performed to guests present. The Ethiopian coffee ceremony is a social event where family, neighbors and friends gather and share their thoughts, feelings, concerns, gossi