Posts

የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ተብሎ ከዛሬ 10 ኣመት ጀምሮ በየቀበሌያቱ የተገነቡ እና ኣሁንም ባንዳንድ የሲዳማ ቀበሌያት በመገንባት ላይ ያሉት የኣርሶ ኣደር ማሰልጠኛ ቤቶች ለታለሙለት ዓላማ ካለመዋላቸው በላይ ተንከባካቢ ኣጥተው በመፍረስ ላይ በመሆናቸው የምመለከተው ኣካል ኣስፈላጊውን እርምጃ እንዲወስድ ጥሪ ቀረበ

Image
የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ተብሎ ከዛሬ 10 ኣመት ጀምሮ በየቀበሌያቱ የተገነቡ እና ኣሁንም ባንዳንድ የሲዳማ ቀበሌያት በመገንባት ላይ ያሉት የኣርሶ ኣደር ማሰልጠኛ ቤቶች ለታለሙለት ዓላማ ካለመዋላቸው በላይ ተንከባካቢ ኣጥተው በመፍረስ ላይ በመሆናቸው የምመለከተው ኣካል ኣስፈላጊውን እርምጃ እንዲወስድ ጥሪ ቀረበ በጉዳዩ ላይ ሪፖርተራችን ጥቻ ወራና ሁኔታውን ከሲዳማ ቃኝቶ የምከተለውን ዘገባ ልኮልናል ያንቡት፦ Lowo dirinni afamanni dayiinte gede Tophiyu jiro /Economy/ 85% gibirinnunni galtino. Tenne Tophiya dagara heeshsho ikkitino sekitere haaru daninni qineesine ''Gibirinnu albise Industre '' iilishanno gede galtino/wodhdho/ principle tunge ha'nanni hee'noonni. Gibirinnu albisanna industre iillinanni harinsho gibirinnu loosi iima lowo woyyo abbitanno yine hendoonni. Kayiinilla hendoonni gede horo di abbitino. Gibirinnu jiro halashshate/product and productivity/ amandoonni strategy giddo gibirinnu looso practical training uyiinanni kaajisha umikkite. Tenne strategy loosu iima hosiisate 10 kifilera fonqolante ikkado guma afidhino wedella fille shoolu qajeelshu beehachinni yaano, Saadate ce

ሰበር ዜና፦ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ኣንድ ህንጻ በእሳት ተያይዟል

በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ኣንድ ህንጻ በእሳት ተያይዟል። እንደ ኣይን እማኖች ገለጻ ከሆነ ከህንጻው የምንቀለቀለው እሳት በኪሎ ሜትሮች ርቀት ላይ ይታያል። እስከ ኣሁን ባለን መረጃ መሰረት የህንጻው የላይኛው ፎቆች በእሳት ቃጠሎው የወደሙ ሲሆን በሰው ነፍስ ላይ የደረሰው ጉዳት ግን ኣለመኖሩን ያልተረጋገጡ መረጃዎች ያሳያሉ። በእሳት ቃጠሎው የወደመውን ህብረትን በተመለከተ የዩኒቨርሲቲው ኣስተዳደር በቅርቡ መረጃ ይሰጣል ተብሎ  ይጠበቃል። ዝርዝር መረጃው እንደደረሰን እናቀርባለን

ትርፍ እንጂ ክሳራ በማያውቀው የኢትዮጵያ ፋይናንሻል ገበያ የደቡብ ግሎባል ባንክ በ11 ወራት እድሜው ከ14 ሚሊዮን በላይ ብር መክሰሩ እየተነገረ ነው

Image
Debub Global Makes False Start in Banking Journey   Although it is common for newcomers to struggle in the first year, the 14.3 million Br loss is excessive From left to right Nuredin Awol, Board chairperson of Debub Global Bank, Worku Lemma, president, Melaku W. Mariam and Haile Hamaro, Board members, during the annual general assembly held at the Millennium Hall.   Debub Global Bank, which joined the banking industry as the 15th private bank in August 2012, incurred significant losses compared to other newcomers, during its first 11 months of operations. The annual audited report released during the second annual general shareholders meeting, held on December 21, 2013, at the Millennium Hall, disclosed that the Bank has finished the year by reporting a loss of 14.3 millionBr.Even though making a loss is common for newcomers to the industry, the amount reported at Debub Global is huge. Debub has earned a total income of 14.8 million Br, while spending 29.1 million Br

በሃዋሳ ከተማ ውስጥ ሲዳማውያን በኢኮኖሚው ዘርፍ ብቁ ተወዳደር መሆን ኣልቻሉም፤በንግድ ስራ ከሌላው ብሄር እኩል ለመስራት ብዙ የልምድ ማነስ ይታይባቸዋል

Image
እንደምታወቀው ኣብዘኛውን ቁጥር የምይዘው የሲዳማ ህዝብ የምኖረው በገጠር ነው። ሲዳማ ወደ ከተማ መግባት የጀመረው የኢህኣዴግ መግባትን ከተትሎ ነው። በወቅቱ የሲዳማውያን በገዛ ከተሞቻቸው ውስጥ ገብተው መኖር እንዲጀምሩ በምል የዞኑ መንግስት ብዙ እድሎችን በመፍጠር የህዝቡን ወደ ከተማ መግባት እና ወደ ከተሜነት መለወጥን ኣበረታቷል፤ ምንም እንኳን እንደታለመለት ሳይሆን ወደ ሃዋሳ እና ወደሌሎች የሲዳማ ከተሞች የገባው የገጠሩ ህዝብ በመንግስት የተሰጣቸውን መሬት ለሌላ ብሄር ተወላጅ ባለሃብቶች በመሸጥ እጅ ነካሽ ብሆኑም። ለኣብነት ያህል ከዛሬ ኣስር እና ኣስራም ኣምስት ኣመት ጀምሮ በተለይ በሃዋሳ ከተማ ውስጥ የሲዳማውያን በኢኮኖሚው የበላይነት እንዲኖራቸው ሲባል ለንግድ የምሆኑ ግንባር የሆኑ ቦታዎች በዞኑ መንግስት እና በከተማዋ ኣስተዳደር ለበርካታ ሲዳማውያን የተሰጠ ሲሆን፤ የተሰጣቸው መሬት ላይ የንግድ ቤቶችን በመገንባት የእድሉ ተጠቃሚ ከመሆን ኣብዛኛዎቹ የተሰጣቸውን መሬት ከላይ እንዳነሳሁት ለሌላ ብሄር ተወላጂ ባላሃብቶች በመሸጥ ሌሎቹን ጠቅመዋል ሲጠቅሙም ይታያል። በከተማዋ ግንባር ቀደም የሆኑ ቦታዎች ወይም በኣሁኑ ጊዜ ትላልቅ የንግድ ቤቶች ተሰርቶባቸው ብዙ ገንዝብ በማስገባት ላይ ያሉ ቦታዎች የዛሬ ኣምስት እስከ ኣስር ኣመታት በፊት ባለቤቶቻቸው እኔማናቸው ከተባለ መልሱ መቶበመቶ ሲዳማዎች እንደሆኑ ብዙ ሳይደከም የደረስበታል። በርግጥ በሃዋሳ ከተማ ውስጥ የሲዳማ ባለሃብት የለም ማለት ኣይደለም። በከተማዋ ውስጥ በመገንባት ላይ ከምገኙ ህንጻዎች ውስጥ በሲዳማ ባላሃብቶ በመገንባት ላይ ያሉ በርካታ ናቸው፤ ነገር ግን እንደከተማዋ ባላቤት ፤ ካለው የኢኮኖሚ ጡንቻ እና የዞኑ እና የከተማ ኣስተዳደር ከፈጠረላቸውም ምቺ የስራ እድል ኣን

When Does the Development Aid Work in Africa? Lessons from the Ireland Aid in Sidama, Ethiopia: Part II

By: Wolassa L. Kumo   2. The Ireland Aid - Sidama Development Programme - An Area Based Integrated Rural Development Approach 2.1 The Development Programme The Ireland Bilateral Aid Programme for the Sidama province known as the Sidama Development Programme (SDP) was established in May 1994 after a feasibility study conducted by the team of development experts from the Embassy of Ireland in Addis Ababa, led by Mr. Joseph Feeney identified three areas for development assistance in the country. These were (a) Sidama and Gurage provinces in Southern Ethiopia and the Tigray province in Northern Ethiopia. During this period the Ireland aid followed a non-conventional development assistance approach that was based on equal partnership with the local people with funding support provided to projects directly identified as development priorities by the people on the ground. The Ireland Aid –Sidama Development Programme was an integrated rural development program with in