Posts

ምኒልክ የሲዳማ ነጻ መንግስት እና ግዛት በመውረር በሲዳማ ህዝብ ላይ የፈጸመው ኢስብኣዊ ግድያ እና ወንጀል በምንም መንገድ ቅዱስ ልሆን ኣይችልም

Image
ኣጸ ምኒልክ የሲዳማ ህዝብ በራሱ መንግስት ለዘመናት ሲያስተዳድር የቆየውን ነጻ ግዛት በማን ኣለብኝነት በመውረር እና ከኣውሮፓውያን ያሰባሰባቸውን የወቅቱን ዘመናዊ የጦር መሳሪያ በመጠቀም በንጽሃን የሲዳማ ወንዶች እና ሴቶች ብሎም ህጻናት ላይ የፈጸመው ኢሰብኣዊ ተግባራት በድምጻዊ ቴዲ ኣፍሮ በቅዱስ ጦርነትነት መጠቀሱ እጅግ ኣሳዛኝ ነው።  ምኒልክ በሲዳማ ህዝብ ላይ  ያካሄደው ኢስብኣዊ  ጭፍጨፋ በቅዱስነት የምጠቅሱት ቴዲን የመሳሰሉ ግለሰቦችን ጨምሮ  በየጊዜው ተነስተው የወደቁ እና ኣሁን በስልጣን ላይ ያሉ የኢትዮጵያ መሪዎች በሲዳማ ህዝብ ላይ የፈጸሙት መሰል ኢሰብኣዊ ተግባራት በግልጽ ልወገዝ ይገባል። ከዚህም ባሻገር የሲዳማ ህዝብ የቴውድሮስ ካሳሁን ኣይነት ኣመለካከት ያላቸውን ስዎች ልታገላቸው ይገባል።  The dark side of Teddy Afro's fame and fortune   By Tigist Geme (OPride) – Ethiopia’s pop star Tewodros Kassahun, better known as   Teddy Afro , is once again back in the limelight. Teddy made headlines last week with a comment published in the local Amharic magazine, Enqu, in which he condoned Menelik's greater Abyssinian campaign in southern Ethiopia as a holy war. Despite this disturbing statement and Teddy’s controversial past, local subsidaries for two multinational corporations – Heineken NV and Coca Cola Company

ጦጢት ለራሷ ሳትገረዝ፣ የሌላውን ዐይን ትይዛለች

ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሌባ ወደ አንድ አሮጊት ቤት ገብቶ ሊሰርቅ አካባቢውን በትክክል ለማጥናት ፈልጐ አንዴ በግራ፣ አንዴ በቀኝ፣ ይሄዳል፡፡ አንዴ በፊት ለፊት፣ አንዴ በጓሮ ይዞራል፡፡ በመጨረሻ ማንም እንደሌለና ማንም እንዳላየው ካረጋገጠ በኋላ ወደ ቤት ዘው ይላል፡፡   ዘወር ዘወር ብሎ ሲያይ፤ ጠባብ አፍ ያለው ማሠሮ ውስጥ እህል አለ፡፡ እጁን ወደማሰሮው ሰደደ። የቻለውን ጨብጦ እጁን ለማውጣት ሲሞክር አልወጣም አለው፡፡ ትንቅንቁን ቀጠለ፡፡ የጨበጠውን እህል ሊተው አልፈለገም፡፡ እንደጨበጠ ላውጣህ ቢለው ደግሞ ጠባቡ የእንስራው አፍ አላሳልፍ አለው፡፡ እንዲሁ ሲታገል ይቆያል፡፡   በሌላ በኩል፤ አሮጊቷ ወንዝ ወርዳ ውሃዋን ቀድታ ስትመለስ፤ መንገድ ላይ ያገኘችውን ሰው ሁሉ ሰላም ትላለች፡፡ ለመጀመሪያው፤   “እንዴት ዋላችሁ?” ትላለች፡፡ “ደህና” ይላል ያገኘችው ሰው፡፡   “ሠፈር ደህና?” “ደህና” “አዝመራ ደህና?” “አዬ ዘንድሮስ እንጃ ዝናቡ ደህና አልሰጠም!” “እንበሶች፣ ላሞች ደህና?” “አዬ ኧረ እንጃ! በሽታው ከፍቷል“ “ሰዉስ ደህና ነው?” “አዬ ሰዉስ ድህነቱን አልቻለውም፡፡”   “የእኔ ቤትስ ደህና ነው?” “ኧረ አላወቅንም - የወጣም ሲገባ አላየን፤ የገባም ሲወጣ አላየን” ይላል ሰውዬው፡፡   “ደህና፤ ሁሉን ለደግ ያርገው ይሄን ዓመት!” ብላ መንገዷን ቀጠለች፡፡   ቤት ስትደርስ፤ ያን ሌባ ሳታስተውል፣ የቀዳችውን የቀርበታ ውሃ አስቀምጣ እፎይ አለች፡፡   ከዚያም፤ “አዬ! ይሄ ገደ - ቢስ ዓመት!” አለች፡፡   ይሄን ጊዜ ያ ሌባ፤   “ገደ - ቢሱን ዓመት ተይውና፤ ነይ የእኔን እጅ ከማሠሮው አውጪልኝ!” አላት፡፡   *   *   * በተረቱ፤ ስለዓመቱ ማማረር ትተሽ ነይ ይልቅ ሥራ ሥሪ፤ ነው ምፀታዊ ትርጉሙ፡፡ ስላቁ ደግሞ የሰው ቤት እየዘ