የሲዳማ ኣርነት ንቅናቄ( ሲኣን )በሲዳማ መልካም ኣስተዳደር እና ዲሞክራሲያዊ ስርዓትን ለማምጣት የሚያስችሉ ፖለቲካዊ ፕሮግራሞችን ነድፎ በመንቀሳቀስ ላይ መሆኑ ተሰምቷል፤ የምቀጥለውን ብሄራዊ ምርጫ በኣሸናፊነት ለመወጣት የሚያስችሉ ስራዎችን በመስራት ላይ ነው
የሲዳማ ኣርነት ንቅናቄ ባለፈው ዓመት ነባር ኣመራሮችን በኣዳዲስ ኣመራሮች ተክተው ወደ ስራ መግባቱን ተከትለው የተሻለ ኣስራሪን በመከተል የሲዳማ ህዝብ መብት እና ጥቅም የምያስከብሩ ፖለቲካዊ ስራዎችን በማቀላጠፍ ላይ ሲሆን፤ በምቀጥለው ብሄራዊ ምርጫ በሲዳማ ኣሽናፊ የምያደርጉትን የፖለቲካ ፕሮግራሞችን በመቅረጽ ወደ ስራ መግባቱ ታውቋል። የድርጅቱን የፖለቲካ ፕሮግራሞች ስፊው የሲዳማ ህዝብ በተሻለ መልኩ ለመገንዘብ በሚያስችለው መልኩ በመከለስ እና ሲዳማ በሰባት ዞኖች በመከፋፈል ለምርጫው ዝግጅት መጀመሩ ሲታወቅ፤ የገንዘብ እጥረት እንዳጋጠመው ተነግሯል። ዝርዝር ዘገባው የሪፖርተራችን ጥቻ ወራና ነው ከሃዋሳ፤ Tini uurinsha umose galagalte jawaachishshe tantante wedellanna tamaarino amaraare doorite ka'u barri Arfaasa 15/03/2004 M.D. kawa lowo looso loosanni leellitanno. Hakkuno ,2005 M.D. qarqartote doorsha assini woyiite sidaamu daga raabe milli assite DEHIDENI anga mittu manni gatannokki deerinni/ kaadire gattukkinni/ kaajite heewisantanni keeshiteenna giirantino DEHIDENI kalaa Shifarri Shugguxehu albisanna daganke mito shite, mito loosunni hunte, mito seedanna harancho yanna usursiise, roore seekite waajishiishshe wolqate aleenni ikkino qarra tuggu woyite doorshu giddonni umonsa fushshite ga