Posts

Round Huts in traditional Sidama Style, Ethiopia

Image
http://www.viewat.org/?i=en&id_pn=23865&sec=pn

ደደቢትና ሀዋሳ ከነማ ተጋጣሚያቸውን አሸነፉ

በኢትዮጵያ ፕሪሜየርሊግ ሶስተኛ ሳምንት መርሀ ግብር እሁድ ህዳር 15/03/2005 ሁለት ቀሪ ጨዋታዎች የተካሄዱ ሲሆን በደቡብ ደርቢ ሀዋሳ ከነማ ሲዳማ ቡናን እንዲሁም  ደደቢት አርባ ምንጭ ከነማን በተመሳሳይ 1ለ0 አሸንፈዋል፡፡ ደደቢት በብሔራዊ ቡድኑ ጨዋታዎች ምክንያት ከሶስት በላይ ተጨዋቾን በማሰመረጡ ከኢትዮጵያ ቡናና  ከሲዳማ ቡና የነበረውን ሁለት የፕሪሜየር ሊግ ጨዋታ ማራዘሙ ይታወሳል፡፡ የመጀመሪያ የሊጉን ጨዋታ ከብሔራዊ ቡድኑ መልስ ከአርባ ምንጭ ጋር ያደረገው የባለፈው ዓመት ሻምፒዮና ደደቢት ፣በዳዊት ፍቃዱ በተገኘች ብቸኛ ጎል የመጀመሪያ የሊጉን ድል ማስመዝገብ ችሏል፡፡ ደደቢት በአጭር የኳስ ፍሰት ጨዋታውን ለመቆጣጠር ያደረገው ሙከራ ሙሉ ሶስት ነጥብ ይዞ እንዲወጣ አስችሎታል፡፡ በደቡብ ደረቢ በሜዳው ሲዳማ ቡናን ያስተናገደው ሀዋሳ ከነማ በበኩሉ በአንዷለም ንጉሴ ወሳኝ ጎል የመጀመሪያ የሊግ ድሉን አስመዝግቧል፡፡ ሀዋሳ ከነማ የመጀመሪያውን ጨዋታ በሜዳው መብራት ሀይልን ቢያሰተናግድም ሽንፍት ማስተናገዱ ይታወሳል፡፡ሲዳማ ቡና በአንጻሩ ሁለቱንም ጨዋታዎች በመሸነፍ ደካማ አጀማምር አሳይቷል፡፡ ሊጉን መከላከያ በሶስት ጨዋታ 7 ነጥብ ሰብስቦ መምራት ሲችል፣ ሙገር ሲሚንቶ በሁለት ጨዋታ 6 ነጥብ በመያዝ ሁለተኛ እንዲሁም ወላይታ ዲቻ በተመሳሳይ ሁለት ጨዋታ 4 ነጥብ በመያዝ ከ1 እስክ 3 በመምራት ላይ ይገኛሉ፡፡

Etiopia, diario di viaggio fuori dalle rotte turistiche

Image
Piu' informazioni su: etiopia Arrivati ad  Addis Abeba  quasi ci si vergogna per le imprese non certo gloriose degli italiani alcuni decenni fa proprio in quei luoghi. Un amico ci porta a mangiare in un ristorante dove abbiamo il primo approccio con la  n'jera , piatto tipico (ed è anche l'unico) che poi ci sarà servito ogni giorno, a pranzo e a cena. Somiglia ad una grande crepe, è di forma circolare e su di essa vengono versati dei condimenti, come legumi, pezzetti di carne o pesce, salsine varie, verdure, tutto molto pepato. Si ritaglia poi con le mani, si raccoglie del condimento facendone un boccone che si introduce in bocca sempre rigorosamente con le mani. Se si vuole si può richiedere anche del pane, che è piuttosto buono. L'indomani da Addis ci trasferiamo con dei fuoristrada (i mezzi migliori per viaggiare in Africa dove le strade sono quasi sempre in terra) a  Shashamene;  stiamo attraversando la  Rift Valley . Francesca ci spiega che nell

Exotic Origins Coffee and Common River.Org come together in collaboration for Ethiopia’s Aleta Wondo coffee growing community.

Image
Ethiopia’s Common River Making a Difference with Exotic Origins Coffee Company Marin County, California (PRWEB) November 22, 2013 Exotic Origins Coffee began in origin around the globe, tracing and sourcing extraordinary, rare 88+ rated and above single limited harvests in order to offer a “deeper experience for the adventurous palate” . Common River.Org  is a multi-faceted development organization improving lives of women and children in the Sidama region of Ethiopia, coffee’s birthplace. Donna Sillan , Co-founder met with Scott Plail; Founder & CEO, Priscilla Broward; VP Sales & Marketing and Willem Boot, International Coffee Expert & VP Global Procurement for Exotic Origins Coffee in August 2013 to discuss the journey ahead and identify ways to begin small micro scale enterprises for the local women. Common River’s roots are deep due to Tsegaye Bekele’s (Co-founder) family in Ethiopia, and already proven success. Their organization built a school for edu

“ለዜጐቻችን ስቃይ የሳኡዲና የአገራችን መንግስታት ተጠያቂ ናቸው” ተቃዋሚ ፓርቲዎች

ሠሞኑን በሳውዲ አረቢያ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ላይ እየደረሠ ያለው ግፍና ስቃይ እንዳሳዘናቸው የገለፁ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች፤ የሣውዲ አረቢያ መንግስት እና የኢትዮጵያ መንግስት የመጀመሪያ ደረጃ ተጠያቂ ናቸው ሲሉ ተናገሩ፡፡ የመድረክ ሊቀመንበር ዶ/ር መራራ ጉዲና፣ ሣውዲ አረቢያ የራሷንም ዜጐች መብት የማታከብር ሃገር መሆኗን ገልፀው፣ በኢትዮጵያውያን ላይ የተፈፀመው አሠቃቂ ስራ ግን በ21ኛው ክ/ዘመን የማይጠበቅ ግፍ ነው ብለዋል። በተለይ በሴቶች ላይ የሚፈፀመው ድርጊት አስነዋሪ ነው በማለት መወገዝ እንዳለበት የተናገሩት ዶ/ር መራራ፤ ዋናው ተጠያቂ የሳውዲ መንግስት ነው ብለዋል፡፡ “በሌላ በኩል ኢህአዴግ ሃገሪቱን የስደት ሃገር አድርጓል” ያሉት ዶ/ር መረራ፤ በሜድትራኒያን፣ በየመንና በደቡብ አፍሪካ መስመሮች የሚሰደዱ ዜጐቻችን የአውሬ ሲሣይ እየሆኑ ነው፤ በሃገር ውስጥም በውጭም የዜጐቹን መብት ማስከበር ያልቻለው የኢትዮጵያ መንግስት ተጠያቂ መሆን አለበት” ብለዋል፡፡ በሣውዲ አረቢያ ኢትዮጵያውያን ላይ እየተፈፀመ ያለውን ግፍ በትኩረት እየተከታተሉ መሆናቸውን የሚገልፁት የመኢአድ ፕሬዚዳንት አቶ አበባው መሃሪ በበኩላቸው፤ የኢትዮጵያ መንግስት በዜጐቻችን ላይ የተፈፀመውን ድርጊት ለመከላከልና ለማስቆም አለመቻሉ መንግስት አልባ መሆናችንን የሚያሣይ ነው ብለዋል፡፡ አቶ አበባው እንደሚሉት፤ የሌላ ሃገር መንግስት ቢሆን ኖሮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩን እዚያ ሃገር ድረስ ልኮ ሄዶ የዜጐቹን መብት ያስከብር ነበር ብለዋል - አቶ አበባው፡፡ እዚህ ሃገር የውጭ ዜጐች ከቀን ሠራተኛነት ጀምሮ በተለያዩ የስራ መስኮች ላይ መብታቸው ተከብሮላቸው ይኖራሉ ያሉት አቶ አበባው፤ “የኛ ዜጐች በሳውዲ ከሰውነት በታች ተዋርደው ግፍ የሚደርስባቸው ለዜጐች የሚቆረቆር መንግስት ስለሌ