Posts

ኣንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ሁለተኛ ጋዜጣ ክስ ተመሰረተበት _ ሃዋሳ ዩኒቨርስቲ በ“ኢትዮ ምህዳር” ላይ የ300ሺ ብር ክስ አቀረበ

Image
ሃዋሳ ዩኒቨርስቲ በ“ኢትዮ ምህዳር” ላይ የ300ሺ ብር ክስ አቀረበ ዩኒቨርሲቲው ቀደም ሲል “አዲስ አድማስ”ን መክሰሱ ይታወቃል የ“ሪፖርተር” ጋዜጣ ዋና አዘጋጅም ታስሮ ወደ ሃዋሳ ተወስዶ ነበር   “ኢትዮ ምህዳር” ጋዜጣ “የሃዋሳ ዩኒቨርስቲ የማኔጅመንት አባል በሙስና እጅ ከፍንጅ ተያዘ” በሚል ርዕስ ካወጣው ዜና ጋር በተያያዘ ስሜ ጠፍቷል በማለት 300ሺ ብር ካሳ እንዲከፈለው ዩኒቨርስቲው ክስ ያቀረበ ሲሆን፣ ፍ/ቤት ብይን ለመስጠት ለሚቀጥለው ረቡዕ ቀጠሮ ሰጠ፡፡  የጋዜጣው አሳታሚ፣ ዋና አዘጋጅ እና ስራ አስኪያጅ እያንዳንዳቸው 100ሺ ብር ካሳ ሊከፍሉኝ ይገባል በማለት ዩኒቨርስቲው ክስ ያቀረበው፣ በሃዋሳ ለሚገኘው የሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ሲሆን ተከሳሾቹ ሰኞ እለት የመቃወሚያ መልስ አቅርበዋል፡፡ በእለቱ ያስከስሳል ወይስ አያስከስስም የሚል ብይን እንዲሰጥላቸው ተከሳሾቹ ቢጠይቁም፣ ዩኒቨርስቲው “የመልስ መልስ ለመስጠት ጊዜ ይሰጠኝ” በማለቱ ለሚቀጥለው ረቡዕ ተቀጥሯል፡፡ “ኢትዮ ምህዳር” ጋዜጣ በፊት ለፊት ገፁ ላይ “የሃዋሣ ዩኒቨርስቲ የማናጅመንት አባል በሙስና እጅ ከፍንጅ ተያዙ” የሚል ዜና ያወጣው ሰኔ 19 ቀን 2005 ዓ.ም ሲሆን፣ የዩኒቨርስቲው የፍትሐ ብሄር ክስ በካሳ ጥያቄ ላይ ያተኮረ ሆኗል። ዜናው ታትሞ በተሰራጨበት ወቅት ዩኒቨርስቲው በደብዳቤው ምላሽ ሰጥቶ እንደነበር ይታወሳል፡፡ ዩኒቨርስቲው ለጋዜጣው ዝግጅት ክፍል በላከው ደብዳቤ፣ የሙስና ወንጀል መፈፀሙን እንዳልካደ የጋዜጣው ዋና አዘጋጅ አስታወሰው፤ “በሙስና የተያዘው ግለሰብ የማናጅመንት አባል ሳይሆን የቡድን መሪ ስለሆነ ማረሚያ እንድታወጡ” የሚል ደብዳቤ ነው የደረሰን ብሏል፡፡ ይህንንም ማረሚያ በጋዜጣችን አስተናግደናል ብሏል - ዋና አዘጋጁ፡፡ ቀደም ሲል ዩኒቨርስቲ

ጥቂት ስለ ገዛሄኝ እና እልፍኔሽ የሃዋሳው ባለ ኣምስት ኮከብ ሆቴልና ሪዞርት

Image
ሥራው አልቆ አገልግሎት የጀመረው የሀዋሳው ባለ 5 ኮከብ ሆቴልና ሪዞርት ስለሆነ እሱን ላስቃኛችሁ። ሆቴሉ የተሠራው ከሀዋሳ ከተማ ዳር ነው፡፡ ከሀዋሳ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ፊት ለፊት፣ ወደ ይርጋዓለም፣ ዲላ፣ ሞያሌ፣ … ከተሞች በሚወስደው አውራ ጎዳና ቀኝ ጠርዝ ነው፡፡ ወደ ሆቴሉ ሲታጠፉ የባለቤቶቹ ስም የተጻፈበት እብነበረድ አለ፡፡ ከዚያ ጥቂት ሜትሮች እንደተራመዱ፣ የሆቴሉን ትልቅ ባለ ቅስት መግቢያ ያገኛሉ፡፡ በሩ ሰፊ በመሆኑ፣ ወደ ሆቴሉ የሚገቡና የሚወጡ መኪኖች መተላለፊያቸው የተለያየ ነው፡፡  ግቢው በጣም ሰፊ ሲሆን፣ አረንጓዴ ሳር፣ በየስፍራው የተተከሉ በርከት ያሉ ዛፎችና አበቦች ሲያዩ ሆቴል ሳይሆን ዘመናዊ መናፈሻ ውስጥ የገቡ ይመስልዎታል፡፡ መግቢያውን እንዳለፉ በስተግራ፣ ግራውንድ ቴኒስ መጫወቻ፣ ከዚያ ቀጥሎ ደግሞ እንግዳ መቀበያውን፣ አዳራሽ እንዲሁም ትንሽ ራቅ ብሎ ባርና ሬስቶራንቱን ያገኛሉ፡፡ ከዚያ ፊት ለፊት ራቅ ብሎ የመዋኛ ገንዳው ይታያል፡፡  እስካሁን ክፍሎቹን አላየሁም፡፡ በባርና ሬስቶራንቱ ጐን፣ ሰፊ ስፍራ አለ፡፡ ከዚያ ቀጥሎ የተሠራው የአስተዳደርና ሌሎች አገልግሎት መስጫ ሕንፃ ነው። መኝታ ክፍሎቹን የሚያገኙት ከዚያ ሕንፃ ጀርባና ጐን ነው፡፡ ሕንፃዎቹ ሁሉ የጐጆ ቤት ቅርፅ አላቸው። በመጀመሪያው ምዕራፍ የተሠሩት 32ቱ ክፍሎች ፎቅ የላቸውም፡፡ በሁለተኛው ምዕራፍ የሚሠሩት 75 ክፍሎች ፎቅ ሲኖራቸው፣ ግንባታቸው ተጀምሮ መሠረቱ መውጣቱን ባለሀብቱ ተናግሯል፡፡  ገዛኸኝ፣ በሀዋሳ ከተማ የተሠራው ሆቴልና ሪዞርት፣ ባለ 5 ኮከብ ሆቴል ሊኖረው የሚገባውን ፋሲሊቲ አሟልቶ በኢትዮጵያ የተሠራ የመጀመሪያው ሆቴል እንደሆነ ይናገራል፡፡ ክፍሎቹ በአራት ደረጃ የተከፈሉ ሲሆን ባለ አንድ፣ ባለ ሁለት አልጋ፣ ትዊንና ልዩ የቤተሰብ መቆያ ኤግስኩቲቭ

የሲዳማ ዞን መንግስት የካቢኔ ሽግሽግ _ የቀድሞ የዞኑ የድርጅት ፖለቲካ ሀላፊ የዞኑ ዋና ኣስተዳደር

Image
የሲዳማ ዞን መንግስት የካቢኔ ሽግሽግ ኣድርጓል። የቀድሞ  የዞኑ ዋና  ኣስተዳደር ኣቶ ሚሊዮን ማቲዎስ ወደ ደቡብ ክልል ትምህርት ቢሮ ሃላፊነት የተዛወሩ ሲሆን፤ በእሳቸው ቦታ የቀድሞ የዞኑ ድርጅት ፖለቲካ ሃላፊ ካላ ኣክልሉ ኣደላ የዞኑ ዋና ኣስተዳደር ሆነዋል። በተጨማሪም በዞኑ ፋይናንስ መምሪያ በዋና ሃላፊ በመሆን ሲያገለግሉ  የቆዩት ኣቶ  በቀለ ታፎ ወደ ስቪል ስርቪስ መምሪያ  ሃላፊነት ተዛውረዋል። በተመሳሳይ ዜና በሃዋሳ ከተማ ኣስተዳደርም የካቢኔ ሽግሽግ የተደረገ ሲሆን፤ የከተማው ፍይናንስ መምሪያ  ኣዲስ ሃላፊ ተሹሞለታል። በዞኑ ስለተላሄደው የካቢኔ ሽግሽግ እና በሽግሽጉ ዙሪያ የተሰበሰበ የህዝብ ኣስተያየት እንደደረሰን ለክቡራን ኣንባብያን እንደምናቀርብ መግለጽ እንወዳለን ወራንቻ ኢንፎርሜሽን ኔትዎርክ   

የውጭ ዜጎች ስለ ይርጋዓለም ከተማ እና ነዋሪዎቿ ምን ኣሉ

Image
Back to Yirgalem!   ካላ  James Elford እንደጻፉት I have spent the last two weeks back in Yirgalem, working with Stride Athletics Club.  As Finote Selam Teacher’s College has been on a semester break, I have had the opportunity to return and do some more English teaching.  I stayed with Mary, a VSO doctor, who is placed at the local hospital. Each day, I taught the children in two groups.  As the majority of them only attend school for half days, they were able to come to my classes during the opposite shift.  The main focus of my work was developing their speaking and listening, but I also spent some time improving their reading skills. We started each session with a conversation on a specific topic.  Then we carried out some group reading.  The club have been donated a number of new books from a charity in Ireland, so it was good to have the opportunity to use them.  Most children have very limited access to books (apart from their school textbooks), therefore their reading
Image
Ethiopia travel report by Jessica Royce My purpose for travel to YirGalem, Ethiopia, was to produce a short promotional documentary for the newly found charity; Wales for Africa health link. The Wales for Africa health link is a fairly new charity set up by the government. At the moment the charity do not ask or rely on donations, but are funded by the Welsh assembly government. For the past three years the money has been used to send out doctors and nurses from the Wrexham maelor hospital to Yirgalem hospital, Ethiopia, in order to teach staff and medical students as well as help care for some of the patients. The charity wants to start expanding and get more attention from the public, so they wanted some video evident of their trip to show the government as well as to put on the website to try and promote it. Myself, two doctors and my mother who is a nurse, took a 20.10 flight to Dubai on Friday 2 nd  March  leaving from Manchester airport flying with Emirates. We arr