Posts

የሃዋሳ ከተማ ኣስተዳደር እና የሲዳማ ዞን መንግስት የጎዳና ተዳዳሪ ህጻናትን ማህበራዊናኢኮኖሚያዊ ችግሮች በመፍታት የዜግነት ግዴታቸውን መወጣት እንደሚጠበቅባቸዋል

Image
የሃዋሳ ከተማ በኢትዮጵያ ውስጥ በከፍተኛ ፍጥነት በማደግ ላይ ካሉ ከተሞች ግንባር ቀደም መሆኗን የተለያዩ ድርሳናት ይጠቅሳሉ። ከተማዋ ተፈጥሮ ባደለቻት መልካም ኣየር ንብረት፤ በእንግዳ ተቀባይ ህዝቧ፤ ለስራ፤ ለትምህርት እና ለኑሮ ምቹ በመሆኗ ብሎም ኣዲስ ኣበባ እና ለሌሎች ትላልቅ የኣገሪቷ ከተሞች በኣንጻሩ ቅርብ መሆኗ፤ ለእድገቷ እና ለተወዳጅነቷ ምክንያት ሆኗል። ሃዋሳ ልክ እንደ ኣሜሪካዋ ላስቬጋስ ከተማ በኣገሪቱ የመዝናኛ ከተማ እየሆነች መጥታለች ይባላል።ምንም እንኳን የከተማዋ የመዝናኛ ከተማ መሆን ለነዋሪዎቿ ኣዎንታዊ እና ኣሉታዊ እድምታ ያለው ብሆንም። ኣሉታዊ ገጽታውን ለኣብነት ያህል ማንሳት ካስፈለገ፦ በሃዋሳ ከተማ ለማዝናናት የምመጡ ሰዎች ለምዝናኛ የምሆናቸውን ገንዘብ ኣስበው እና ቆጥበው ይዘው ስለምመጡ የተጠየቁትን ከፍሎ መዝናናት ስችሉ የከተማዋ ነዋሪ ግን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየናረ ያለውን ኑሮ ለመቋቋም ኣዳጋች እየሆነባቸው ነው። በዚህ ጉዳይ ላይ እንመለስበታለን። የከተማዋን እድገት ተከትሎ በከተማዋ መንገዶች ላይ የፈሰሱት ለምኖ ኣዳሪዎች ቁጥር በከፍታኛ ሁኔታ ጨምሯል። ከጥቂት ኣመታት በፊት በከተማይቱ ቤተክርስቲያናት ደጃፍ ብቻ ይታዩ የነበሩት ለምኖ ኣዳሪዎች በኣሁኑ ጊዜ በየትኛውን መንገድ እና ኣከባቢ ይታያሉ። ለምኖ ኣዳሪዎቹ በኣብዛኛው ከገጠር ወረዳዎች የመጡ ሲሆን፤ በኣብዛኛው ኣቅሜ ደካማ ኣረጋውያ፤ሴቶች እና ህጻናት ናቸው። የሃዋሳ ዙሪያ እና ቦሪቻ ወረዳ በኣብዘኛው በሃዋሳ ከተማ ያሉ ጎዳና ተዳዳሪዎች የመጡባቸው ወረዳዎች ሲሆኑ፤ የሁላን ወረዳ ጨምሮ ከሌሎች የሲዳማ ወረዳዎች የመጡ ይገኙበታል። ከጎዳና ተዳዳሪዎች መካከል ከፍተኛውን ቁጥር የምይዙት ህጻናት እና ታዳጊዎች ሲሆኑ፤ እነዚህ ህጻና

Oromo Studies Association’s Concern about the Decision by Africa’s Heads of States

Image
Madame Fatou Bensouda, Chief Prosecutor, Office of the Prosecutor of the International Criminal Court (ICC/OTP) The Hague, Netherlands Re: Oromo Studies Association’s Concern about the Decision by Africa’s Heads of States Madame Bensouda: Humanity has a duty to defend the ICC against African vicious tyrants The Oromo Studies Association (OSA) expresses a profound alarm and concern over a current threat made, by African nations, to undermine International Criminal Court (ICC) activities in the continent. On a two-day meeting of the African Union (AU) held in Finfinne (Addis Ababa), Ethiopia, from October 11-12, 2013, the African nations have agreed to protest an ICC practice of indicting sitting heads of states. The meeting also requested the ICC to delay investigations of President Uhuru Kenyatta of Kenya and his deputy, William Ruto, both wanted in connection to atrocities perpetrated on the aftermath of the 2007 elections. In fact, the resolutions of the 54-member state

በመጪው እሁድ ለመጀመሪያ ጊዜ በሃዋሳ ከተማ በምካሄደው የኃይሌ ገብረ ስላሌ ማራቶን ውድድር ላይ በርካታ ዓለም ኣቀፍ ታዋቂ ኣትሌቶች እንደምሳተፉ ተነገረ

Image
New Foot Power: York Countians head to Ethiopia for milestone race York's first family of running, the duo of Clay Shaw and Karen Mitchell, wear so many different hats in our local racing community that they are impossible to pigeonhole. They are runners, race directors, photographers and, perhaps most importantly, well-connected veteran gurus who enjoy dispensing advice to the younger generation. On top of that, they are almost legendary in the world of marathon running. Between the two of them, they have completed nearly 300 marathons in their running careers. Both have finished marathons in all 50 states, and Shaw is at it again for a second circuit. They have raced in different countries all around the world, and now the pair of 60-somethings are heading all the way to Ethiopia for their next adventure. Shaw and Mitchell will be traveling to Hawassa, Ethiopia, where they will take place in the first-ever Haile Gebrselassie Marathon on Sunday. This race will be the

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የሰልፍ ክልከላ ቀጭን መስመር

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ መስከረም 24 ቀን 2006 ዓ.ም. ከጋዜጠኞች ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ለሁለተኛ ጊዜ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በበርካታ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ገለጻ ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች ሰልፍ የማድረግ ሕገ መንግሥታዊ መብት ዙሪያ የሰጡት ምላሽ ግን አነጋጋሪ ሆኗል፡፡  የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ኤልሳቤጥ እቁባይ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ያቀረበችው ጥያቄ የሚከተለው ነበር፡- ‹‹የትግል እንቅስቃሴአቸውን አገር ውስጥ እያደረጉ ያሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች በተለያዩ ጊዜዎች በተለያዩ ከተማዎች ከመንግሥት ምላሽ ይፈልጋሉ ባሏቸው ጉዳዮች ላይ ሰላማዊ ሰልፎችን አድርገዋል፡፡ ምንም እንኳን ሰልፎቹን አስመልክቶ በመንግሥት ኮሚኒኬሽን በኩል የተሰጡ መግለጫዎች ቢኖሩም ሰላማዊ ሰልፉ ላይ ከቀረቡ ጥያቄዎች ‹ምላሽ ያሻቸዋል፣ አግባብነት አላቸው› ብለው መንግስትም በተለያየ መንገድ ከሚሰበስባቸው መረጃዎች የወሰዷቸው ጥያቄዎች አሉ ወይ››  ለጥያቄው በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተሰጠው ምላሽ ለብዙዎች የሚያረካ ነበር ለማለት ያስቸግራል፡፡ ይልቁንም ምላሹ ሌሎች ተጨማሪ በርካታ ጥያቄዎችን አስነስቷል፡፡ በመልሳቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ ሕገ መንግሥታዊ መብት መሆኑን፣ መንግሥታቸው በጫና ሐሳቡን የሚቀይር እንዳልሆነ፣ ተመሳሳይ ጥያቄዎች በተደጋጋሚ ከተጠየቁ መንግሥት አንድ ቦታ ላይ እንደሚያቆመው፣ የፓርቲዎች መብዛት ሰልፉን እንዳበዛው፣ ሰልፉ የሚታወቀው ውጭ ባሉ የእቅዱ ባለቤቶች እንደሆነ ገልፀዋል፡፡  ሰላማዊ ሰልፍ እንደ ሕገ መንግሥታዊ መብት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ‹‹ተቃዋሚዎች ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ ሕገ መንግሥታዊ መብታቸው ነው፡፡ ሕገ መንግሥቱ የሰጣቸው መብት እንጂ ማንም በችሮታ የሰጣቸው

መልካም ኢድ_ኣል ኣድሃ ኣረፋ

Image
New