Posts

ለኢሕአዴግ ካድሬዎች ማሠልጠኛ ማዕከል አራት ምክትል ዳይሬክተሮች በሚኒስትር ኤዴታ ማዕረግ ተሾሙ

Image
የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ኢሕአዴግ ካድሬዎች ለሚሠለጥኑበት ማዕከል በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ አራት ምክትል ዳይሬክተሮች ተሾሙ፡፡ የኢሕአዴግ ማሠልጠኛ ማዕከል በሚኒስትር ማዕረግ ዋና ዳይሬክተር የሆኑት አቶ አዲሱ ለገሰ ናቸው፡፡ ከአቶ አዲሱ ሥር አራት ክንፎችን ይዘው እንዲመሩ የተሾሙት ከኢሕአዴግ መሥራች ድርጅቶች የተወከሉ አመራሮች ናቸው፡፡ ከብአዴን አቶ ለገሰ ቱሉ፣ ከደሕዴን አቶ ወንድሙ ገዛኸኝ፣ ከሕወሓት አቶ ነጋ በርሄ ሲሆኑ፣ ከኦሕዴድ የተወከለው አመራር እስካሁን አልታወቀም፡፡  ማሠልጠኛ ማዕከሉ እስካሁን በስድስት ዙሮች በርካታ ካድሬዎችን አሠልጥኗል፡፡ እነዚህ ካድሬዎች ከሥልጠና በኋላ በመንግሥትና በፓርቲ መዋቅሮች ውስጥ በተለያዩ የአመራር ደረጃዎች ላይ ይመደባሉ፡፡  ምንጮች እንደገለጹት፣ ሥልጠና ማዕከሉ ከሚያተኩርባቸው የሥልጠና ዘርፎች መካከል የአምስት ዓመቱ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ፣ የኢትዮጵያ ህዳሴና የኢሕአዴግ ታሪክ ተጠቃሾች ናቸው፡፡  ምንጮች ኢሕአዴግ በ2007 ዓ.ም ለሚካሄደው ምርጫና መንግሥት የጀመራቸውን የልማት ሥራዎች እንዲሁም መልካም አስተዳደርን የሚያሰፍኑና ሙስናን የሚዋጉ አመራሮችን ለማፍራት ዕቅድ ነድፏል ይላሉ፡፡ ይህንን ለማሳካት በአቶ አዲሱ ለገሰ በሚመራው የኢሕአዴግ ማሠልጠኛ ተቋም ላይ ከፍተኛ ኃላፊነት ተጥሏል፡፡ በዚህ ማሠልጠኛ ውስጥ የሚያልፉ ካድሬዎች የፓርቲያቸውን ዕቅድ የማሳካት ብቃት ይኖራቸዋል ተብሏል፡፡  ኢሕአዴግ በአሁኑ ወቅት የካድሬዎች ሥልጠናን አጠናክሮ ለመቀጠል የማሠልጠኛ ማዕከል ግንባታ በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ ከዚህ የሥልጠና ማዕከል በተጨማሪ አራት ኪሎ አካባቢ ለሚገነባው የኢሕአዴግ ዋና የፖለቲካ ማዘዣ ጣቢያ ከ130 ሚሊዮን ብር በላይ ያስፈልጋል፡፡ ለ

Ethiopia Ranks 33rd Out of 52 in 2013 Ibrahim Index of African Governance

PRESS RELEASE London —  Since 2000, Ethiopia has progressed most in the category Human Development The 2013 Ibrahim Index of African Governance (IIAG), released today , shows that Ethiopia ranks 33rd out of 52 African countries. The 2013 IIAG provides full details of Ethiopia's performance across four categories of governance: Safety & Rule of Law , Participation & Human Rights , Sustainable Economic Opportunity and Human Development. Since 2000, Ethiopia has shown its biggest improvement in the category Human Development. Human Development measures welfare, education, and health . The 2013 IIAG shows that 94% of Africans including those in Ethiopia live in a country that has experienced overall governance improvement since 2000. The 6% of people living in a country that has experienced governance deterioration since 2000 are based in Madagascar, Eritrea, Guinea Bissau, Somalia, Libya and Mali. Despite improvements since 2000, Ethiopia's governance score

Ethiopia: Bombing Kills 2 in Ethiopian Capital

Ethiopian state media have reported that a bomb blast in the capital city Addis Ababa has killed at least two people. The attack took place Sunday in the city's Bole district, which is home to a large Somali population. There was no immediate claim of responsibility for the bombing, but Ethiopia says it has thwarted plots of attacks in the past two years and blames rebel groups based in the south and southeast, as well as Somalia's al-Shabab insurgents. Ethiopian troops have been fighting al-Qaida-linked al-Shabab militants in Somalia since 2011, alongside African Union forces from Uganda, Burundi and Kenya. Last month, al-Shabab led an attack on a shopping mall in Kenya in which at least 67 people were killed. The al-Qaida-linked group said the attack was retaliation for Kenya's military intervention in Somalia. http://allafrica.com/stories/201310140116.html

Sole opposition MP says Ethiopia bottling up strife

(Reuters) - Girma Seifu Maru, Ethiopia's sole opposition politician in a 547-seat parliament, says the authorities risk provoking social unrest if they do not offer more political space to critical voices. The 47-year-old economist and consultant said his party, Unity for Democracy and Justice (UDJ), is pushing for greater openness with a petition against an anti-terror law that critics say is used to stifle dissent, and by a campaign of protests. But it is an uphill struggle for opponents of the ruling coalition in a nation that Girma said was following China's model in a bid to drag swathes of its 90 million people, many still subsistence farmers, out of poverty by 2025. "The Chinese model is that economic development is the primary issue, don't ask about human rights issues, don't ask about your freedom, keeping silent on people's rights so that a few politicians get the economic benefits," he told Reuters in an interview at a modern hotel, wher

በሲዳማ ለኣያሌ ኣመታት ብቸኛ ኣስፓልት መንገድ ሆኖ የቆየው ሃዋሳ - ዲላ መንገድ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ በኮንክሪት ደረጃ መገንባት መጀመሩን ኣፊኒ

Image
Hawassa - Dila ይህን በርካታ ኣመታት በብቸኛ የኣስፓልት መንገድነቱ በሲዳማ ውስጥ የምታወቀው ከሃዋሳ ዲላ የምወስደው መንገድ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን በዚህ ኣመት  ከ2 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር በሚበልጥ ወጪ  ለማሰራት ግንባታውን የጀመረው   የሀዋሳ - ቡሌ ሆራ የ198 ኪሎ ሜትር የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ኣካል ሆኗል። በጣሊያን ጊዜ እንደተሰራ በኣፌ ታሪክ የምነገርለት ይህ መንገድ ካለው ረዥም እድሜ የተነሳ በከፈተኛ ሁኔታ የተጎዳ ነው። በመሆኑም  መንገዱ እንደ ኣዲስ ደረጃውን በጠበቀ የኮንክሪት አስፋልትነት መገንባት ብሎም ከ12 እስከ 22 ሜትር ስፋት ይኖረዋል ማድረጉ፤ ቡናን እና ሌሎች የሲዳማ ምርቶችን ወደ ማዕከላዊ ገበያ በፍጥነት እና በጥራት ለማቅረብ ያስችላል። ይህም በሲዳማ ኢኮኖሚ ላይ የሚኖረው ኣዎንታዊ ተጽዕኖ ቀላል ኣይደለም። ከዚህም ባሻገር መንገዱ የምያቋርጣቸው ከሲዳማ መዲና ሃዋሳ ጀምሮ እስከ ዲላ ከተማ ያሉ እንዴ፦ ሞኖፖል፤ቱላ፤ኣቤላ ሊዳ፤ ሞሮቾ፤ ማስንቃላ፤ ኣፖስቶ፤ጩኮ እና ሌሎች የሲዳማ ከተሞች  እስከ 22 ሜትር የምሰፋው መንገድ ገጽታቸው እንደምቀይር እና ለስራ እና ለኑሮ ምቹ እንዲሆኑ እንደምያደርጋቸው ይጠበቃል። ይህም በእነዚህ ከተሞች የምኖሩ ሰዎች በቀላሉ ሃዋሳ እና ዲላን በመሳሰሉ ትላልቅ ከተሞች መስራት ያስችላቸዋል። Tolla Gamaxo Road Sidama እንደ ፋና ብሮድካስቲን ኮፖሬት ድረ ገጽ ዘገባ ከሆነ፦ መንገዱ ኢትዮጵያን ከኬንያ ከማስተሳሰሩም በላይ በሲዳማ እና ገዴኦ የሚገኘውን ምርት በቀላሉ ለገበያ ለማቅረብ ያለው ፋይዳ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡ በኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የኮሚኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬከተር አቶ ሳምሶን ወንድሙ እንደገለጹት ፥ የመንገዱ ግን