Posts

Ethiopia most restrictive Sub Saharan Country, Freedom House reports

Image
In a Global assessment of Internet and Digital Media , Freedom House finds that, when it comes to Internet freedom, Ethiopia is the most repressive among the Sub-Saharan countries it examined. Over the past years, the global number of censored websites has increased, while internet users in various countries have been arrested, tortured and killed over the information they posted online. Iran, Cuba and China remain among the most restrictive countries in the World and Ethiopia tops the list of most restrictive nations in Sub-Saharan Africa. In September 2012, Ethiopia’s government passed the Telecom Fraud Offences law, which is supposed to combat cybercrime but also includes provisions that toughen the ban of VoIP, requiring users to register all ICT equipment including smartphones. Manyazewal Eshetu, a 21 year old university student was also arrested and charged with criminal defamation for posting a comment on Facebook criticizing the ‘rampant corruption’ in a lo

ጥቂት ስለ ጋራምባ ተራራ - ተራራው ሃዋሳ ከተማን ጨምሮ ከሌሎች የሲዳማ ከተሞች ካለው ቅርበት ኣንጻር ከመላው ዓለም የተራራ ወጪዎችን፤ የኣዕዋፍ ብሎም የተፈጥሮ ኣድናቂ ቱርስቶች መሳብ የምችል ቦታ በመሆኑ የሲዳማ ዞን መንግስት ተራራውን በፓርክነት በመከለል በቱርስት መዳረሻነት እንድለማ ብያደርገው መልካም ነው

Image
Garamba Harbegonna, Sidama የጋራምባ ተራራ በሲዳማ ክልል የምገኝ ትልቁ ተራራ ነው። ተራራው 9 ሺ 927 ጫማ ወይንም 3 ሺ 26 ሜትሪ ከፍታ ያለው ነው። እንደ ቴኣኬሪ ድረ ገጽ ዳታ ከሆነ፤ ይህ ከፍታ በደቡብ ክልል የስድስተኛ ደረጃ እንድይዝ ሲያደርገው በኢትዮጵያ ደረጃ ደግሞ 107 እንድሆን ኣስችሎታል። በእውቁ የሲዳማ ኣርቲስት በካላ ኣዱኛ ዱሞ በተደጋጋሚ የተዘመለት የጋራምባ ተራራ እስከ ወገቡ ድረስ በኣገር በቀል ደን የተሸፈነ፤ ወሊማን በመሳሰሉ ብርቂዬ በሆኑ ኣዕዋፋት የተሞላ እና እንደ ጎሮንቴ _ ሎጊታ ( ገናሌ ) ን ለመሳሰሉ በርካታ ትላልቅ ወንዞች መነሻ ነው። እንደ ትራቪሊንግ ላክ ፎር ጋራምባ ድረ ገጽ ከሆነ የጋራምባ ተራራ ከኣካባቢው ከምገኙ በርካታ ከተሞች በቀላሉ የምደረስ ሲሆን፤ ሁኔኛ የቱርዝም ሳይት መሆን የሚችል ተራራ ነው። የጋራምባ ተራራ ሃዋሳ ከተማን ጨምሮ ከሌሎች የሲዳማ ከተሞች ካለው ቅርበት ኣንጻር ከመላው ዓለም የተራራ ወጪዎችን፤ የኣዕዋፍ ብሎም የተፈጥሮ ኣድናቂ ቱርስቶች መሳብ የምችል ቦታ በመሆኑ የሲዳማ ዞን መንግስት ተራራውን በፓርክነት በመከለል በቱርስት መዳረሻነት እንድለማ ብያደርገው መልካም ነው። Populated Place ; a city, town, village, or other agglomeration of buildings where people live and work. Ārbē Gona  (16.4km) Dayē  (22km) Dangurē Tīcha  (23.8km) Hoghiso  (24.9km) Kokosa  (26.2km) Dugo  (27km) Bursa  (31.1km) Sisha  (32.2km) Ībano  (32.7km) Ladu

Study finds growth not helping Africa's poor

Image
Survey says African countries have failed to reduce poverty despite economic growth experienced over the past decade. I mproved economic growth over the past decade in Africa has failed to reduce poverty in a majority of countries on the continent, a new study has revealed. The Afrobarometer survey, released on Tuesday, said that despite playing host to some of the world's highest economic growth rates, many Africans still reported shortages of basic needs, including water, food, healthcare and cash. "Meeting their basic daily needs remains a major challenge for a majority of Africans, even at a time when their countries are reporting impressive economic gains," the survey found, citing data retrieved from the citizens of 16 African countries over the past 10 years. In a second part of the study, the report surveyed the opinions of more than 50,000 citizens of 34 countries across the continent between 2011-2013 and concluded that " lived" pover

ጥቂት ስለ ዋራ _የኣካባቢው ህዝብ ብዛት እየጨመረ ከመምጣቱ ጋር በተያያዘ ወደ እርሻ መሬትነት እየተቀየረ ነው

Image
Wara Sidama በሲዳማ ትልቁ ሜዳ የሆነው ዋራ የኣካባቢው ህዝብ ብዛት እየጨመረ ከመምጣቱ ጋር በተያያዘ  ወደ እርሻ መሬትነት እየተቀየረ በመምጣቱ ስፋቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያነሰ መጥቷል። የዋራ ሜዳ በሲዳማ ህዝብ ዘንድ ታሪካዊ ፋይዳ ያለው ቦታ ሲሆን፤ በታሪክም የዛሬ 400 ኣመታት በፊት ሲዳማ እና ሆፋ የተባለ ጎሳ፤ ዛሬ የሲዳማ ህዝብ የሰፈረበትን መሬት በባለቤትነት ለመያዝ ታሪካዊ ጦርነት ያደረገበት ቦታ ነው። የታሪክ ድርሳናት እንደሚያወሱት፤ የዋራ ሜዳ ለሲዳማ ከብት ኣርብዎች ሁነኛ የግጦሽ ማዕከል ነው። በኣሁኑ ጊዜ የኣከባቢው ህዝብ ባለበት የመሬት ጥበት የተነሳ የከብት እርባታን በመተው የእርሻ ስራን በማስፋፋት ላይ በመሆኑ የዋራ ሜዳ ስፋት እንድቀንስ ሆኗል። የዋራ ሜዳ ከታሪካዊ ፋይዳው በተጨማሪ የሲዳማ ክልል የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ለምታዘጋጀው ዓለም ኣቀፋዊ ክሩሴይድ ከግማሽ ሚሊዮን ህዝብ በላይ ከመላው ኣለም የምሰባሰብበት ቦታ ነው።

ማጅራት ገትርና መከላከያው፣

Image
የወባን(ንዳድ)ን ያክል ባይሆንም ፤ አፍሪቃ ውስጥ ልጆችንና ወጣቶችን ይበልጥ በመጠናወት ፣ በብዛት ሲገድል የቆየ በሽታ ፤ ማጅራት ገትር ነው። ይሁንና ፤ ይህን ቀሳፊ በሽታ መከላከልም ሆነ መግታት የሚቻልበት ብልሃት ስለመረጋገጡ ከሰሞኑ የወጡ የምርምር ውጤቶች ማስገንዘባቸው የሚታወስ ነው። ማጅራት ገትር፣ በተለያዩ ክፍላተ ዓለም ቢገኝም ፣ ይበልጥ የተስፋፋውና ሰውም በብዛት ሲፈጅ የቆየው፤ አፍሪቃ ውስጥ ፣ ከሰሐራ ምድረበዳ በስተደቡብ ፣ ከምድር ሰቅ በስተሰሜን ከሞላ ጎደል ፤ በ 5 እና 15 ዲግሪ ከፍተኛ መሥመር መካከል ፣ ከሴኔጋል እስከ ኢትዮጵያና ኤርትራ፣ የሳሔል መቀነት በተሰኘው የክፍለ ዓለሙ ቀጣና በሚገኙ 26 ያህል አገሮች ነው። እነዚህ አገሮች ደግሞ በከፊል ድርቅ የሚያጠቃቸው መሆናቸው የታወቀ ነው። በሽታውን የሚያስተላልፉት ተኀዋስያን ፤ ባክቴሪያዎች የተለያዩ በዓይን የማይታዩ ኢምንት ነፍሳትም መንስዔዎች ሊሆኑ ይችላሉ። ማጅራት ገትር እንደሚታወቀው፤ አንገት እንዳይንቀሳቀስ ቀስፎ የሚይዝ፣ በራስ ምታትና ትኩሳት ታጅቦ ፣ ከማጅራት እስከ ኅብለ -ሠረሠር ፣ ማዕከላዊውን የነርብ አውታር የሚጠናወት በሽታ ነው። አእምሮን እንደመሳት ያደርጋል፤ ያጥወለውላል፤ በበሽታው የተያዘ ሰው ብርሃንና ኃይለኛ ድምፅ በእጅጉ ያውኩታል። አንገትን አግርሮ የማያንቀሳቅሰው፤ ከማጅራት እስከ ኅብለ ሠረሠር ነርቦችን የሚጠናወተው፤ አፍንጫ ፤ ጆሮና ላንቃን የሚያሳምመው በሽታ፤ ሊደነቁር ፤ የሠራ-አካላትን ሊያሽመደምድና ለሞት ሊደርግ የሚችል ሕመም ነው። በጎልማሦች ዘንድ የህመሙ ዋና መለያ ዘጠና ከመቶ ማለት ይቻላል፤ ብርቱ ራስ ምታት ነው። 70 ከመቶ መንስዔውም በባክቴሪያ ሳቢያ የሚዛመተው የማጅራት ገትር በሽታ አንደኛው ከፊል ነው። በአፍሪቃ በሰፊው የ