Posts

የ2015 ዲቪ ሎተሪ ተጀመረ

Image
የ2015 የዲቪ ሎተሪ መርሐ ግብር (ዲቪ 2015) ከመስከረም 21 ቀን 2006 ዓ.ም. ጀምሮ ለሚቀጥሉት 32 ቀናት ማለትም እስከ ጥቅምት 23 ቀን 2006 ዓ.ም. ድረስ ማመልከት እንደሚቻል፣ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ መስከረም 20 ቀን 2006 ዓ.ም. አስታወቀ፡፡ በተፈቀደው የማመልከቻ ቀን ውስጥ በድረ ገጽ “dvlottery.state.gov” በመሙላት ማመልከት እንደሚቻል ያስታወቀው ኤምባሲው፣ የወረቀት ማመልከቻዎች ተቀባይነት እንደማይኖራቸው አስታውቋል፡፡ ኤምባሲው እንደገለጸው፣ ኢትዮጵያ የዲቪ 2015ን ዕድል ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ መስፈርቶችን ታሟላለች፡፡ ቀደም ባሉ አምስት ዓመታት ውስጥ ከ50 ሺሕ በላይ ዜጐቻቸውን ወደ አሜሪካ የላኩ አገሮች የዕድሉ ተጠቃሚ እንደማይሆኑና ኢትዮጵያ ግን ያንን ያህል ስላላከች የዕድሉ ተጠቃሚ መሆኗን አስታውቋል፡፡ አንድ አመልካች ወይም ግለሰብ ማመልከት የሚችለው በሚኖርበት አገር ሳይሆን በተወለደበት ቦታ ወይም አገር መሆኑንም ኤምባሲው አስታውቋል፡፡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የዲቪን ሒደትን ቀልጣፋና አስተማማኝ ለማድረግ እ.ኤ.አ. ከ2005 ጀምሮ የኤሌክትሮኒክ ምዝገባን ተግባራዊ ማድረጉንና በሕገወጥ መንገድ ወደ አሜሪካ ለመግባት፣ ለማጭበርበር የሚሞክሩ ወይም ከአንድ በላይ ማመልከቻ የሚያስገቡ ሰዎችን መለየት የሚችሉ ቴክኖሎጂዎችንና ሌሎች ሥልቶችን በሥራ ላይ ማዋሉን ገልጿል፡፡  መሥሪያ ቤቱ የዲቪ 2015 ዕድለኞች መመረጣቸውንም ሆነ የቪዛ ማመልከቻና ቃለ መጠይቅ ስለሚያደርግበት ሁኔታ የሚያሳውቀው በኢንተርኔት በመሆኑ፣ አመልካቾች በድረ ገጹ ማወቅ እንደሚችሉ ኤምባሲው አስታውቋል፡፡  የተመረጡ አመልካቾች ለራሳቸውና ለቤተሰቦቻቸው ኢሚግራንት ቪዛ ስለሚጠይቁበት ሒደት የሚገልጽ መመርያ እንደሚ

‹‹ቢዝነስ ለመሥራት ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው አንደኛው ችግር ቢሮክራሲ ነው››

Image
አቶ ሔኖክ አሰፋ፣ የፕሪሳይስ ኮንሰልት ኢንተርናሽናል ማኔጂንግ ዳይሬክተር  ፕሪሳይስ ኮንሰልት ኢንተርናሽናል፣ ከስድስት ዓመታት በፊት የተቋቋመ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስና በኢንቨስትመንት ዘርፎች የማማከር ሥራ ላይ የተሰማራ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ነው፡፡ በአገር ውስጥ ከሚገኙ የግል ኩባንያዎች አንስቶ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚገኙት ኤጀንሲዎችንና ድርጅቶችን የሚያማክረው ይህ ተቋም፣ 25 ቋሚ ሠራተኞች፣ ፕሮጀክት በመጣ ቁጥር እንዳስፈላጊነቱ የሚሠሩ 60 ባለሙያዎችና አሜሪካ፣ ካናዳ እንዲሁም ጀርመን አገር የሚገኙ የሥራ አጋሮች አሉት፡፡ መቀመጫውን አዲስ አበባና ኒውዮርክ ያደረገው ፕሪሳይስ ኩባንያን የመሠረቱትና ተቋሙን በማኔጂንግ ዳይሬክተርነት የሚመሩት አቶ ሔኖክ አሰፋን  ምዕራፍ ብርሃኔ  አነጋግራቸዋለች፡፡  ሪፖርተር፡- ስለትምህርት ደረጃዎና ሲሠሯቸው ስለነበሩት ሥራዎች ይንገሩን፡፡ አቶ ሔኖክ ፡- የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቴን ያጠናቀቁት በካቴድራል ትምህርት ቤት ነው፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቴን ደግሞ አሜሪካ ኒውጄርዚ ከተማ ውስጥ በሚገኝ ትምህርት ቤት ተምሬያለሁ፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪዬንና ማስተርሴን እዚያው አሜሪካ ከሚገኘው ፎርድሃም ዩኒቨርሲቲ፣ ኢንተርናሽናል ትሬድ ኤንድ ፋይናንስና ኢኮኖሚክስ ላይ ሠርቻለሁ፡፡ ትምህርቴን ከጨረስኩ በኋላ ኒውዮርክ ከተማ ውስጥ ብሩክሊን በሚባል አካባቢ የሚገኘው ብሩክሊን ንግድ ምክር ቤት ውስጥ፣ አነስተኛ የብሩክሊን አምራች ኢንዱስትሪዎች ምርቶቻቸውን ለወጭ ገበያ ለማቅረብ በሚያስችላቸው ፕሮግራም ውስጥ ዓለም አቀፍ የንግድ ባለሙያ ሆኜ አገልግያለሁ፡፡ በንግድ ምክር ቤቱ በነበረኝ የአራት ዓመታት ቆይታም፣ በጊዜው ከነበሩት ዳይሬክተሮች ውስጥ አንዱ ለመሆን በቅቼ ነበር፡፡ ከዚያም በተጨማሪ የንግድ ምክ

Human Rights Advocacy Group (HRAG)

Press Statement HRAG Launching Conference-Communities initiate to confront perpetrators of Human Rights Crimes in Ethiopia Benshangul, Gambela, Ogaden Somali, Oromo, Shakacho and Sidama. 28 September 13 We, the peoples of Benshangul, Gambella, Ogaden Somali, Oromo, Shakacho and Sidama nations unanimously agree to form Human Rights Advocacy Group (HRAG) in order to advocate for the Human Rights of the member communities and other oppressed peoples by the Ethiopian government. HRAG will tirelessly campaign harnessing the combined resources of the aforementioned communities and other support groups. It will expose the crimes the Ethiopian government is committing against the defenceless communities of these peoples, including land grabbing and displacement, mass executions, extra-judicial killings, rampant rape, mass detentions and use of aid as a weapon to gain compliance to the regime marginalization policies. HRAG will conduct targeted advocacy campaign that includes data

ጥቂት ስለ ኣንበሳው የሲዳማ ማራቶኒስት በላይነህ ዴንሳሞ

Image
የሲዳማ ማራቶኒስት በላይነህ ዴንሳሞ Belayneh Densamo   (born June 28, 1965 in   Diramo Afarrara ,   Sidamo ) is a   long-distance   track and road   running   athlete   from   Ethiopia . He held the world record in the   marathon   for 10 years (1988-1998). This was the third longest span without the record being broken since the event was first organized at the 1896   Olympics . The record was set when he ran 2:06:50 at the 1988   Rotterdam Marathon   in the   Netherlands . The record was eventually broken by   Ronaldo da Costa   at the   Berlin Marathon   in 1998. Achievements [ edit ] All results regarding marathon, unless stated otherwise Year Competition Venue Position Notes Representing     Ethiopia 1986 Tokyo Marathon Tokyo, Japan 2nd 2:08:29 [ 1 ] 1986 Moscow Marathon Moscow, Russia 1st 2:14:42 1987 All-Africa Games Nairobi, Kenya 1st 2:14:47 1987 Rotterdam Marathon Rotterdam, Netherlands 1st 2:12:58 1988 Rotterdam Marathon Rotterdam, Netherlands 1st 2:06:50 1989 Rotterd

HwU’s School of Medicine Goes International

Image
Hawassa University’s School of Medicine is recognized by an international body that hosts the International Medical Education Directory (IMED), Foundation for Advancement for International Medical Education & Research (FAIMER), a U.S. based organization.     The school of Medicine, which started instruction on November 29, 2003, graduated its first Doctors of Medicine on September 08, 2009. The School graduated a total of 257 (197 males and 60 females) Doctors of Medicine since then. The graduates are now serving the region and beyond. HwU’s Corporate Communication & Marketing Directorate and College of Medicine & Health Science put hands together in the accreditation process that enabled HwU’s College of Medicine & Health Science to become one of the five Ethiopian institutions recognized by FAIMER for its Medicine Program. It is hoped that joining such international platforms helps HwU’’s School of Medicine to forge international partnerships in Medical Educ