Posts

በቅርቡ በሃዋሳ ከተማ ስራ በጀመረው ባለ ኣምስት ኮከብ ሳውዝ ስታር ኢንቴርናሽናል ሆቴል የሲዳማን ባህላዊ ምግቦች በምግብ ሜኑ ውስጥ ተካተዋል

Image
ካለፉት ጥቂት ኣመታት ወዲህ በሃዋሳ ከተማ ብሎም በሌሎች የሲዳማ ከተሞች ውስጥ በምገኙ ምግብ ቤቶች እና ሆቴሎች የሲዳማን ባህላዊ ምግቦች ማለትም እንደ ቡርሳሜ እና ኦሞልቾን የመሳሰሉት ምግቦች በባህላዊ መንገድ ተዘጋጅተው ለተመጋቢዎች መቅረባቸው ይታወቃል። እነዚህ ምግቦች ከፍተኛ ገበያ ያላቸው ሲሆን፤ የባህሉ ባለቤት በሆነው የሲዳማ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ለሲዳማ ባህላዊ ምግብ ፍቅር ባላቸው እና የምግቦቹን ዝና ስምተው ለመቅመስ በምፈልጉ ሰዎች ተወዳጅ እየሆኑ መጥተዋል። በቅርቡ በሃዋሳ ከተማ ስራ የጀመረው ባለ ኣምስት ኮከብ ሆቴል የሆነው ሳውዝ ስታር ኢንቴርናሽናል ሆቴል የሲዳማን ባህላዊ ምግቦች በምግብ  ሜኑ  ውስጥ ኣካቶ ኣገልግሎት መስጠት ጀምሯል። ሆቴሉ የሲዳማን ባህላዊ ምግቦች በምግብ ሜኑ ውስጥ ማካተቱ ለባህላዊ ምግቦች ያለውን ክብር  እና ፍቅር የገልጽ በመሆኑ ሊያስመሰግነው ይገባል።  ሆቴሉን በተመለከተ ለተጨማሪ መረጃ እዚህ ላይ ይጫኑ፦ http://southstarinternationalhotel.com/index.php  

South Star International Hotel opens in Hawassa

Hawassa, Ethiopia  – A new five-star hotel was officially inaugurated in  Hawassa  on Saturday, September 21st. The South Star International Hotel   was built at a cost of about 246 million birr and held its opening ceremony yesterday, on the 21st of Sept. The hotel is one of the latest in a number of new hotels opened to meet growing demands, in the town in particular, and in the country in general. The hotel employs 246 employees, about 75 percent of whom are women. The owner of the hotel has entered the hospitality sector with ambitions to inspire others and to contribute to the growth of the industry. He also owns  Enuma Trading Plc ., said Wondwossen Admassu, whose company was the consultant for the hotel. “Clearly, this new facility has been created as a result of an increasing potential for mid-scale flag properties, after the emergence of brands like the  Sheraton, Hilton  and  Radisson Blu  secured footholds in the market,” he said. The consultancy firm owned by Won

በንብ ማነብ ስራ የተሰማሩ አርሶ አደሮች ከ44 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ አገኙ

Image
ሃዋሳ መስከረም 12/2006 በሲዳማ ዞን በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት በንብ ማነብ ስራ የተሰማሩ ከ58 ሺህ በላይ አርሶ አደሮች ከ44 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ማግኘታቸውን የዞኑ ግብርና መምሪያ ገለጸ፡፡ በመምሪያው የግብርና ልማት እቅድ የስራ ሂደት ኦፊሰር አቶ ደርቤ በትራ ሰሞኑን እንደገለጹት አርሶአደሮቹ ገቢውን ያገኙት 888 ሺህ ኪሎ ግራም ማር ለገበያ በማቅረብ ነው፡፡ በንብ ማነብ ሥራው ላይ ከተሰማሩ አርሶ አደሮች መካከል 25 በመቶ የሚሆኑት ሴቶች መሆናቸውን አመልክተዋል፡፡ የማር ምርቱ የተገኘው 35 ሺህ ከሚጠጉ ባህላዊ ቀፎዎች፣ ከ4 ሺህ በላይ ከሚሆኑ የሽግግር ቀፎዎችና 378 ዘመናዊ ቀፎዎች መሆኑን ጠቁመው በበጀት ዓመቱ በስራ ላይ የዋለው የቀፎ ቁጥርና የተገኘው ገቢ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር ሰባት በመቶ እድገት ማሳየቱን ገልፀዋል፡፡ በዞኑ ለገበያ የሚቀርበው የማር ምርት በየዓመቱ ከፍተኛ መሻሻል እያሳየ መምጣቱን የገለጹት ኦፊሰሩ በእድገትና ትራስፎርሜሽን እቅድ ዘመን መጨረሻ ከማር ምርት ተጠቃሚ የሚሆኑት አርሶ አደሮች ቁጥር ሊያድግ እንደሚችል ተናግረዋል፡፡ በመሆኑም በተያዘው ዓመት ለገበያ የሚቀርበውን የማር ምርት በሶስት እጥፍ ለማሳደግ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን ኃላፊው ጨምረው አሰታውቀዋል፡፡ http://www.ena.gov.et/Story.aspx?ID=12011&K=1

ተጨማሪ ኣዲስ ሆቴል በሃዋሳ

Image
New Hawassa, Ethiopia  – A new five-star hotel was officially inaugurated in  Hawassa  on Saturday, September 21st. The South Star International Hotel   was built at a cost of about 246 million birr and held its opening ceremony yesterday, on the 21st of Sept. The hotel is one of the latest in a number of new hotels opened to meet growing demands, in the town in particular, and in the country in general. The hotel employs 246 employees, about 75 percent of whom are women. The owner of the hotel has entered the hospitality sector with ambitions to inspire others and to contribute to the growth of the industry. He also owns  Enuma Trading Plc ., said Wondwossen Admassu, whose company was the consultant for the hotel. “Clearly, this new facility has been created as a result of an increasing potential for mid-scale flag properties, after the emergence of brands like the  Sheraton, Hilton  and  Radisson Blu  secured footholds in the market,” he said. The consultancy firm owned

ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ ኣንድ ተጫዋች ለብሄራዊ ቡድን ኣስመረጠ

Image
የዘንድሮው ፕሪሚየር ሊግ ጥቅምት አጋማሽ ይጀመራል የዘንድሮ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች ሻምፒዮና ቅዳሜ ጥቅምት 16 ቀን በአዲስ አበባ ስታዲየም ይጀመራል፡፡ ብሔራዊ ፌዴሬሽኑ ባወጣው ፕሮግራም መሠረት የመክፈቻውን ጨዋታ በ9 ሰዓት የሚያደርጉት ኢትዮጵያ መድንና አርባ ምንጭ ከነማ ሲሆኑ፣ በ11 ሰዓት ቀጣዩ ተጋጣሚዎች መከላከያና ሲዳማ ቡና ይሆናሉ፡፡ በክልል ከተሞች ጨዋታዎቹ ጥቅምት 17 እንደሚጀመሩ ታውቋል፡፡ *************  የቅዱስ ጊዮርጊስ የዛሬ ጨዋታ መግቢያ ዋጋ ወጣ  ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር ክለቡ ዛሬ መስከረም 12 ቀን በአዲስ አበባ ስታዲየም ከቱኒዝያው ኤትዋል ዱ ሳህል ጋር ላለበት ግጥሚያ የመግቢያ ቲኬቶች ዋጋ አውጥቷል፡፡ ብሔራዊ ፌዴሬሽኑ በላከው መግለጫ መሠረት፣ ክብር ትሪቡን ብር 300.00፣ ጥላ ፎቅ ግራና ቀኝ ብር 150.00፣ ከማን አንሼ ብር 50፣ የተቀሩት መቀመጫዎች በሙሉ ለፕሪምየር ሊጉ ጨዋታዎች በሚከፈለው ዋጋ መሠረት ተፈጻሚ ይሆናል፡፡ *******  ፌዴሬሽኑ ለወሳኙ ጨዋታ 28 ተጫዋቾች መረጠ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመጪው ሰኔ ብራዚል በምታዘጋጀው የዓለም ዋንጫ ተካፋይ ለመሆን ከናይጀርያ አቻው ጋር ላለበት ወሳኝ ግጥሚያ 28 ተጫዋቾችን መምረጡን ብሔራዊ ፌዴሬሽኑ አስታወቀ፡፡ ከተመረጡት ተጫዋቾች 10ሩ ከቅዱስ ጊዮርጊስ፣ 4ቱ ከደደቢት ሲሆኑ፣ ሦስት ሦስት ያስመረጡት ደግሞ ኢትዮጵያ ቡናና የጎንደሩ ዳሽን ቢራ ናቸው፡፡ አርባ ምንጭ ሁለት ሲያስመርጥ፣ ሲዳማ ቡናና መከላከያ አንድ አንድ አስመርጠዋል፡፡  ቅዱስ ጊዮርጊስ፡- ሳምሶን አሰፋ፣ ደጉ ደበበ፣ ቢያድግልኝ ኤሊያስ፣ ሳላዲን በርጌቾ፣ አበባው ቡጣቆ፣ ምንያህል ተሾመ፣ በኃይሉ አሰፋ፣ ምንተስኖት አዳነ፣ አዳነ ግርማ፣ ዑመ