Posts

በንብ ማነብ ስራ የተሰማሩ አርሶ አደሮች ከ44 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ አገኙ

Image
ሃዋሳ መስከረም 12/2006 በሲዳማ ዞን በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት በንብ ማነብ ስራ የተሰማሩ ከ58 ሺህ በላይ አርሶ አደሮች ከ44 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ማግኘታቸውን የዞኑ ግብርና መምሪያ ገለጸ፡፡ በመምሪያው የግብርና ልማት እቅድ የስራ ሂደት ኦፊሰር አቶ ደርቤ በትራ ሰሞኑን እንደገለጹት አርሶአደሮቹ ገቢውን ያገኙት 888 ሺህ ኪሎ ግራም ማር ለገበያ በማቅረብ ነው፡፡ በንብ ማነብ ሥራው ላይ ከተሰማሩ አርሶ አደሮች መካከል 25 በመቶ የሚሆኑት ሴቶች መሆናቸውን አመልክተዋል፡፡ የማር ምርቱ የተገኘው 35 ሺህ ከሚጠጉ ባህላዊ ቀፎዎች፣ ከ4 ሺህ በላይ ከሚሆኑ የሽግግር ቀፎዎችና 378 ዘመናዊ ቀፎዎች መሆኑን ጠቁመው በበጀት ዓመቱ በስራ ላይ የዋለው የቀፎ ቁጥርና የተገኘው ገቢ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር ሰባት በመቶ እድገት ማሳየቱን ገልፀዋል፡፡ በዞኑ ለገበያ የሚቀርበው የማር ምርት በየዓመቱ ከፍተኛ መሻሻል እያሳየ መምጣቱን የገለጹት ኦፊሰሩ በእድገትና ትራስፎርሜሽን እቅድ ዘመን መጨረሻ ከማር ምርት ተጠቃሚ የሚሆኑት አርሶ አደሮች ቁጥር ሊያድግ እንደሚችል ተናግረዋል፡፡ በመሆኑም በተያዘው ዓመት ለገበያ የሚቀርበውን የማር ምርት በሶስት እጥፍ ለማሳደግ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን ኃላፊው ጨምረው አሰታውቀዋል፡፡ http://www.ena.gov.et/Story.aspx?ID=12011&K=1

ተጨማሪ ኣዲስ ሆቴል በሃዋሳ

Image
New Hawassa, Ethiopia  – A new five-star hotel was officially inaugurated in  Hawassa  on Saturday, September 21st. The South Star International Hotel   was built at a cost of about 246 million birr and held its opening ceremony yesterday, on the 21st of Sept. The hotel is one of the latest in a number of new hotels opened to meet growing demands, in the town in particular, and in the country in general. The hotel employs 246 employees, about 75 percent of whom are women. The owner of the hotel has entered the hospitality sector with ambitions to inspire others and to contribute to the growth of the industry. He also owns  Enuma Trading Plc ., said Wondwossen Admassu, whose company was the consultant for the hotel. “Clearly, this new facility has been created as a result of an increasing potential for mid-scale flag properties, after the emergence of brands like the  Sheraton, Hilton  and  Radisson Blu  secured footholds in the market,” he said. The consultancy firm owned

ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ ኣንድ ተጫዋች ለብሄራዊ ቡድን ኣስመረጠ

Image
የዘንድሮው ፕሪሚየር ሊግ ጥቅምት አጋማሽ ይጀመራል የዘንድሮ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች ሻምፒዮና ቅዳሜ ጥቅምት 16 ቀን በአዲስ አበባ ስታዲየም ይጀመራል፡፡ ብሔራዊ ፌዴሬሽኑ ባወጣው ፕሮግራም መሠረት የመክፈቻውን ጨዋታ በ9 ሰዓት የሚያደርጉት ኢትዮጵያ መድንና አርባ ምንጭ ከነማ ሲሆኑ፣ በ11 ሰዓት ቀጣዩ ተጋጣሚዎች መከላከያና ሲዳማ ቡና ይሆናሉ፡፡ በክልል ከተሞች ጨዋታዎቹ ጥቅምት 17 እንደሚጀመሩ ታውቋል፡፡ *************  የቅዱስ ጊዮርጊስ የዛሬ ጨዋታ መግቢያ ዋጋ ወጣ  ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር ክለቡ ዛሬ መስከረም 12 ቀን በአዲስ አበባ ስታዲየም ከቱኒዝያው ኤትዋል ዱ ሳህል ጋር ላለበት ግጥሚያ የመግቢያ ቲኬቶች ዋጋ አውጥቷል፡፡ ብሔራዊ ፌዴሬሽኑ በላከው መግለጫ መሠረት፣ ክብር ትሪቡን ብር 300.00፣ ጥላ ፎቅ ግራና ቀኝ ብር 150.00፣ ከማን አንሼ ብር 50፣ የተቀሩት መቀመጫዎች በሙሉ ለፕሪምየር ሊጉ ጨዋታዎች በሚከፈለው ዋጋ መሠረት ተፈጻሚ ይሆናል፡፡ *******  ፌዴሬሽኑ ለወሳኙ ጨዋታ 28 ተጫዋቾች መረጠ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመጪው ሰኔ ብራዚል በምታዘጋጀው የዓለም ዋንጫ ተካፋይ ለመሆን ከናይጀርያ አቻው ጋር ላለበት ወሳኝ ግጥሚያ 28 ተጫዋቾችን መምረጡን ብሔራዊ ፌዴሬሽኑ አስታወቀ፡፡ ከተመረጡት ተጫዋቾች 10ሩ ከቅዱስ ጊዮርጊስ፣ 4ቱ ከደደቢት ሲሆኑ፣ ሦስት ሦስት ያስመረጡት ደግሞ ኢትዮጵያ ቡናና የጎንደሩ ዳሽን ቢራ ናቸው፡፡ አርባ ምንጭ ሁለት ሲያስመርጥ፣ ሲዳማ ቡናና መከላከያ አንድ አንድ አስመርጠዋል፡፡  ቅዱስ ጊዮርጊስ፡- ሳምሶን አሰፋ፣ ደጉ ደበበ፣ ቢያድግልኝ ኤሊያስ፣ ሳላዲን በርጌቾ፣ አበባው ቡጣቆ፣ ምንያህል ተሾመ፣ በኃይሉ አሰፋ፣ ምንተስኖት አዳነ፣ አዳነ ግርማ፣ ዑመ

Ethiopia: Health Risks Fail to Deter Ethiopians From Eating Raw Meat

Image
Ethiopians continue to eat raw meat at family and festive occasions despite health risks that include exposure to tapeworms, salmonella and E-coli. While most people are taught that eating raw meat is not good for you, the tradition persists in Ethiopia. Whenever there is something to celebrate -- like a wedding, or the end of one of the many fasting weeks for the large Orthodox community -- raw meat is eaten in large quantities. The story goes that eating raw meat started during times of war. Fighters hiding in the mountains would have exposed themselves by making fire, and so ate their meat raw. Temesgen Yilma is the owner of Yilma Restaurant, one of the most famous raw meat restaurants in Addis Ababa. He eats raw meat almost every day and claims that neither he nor his customers have gotten sick from eating it. "Today we are the only butchery in the country having our own animal transport trucks and meat transport vehicle," noted Yilma. "And our meat is al

ቀጣዩ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ማን ሊሆን ይችላል?

Image
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ርዕሰ ብሔር በመሆን በሁለት ዙር ለ12 ዓመታት ያገለገሉት ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ፤ የስልጣን ዘመናቸው ሊያበቃ የቀራቸው ጥቂት ቀናት ብቻ ነው። ይሄም ሆኖ ግን ቀጣዩ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ማን ሊሆን እንደሚችል አሁንም ድረስ ፍንጭ አልተገኘም። የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ናፍቆት ዮሴፍ በፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ የስልጣን ዘመን የስራ ክንውኖች ዙሪያ የተለያዩ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎችን ባለስልጣናትንና ምሁራንን አስተያየቶች አሰባስባለች፡፡ የ90 ዓመቱ የዕድሜ ባለፀጋ ፕሬዚዳንት ግርማ ምን ተሳካላቸው፣ ምንስ ከሸፈባቸው? እሳቸውን የሚተካው አዲሱ ፕሬዚዳንትስ ማን ይሆን? አስተያየቶቹ እንደሚከተለው ቀርበዋል፡፡ ============= “የመምረጥ እድል ቢሰጠኝ ወ/ሮ ሙሉ ሰለሞንን እመርጣለሁ” ዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማሪያም ፕሬዚዳንት ግርማ እስካሁን በስልጣን ላይ ሲቆዩ ይህን ሰሩ፣ ይህን አደረጉ የምለው አንድም ወደ አዕምሮዬ የሚመጣ ነገር የለም። አንድም ጊዜ አቋም ወስደው በአገር ፖሊሲ ላይ ጫና ሲፈጥሩ አይቼም ሰምቼም አላውቅም። እንደውም እውነቱን ለመናገር ከነመኖራቸውም ትዝ አይሉኝም፡፡ አንድ ጊዜ እንደውም “አሰብ የኤርትራ አንጡራ ሀብትና ግዛት ናት” ሲሉ በጆሮዬ ሰምቼ እጅግ አዝኜባቸዋለሁ፡፡ ይህን በቴሌቪዥን ነው የተናገሩት፡፡ ቦታው ለምልክትነት ካልሆነ ብዙ የሚሰራበት አይደለም በሚለውም አልስማማም፡፡ ፕሬዚዳንቱ ሊያከናውኗቸው የሚችሏቸው የተለያዩ ተግባራት አሉ፡፡ በግልፅ የተቀመጡትን እንግዳ መቀበል፣ ፓርላማ መክፈት እና የመሳሰሉትን ትተን፣ በርካታ ስራዎችን መከወን ይችሉ ነበር፡፡ ለምሳሌ አንዳንድ የበጐ አድራጐት ስራዎችን መምራት፣ የተለያዩ ማህበራትን ማጠናከር፣ ህዝቡን ለስራ ማደፋፈር፣እስረኞችንና ህሙ