Posts

ጥቂት ስለ ቡና

Image
TOOLS INCREASE TEXT  DECREASE TEXT  RESET TEXT  PRINT ARTICLE  SHARE WITH OTHERS   42   3 GOOGLE + 0   0 COMMENTS (0) Biz Updates From PR Newswire Rio Tinto and Chow Tai Fook Continue as Headline Partners for JNA Awards 2014 Wyplay Media Gateway Software Running on ViXS Xcode United Nations Foundation and the ExxonMobil Foundation Release New Report on Most Effective Programs for Women's Econom... More News  |  Get This Widget Coffee drinkers can enjoy a greater variety of beans from all over the world these days. – Pictures by CK Lim KUALA LUMPUR, Sept 7 -- What do Captain Jack Sparrow, 1930s erotica and coffee have in common? If you paid attention during geography lessons at school, you might remember the Tropic of Cancer and the Tropic of Capricorn. While also titles of once-banned novels by author Henry Miller, these tropics are really circles of latitude on Earth marking the most northerly and southerly positions the Su

ጎል ዶት ኮም ትናንት ይዞት በወጣው ዘገባው እንዳመለከተው በርካታ ናይጄሪያውያን በደርሶ መለሱ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እንዲደርሳቸው እንደሚፈልጉ ገልጸው ነበር

Image
New ዋልያዎቹ ለብራዚሉ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ናይጄሪያን ይገጥማሉ አዲስ አበባ መስከረም 06/2005 የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ለ14ኛው የብራዚል የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የደርሶ መልስ ጨዋታ ከናይጄሪያ ጋር ተደለደለ። ካይሮ በሚገኘው የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ዋና ጽህፈት ቤት ዛሬ ይፋ በተደረገው ድልድል ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ጨዋታዋን በመጪው ጥቅምት ወር አዲስ አበባ ውስጥ ከናይጄሪያ ጋር የምታደርግ ሲሆን የመለሱን ደግሞ በኅዳር ወር ከሜዳዋ ውጭ ሌጎስ ውስጥ ታካሂዳለች። የመጀመርያ ዙር ጨዋታው እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከጥቅምት 11 እስከ 15 ባለው ጊዜ የሚካሄድ ሲሆን የመልስ ጨዋታው ደግሞ ከኅዳር 15 እስከ 19 ቀን 2013 እንደሚካሄድ ታውቋል። ዛሬ በወጣው የድልድል ዕጣ ኮቲዲቯር ከሴኔጋል፣ ካሜሩን ከቱኒዝያ፣ ጋና ከግብጽ እንዲሁም ቡርኪና ፋሶ ከአልጄሪያ ጋር አገናኝቷል። ጎል ዶት ኮም ትናንት ይዞት በወጣው ዘገባው እንዳመለከተው በርካታ ናይጄሪያውያን በደርሶ መለሱ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እንዲደርሳቸው እንደሚፈልጉ ገልጸው ነበር። እናም ዛሬ የናይጄሪያውያን ምኞት ሰምሮ ሱፐር ኤግሎቹ ዋልያዎቹን ለመግጠም ተደልድለዋል። ያም ሆኖ ስም ያላቸውን ቡድኖች መጣል የለመዱት ዋልያዎቹ ፈታኝ ተጋጣሚ እንደሚሆኑ በርካታ ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኃን በዘገባቸው አመልክተዋል። ናይጄሪያውን በድልድሉ ደስተኞች መሆናቸውን ቢገልጹም ከደቡብ አፍሪካው የአፍሪካ ዋንጫ በኋላ ዋልያዎቹ ከፍተኛ መሻሻል ማሳየታቸውን እንደስጋት ተመልክተውታል።

Ethiopia: World Food Program to Sign Maize Forwards Contracts With 29 Farmer's Unions-Sidama Elto Farmers Cooperative Union, which signed a contract for 4000 MT of maize

Image
Partners of the maize alliance including Bedelu Delgeba, , Khalid Bomba(middle left) CEO of the Agricultural transformation Agency, Abdou Dieng (Middle right), representative and country director of WFP and Dennis Weller , mission director of USAID gave a short briefing to the media. The World Food Program (WFP) is buying 40,000tns of maize from 29 farmers' cooperatives' unions in a forward delivery contract. This contract will ensure that the farmers will not lose if prices go up at the time of delivery. The WFP signed three agreements to that effect with the Agricultural Transformation Agency (ATA), the Commercial Bank of Ethiopia (CBE) and four of the 29 unions, at a ceremony held on Tuesday morning, August 27, 2013, at the Harmony Hotel. The unions that will supply the maize, to be used in local food aid and school feeding programs, will be from Amhara, Oromia, Tigray and the Southern regional states. Ethiopia expects 62 million quintals of maize harvest this year

ዘመን ሲለወጥ ያልተለወጡት ድንጋጌዎች

ሕግና ኅብረተሰብ ጠንካራ ቁርኝት አላቸው፡፡ ኅብረተሰብ በሌለበት ሕግን ማሰብ፣ ሕግ በሌለበት በሥርዓት የሚኖር ኅብረተሰብን ማሰብ አስቸጋሪ ነው፡፡ ይህ ግንኙነት አንዳንድ ጊዜ በመቀዳደም ሊፈጸም ይችላል፡፡ ሕግ ኅብረተሰብን ዘመናዊ ለማድረግና ለመለወጥ እንደ መሳሪያነት ሊያገለግል ይችላል፡፡ በእንዲህ ዓይነት ጊዜ የሕጉ ዓላማ ኅብረተሰቡ ያልደረሰበትን ለውጥ ማስገኘት ነው፡፡ በተቃራኒው ከኅብረተሰቡ የሚወጡ እሴቶችና ባህሎችን ወደ ሕግ ደረጃ በማሳደግም የኅብረተሰቡን ሕልውና ማስቀጠል ይቻላል፡፡ እነዚህ የተሳሰሩ ግንኙነቶች ኅብረተሰቡ ከሕግ መጠቀም የሚቻልበትን ሁኔታ የሚያሰፋ ነው፡፡ ከዚህ ውጭ በሆነ መልኩ ሕጉ ከኅብረተሰቡ ዕድገት ወደ ጓላ ከቀረ ሕጉ ከወረቀት ያለፈ ተፈጻሚነት አይኖረውም፡፡ ይህን ችግር በአገራችን የተወሰኑ ሕግጋት እናስተውለዋለን፡፡  የፍትሐ ብሔር ሕጋችንን ጨምሮ አገራችን በአሁኑ ወቅት የምትጠቀምባቸው ሕግጋት በ1950ዎቹ ከውጭ አገሮች በተወሰነ ማሻሻያ የገቡ ናቸው፡፡ ሕግጋቱ በጊዜው ሲወጡ አፄው የነበራቸው ዓላማ አገሪቱን ዘመናዊ ሕግጋት ከሚከተሉ አገሮች ማመሳሰል ነው፡፡ አብዛኛዎቹ ሕግጋት ለአገሪቱ ባህል ሰፊ ቦታ አልሰጡም በሚል ትችት የሚቀርብባቸው ቢሆንም፣ አገሪቱን ላለፉት 50 ዓመታት በማስተዳደር ላይ ይገኛሉ፡፡ ከእነዚህ ድንጋጌዎች አብዛኛዎቹ አሁንም ድረስ የአገሪቱ ዜጎችን ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ መስተጋብር ለመምራት በቂ ቢሆኑም የተወሰኑት ድንጋጌዎች ከኅብረተሰቡ ባህል፣ ወግና ዘመናዊ አስተሳሰብ ጋር የማይጣጣሙ ናቸው፡፡ ከእነዚህ ውስጥ ባለፉት አሥር ዓመታት የተሻሻሉ አሉ፡፡   በዚህ ረገድ የቤተሰብ ሕጉ፣ የወንጀል ሕጉ፣ የመሬት ሕግ፣ የማኅበራት ሕግ ወዘተ. በዘመናዊ አስተሳሰብ በመቃኘት እንዲሻሻሉ ተደርገዋል፡፡ እስካሁንም

ሥራን የማይንቀው ዳያስፖራ

በጌታቸው ንጋቱ ዘመን በተለወጠ ቁጥር የተቻለኝን ሁሉ በማድረግ በአገር ምድር ከዘመድ አዝማድ ጋር አዲስ ዓመትን ለማክበር ከምኖርበት አገር አቀናለሁ፡፡ ከአገር ከወጣሁ ጀምሮ አንድም ዓመት የዘመን መለወጫን ከኢትዮጵያ ውጪ አሳልፌ አላውቅም፡፡ ዘመድና ጓደኛም ስለ አሜሪካ ኑሮ ይጠይቃሉ፡፡ እኔም የተቻለኝን ሁሉ እመልሳለሁ፡፡ ከሁሉም ግን አንድ የሚገርመኝ ጥያቄ ከአንዲት ጓደኛዬ ነው የመጣው፡፡ ‹‹ኑሮ በአሜሪካ እንዴት ነው? መቼም አሜሪካ የሚኖር ሰው ምንድነው የምትሠራው አይባልም፡፡ ሁሉም ተጠግርሮ ነው የሚኖረው፤›› አለችኝ፡፡  ጓደኛዬ ስለ ሥራና የሥራ ክቡርነት ያላትን አመለካከት ለማረቅ ብሞክርም ይህ የአንድ ሰው ብቻ ሳይሆን የብዙዎች የግንዛቤ ችግር ስለመሰለኝ ይህንን ለመጻፍ ተነሳሁ፡፡  1.ሥራ ክቡር ነው ቢያንስ በሐሳብ ደረጃ ሥራ ክቡር ነው እንላለን፤ ነገር ግን ስንቶቻችን ነን ሥራ ክቡር ነው፤ ብለን በተሰማራንበት የሥራ መስክ ውጤታማ ለመሆን የምንጥረው የሚለው አጠያያቂ ነው፡፡  ሥራ ክቡር ነው የሚለው አባባል በሰሜን አሜሪካ በተግባር ላይ ውሎ የሚታይ አባባል ነው፡፡ የምትሠራው ሥራ ሳይሆን በምትሠራው ሥራ ምን ያህል ውጤታማ ነህ፤ ታክስህን በሥነ ሥርዓት ትከፍላለህ፤ የክሬዲት (ብድር) አጠቃቀምህ ምን ይመስላል፤ ሰላማዊና ጠንካራ ሠራተኛ ነህ ወይ? የሚለው ቅድሚያ ይሰጠዋል፡፡  አንዳንዶች ከአገር ወጥተው ኑሯቸውን በአሜሪካ ያደረጉ ኢትዮጵያውያን ታክሲ በማሽከርከራቸው፤ ሆቴል በማስተናገዳቸው ወይም ‹‹ፓርኪንግ ሎት›› ውስጥ በመሥራታቸው ከአገር ቤት ባሉ ጓደኞቻቸው ትችት ሲሰነዘርባቸው ስሰማ አንዳንዶች ስለ ሥራ ባላቸው ግምት አዝናለሁ፡፡  ከቅርብ ሳምንታት በፊት በመሀል ዋሽንግተን ዲሲ አንዲት ወጣት ነጭ አሜሪካዊት በባር