Posts

SEPDM pledges to ensure sustainable development

Image
Addis Ababa, 27 August  2013 (WIC) - South Ethiopian Peoples Democratic Movement pledges to further build sustainable development in the region. This came as SEPDM Central Committee meeting came to conclusion on 26 August.  The Central Committee made discussion as of 24 August in Hawassa on the political and organization performance of the movement. The focus was on development and good governance issues. The Committee concluded the performance of the GTP, in agriculture, employment, civil service reform and other sectors, were satisfactory. It lauded the people of the region and its members for the performance it dubbed positive.  The green development happening in the state has so far been great, it said, and it is in line with the late Meles Zenawi’s vision of doing so.  Probing into performances of the health and education sector, it appreciated the performance but demanded more to be done in those sectors to meet the targets set.  The Central Committee set out mechanism that se

ሁላችንም ጉድለታችንን አውቀን ብናስተካክል ኖሮ ኢትዮጵያችን የትና የት በደረሰች ነበር?

Image
ጉድለት መኖሩና ስህተት መፈጸም ምንጊዜም የትም ያለ ነው፡፡ ዋናው ጉዳይ ጉድለት ለምን ታየ? ስህተት ለምን ተፈጸመ? የሚለው አይደለም፡፡ ችግራችንንና ጉድለታችንን ዓይተንና መርምረን እናስተካክላለን ወይ? የሚለው ነው ዋናው ጉዳይ፣ ዋናው ቁም ነገር፡፡  መንግሥትም እንደ መንግሥት ጉድለት አለበት ስህተት ይፈጽማል፡፡ ገዥው ፓርቲም እንደ ገዥ ፓርቲ ስህተት ይፈጽማል ጉድለት አለበት፡፡ ተቃዋሚ ፓርቲዎችም ጉድለት አለባቸው ስህተት ይፈጽማሉ፡፡ የግል ዘርፉ ጉድለት አለበት ስህተት ይፈጽማል፡፡ ሲቪል ማኅበረሰቡም ጉድለት አለበት ስህተት ይፈጽማል፡፡ መገናኛ ብዙኃንም ስህተት ይፈጽማሉ ጉድለት አለባቸው፡፡ ግን! ነገር ግን! እነዚህ አካላት የራሳቸውን ስህተትና ጉድለት ያውቃሉ? ያያሉ? ወይስ በሌላው ስህተትና ጉድለት ላይ ብቻ ነው የሚያተኩሩት? የራሳቸውን ስህተት መረዳትና ማወቅ ብቻ ነው ወይስ ለማስተካከል ይጥራሉ? ይታገላሉ?  የእኛ ፅኑ ዕምነት ሁላችንም ስህተታችንንና ጉድለታችንን ዓይተን፣ አውቀንና አምነን ብናስተካክል አገራችን የትና የት ትደርስ ነበር የሚል ነው፡፡  መንግሥት ከቃላት ባሻገር ከልብ በተግባር በመልካም አስተዳደር ላይ በተጨባጭ የሚታየው ጉድለትና ስህተት ምንድነው? ዲሞክራሲን እውን ለማድረግ፣ ሰብዓዊ መብት ለማክበር፣ ፍትሕ ለማንገስ፣ የፕሬስ ነፃነትን ዳር ለማድረስና ሙስናን ለማስወገድ ተጨባጭ ድክመቴ ምንድነው? ብሎ ለማወቅ ቢረባረብና ለማረም ቢታገል ትልቁ የአገር ችግር ይፈታል፡፡ አመቺ የሥርዓት ግንባታ ይዘረጋል፡፡ በሁሉም መስክ ታሪካዊ ለውጥ እውን ለማድረግ ጉዞው ቀላልና ብርሃን ይሆናል፡፡  ተቃዋሚዎች ራሳቸው የትም ይኑሩ የት በመንግሥት በኩል ያለውን ጉድለት ብቻ ለማየት ከመረባረብ ባሻገር ምን ዓይነት ጉድለትና ስህተ

ከኃላፊነት የተነሱ የቤቶች ኤጀንሲ ባለሥልጣናት ያወጧቸው መመርያዎች ታገዱ

ከመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ በተነሱት ከፍተኛ አመራሮች የሥልጣን ዘመን የወጡ መመርያዎችና የመሠረታዊ የሥራ ሒደት ለውጥ ትግበራዎች እንዲታገዱ ትዕዛዝ  ተሰጠ፡፡ የወጡት መመርያዎችና የመሠረታዊ የሥራ ሒደት ለውጥ ጥናቶችን ተግባራዊ ለማድረግ የተሠሩ ሥራዎች በሙሉ እንዲታገዱ ትዕዛዝ የሰጠው የከተማ ልማት፣ ቤቶችና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ነው፡፡ ሚኒስቴሩ ለጉዳዩ ትኩረት በመስጠት መመርያዎቹ የወጡበት መንገድና የመሠረታዊ የሥራ ለውጡ ተጠንቶ እንዲቀርብለት ጨምሮ አዟል፡፡ ምንጮች እንደገለጹት፣ ኤጀንሲው መመርያ በማውጣት በኩል ያለው ሥልጣን ጥያቄ ውስጥ ገብቷል፡፡ የመሠረታዊ የሥራ ሒደት ለውጥ (ቢፒአር) ጥናት የተገበረው ሚኒስቴሩን ሳያማክርና ሚኒስቴሩ ሳያፀድቀው ነው ተብሏል፡፡  በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ፊርማ ከሥልጣናቸው የተነሱት የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ ሥራ አስኪያጅ አቶ ተፈሪ ፍቅሬ፣ ምክትል ሥራ አስኪያጆች አቶ ኃይሉ ሐደሬና አቶ ገብሩ ባይልብኝ፣ እንዲሁም የቤቶች አስተዳደር የሥራ ሒደት ባለቤት የነበሩትና ተቀይረው ወደ ጥቃቅንና አነስተኛ ኤጀንሲ የተዛወሩት አቶ ኪዳኔ ሥዩም ናቸው፡፡  በእነዚህ ከፍተኛ አመራሮች የሥልጣን ዘመን ከወጡት መመርያዎች ውስጥ እጅግ አነጋጋሪ ሆኖ የቆየውና እስካሁን ትኩሳቱ ያልበረደው የአከራይ ተከራይ፣ የቤቶች አሰጣጥ፣ የጥገናና ፈቃድ አሰጣጥ መመርያዎች ይጠቀሳሉ፡፡ በተለይ የአከራይ ተከራይ መመርያ ወጥቶ ተግባራዊ በሆነበት ወቅት በተለያዩ የከተማዋ ክፍሎች ቀውሶች መፈጠራቸው አይዘነጋም፡፡ ይህ መመርያ የወጣበት ምክንያት በወቅቱ እንደተገለጸው፣ ከኤጀንሲው ቤቶች የተከራዩ የንግዱ ማኅበረሰብ አባላት ሸንሽነው ለሌሎች ነጋዴዎች አከራይተዋል፡፡ ይህ አሠራር የኤጀንሲውን ሕግጋት ይፃረራል በሚል ነው፡፡

ወደ ሀዋሳ የሚገቡ የኮንትሮባንድ እቃዎች እየተበራከቱ መጥተዋል - ነዋሪዎች

Image
አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 20 ፣ 2005 (ኤፍ ቢ ሲ)  ወደ ሀዋሳ ከተማ የሚገቡ የኮንትሮባንድ እቃዎች መጠን በከፍተኛ ሁኔታ    እየጨመረ መምጣቱን የከተማዋ ነዋሪዎች ይገልፃሉ ። ነዋሪዎቹ በዋናነት ከኬንያ ተነሰተው በተለያዩ አቅጣጫዎች ወደ ከተማዋ    እየገቡ ያሉት የኮንትሮባንድ እቃዎች ህጋዊ ነጋዴዎችን ከመጉዳቱም በላይ የንግድ ውድድሩ ላይ አሉታዊ ተጽህኖ እየፈጠረ እንደሚገኝም ነው የሚናገሩት። እቃዎቹን ሰውሮ የማስገባት ስልቱ    በየጊዜው እየተቀያየረ መምጣቱን እና አንዳንድ የፍታሻ ጣቢያዎች ላይ የቁጥጥር ሂደቱ መላላቱን ነው ነዎሪዎች የሚጠቅሱት ። እነዚህ እቃዎች በምንም መንገድ ይግቡ እንጂ ህገወጥ በመሆናቸው    መንግስት ከቀረጥ ማግኘት ያለበትን ከፍተኛ ገቢ በማሳጣት አሉታዊ ተጽእኖ እንደሚያሳድሩ ያነጋገርናቸው ባለሙያዎች ያስረዳሉ። የንግድ ውድድሩ ላይ ሳንካ በመፍጠር ህጋዊውን ነጋዴ በማዳከም ከሚፈጥሩት ጫናም ባለፈ ፥    ተገቢውን ፍተሻ እና የጉምሩክ ሰርዓትን ተከተለው ወደ ገበያ ባለመግባታቸው    በሰው ጤና እና ንብረት ላይም የከፋ ጉዳት እንደሚያደርሱም ይታወቃል። በተለይ ልባሽ ጫማና የተለያዩ ኤሌክቶሮኒክስ ውጤቶች    ከሌሎቹ የበለጠውን ድርሻ የሚይዙ ሲሆን ፥ ይህ በመሆኑም ህጋዊ መንገድን ተከትለው የሚንቀሳቀሱ ነጋዴዎች ሁኔታው ነገሮችን አስቸጋሪ እንዳደረገባቸው እና ጉዳዩ በአቋራጭ የመበልጸግ ስልት ተደርጎ እየተወሰደ በመሆኑም የሚመለከተው አካል መፍትሄ እንዲወስድም ነው የጠየቁት። የሀዋሳ ከተማ ምክትል ከንቲባና የንግድ ኢንዱስትሪ ፅህፈት ቤት ሀላፊ በነዋሪው የተነሳውን ቅሬታ በመቀበል ፥ ችግሩን ለማስወገድ በዋናነት ህገወጥ የኮንትሮባንድ እንቅስቃሴ በሀገር ላይ የሚያደርሰውን ችግር ማሳወቅ ቀዳሚ መሆኑን ጠቅሰዋል።

የኣቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ኣስተዳደር በኢኮኖሚው ዘርፍ የተሳከለት ኣይመስልም

Image
የኣቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ኣስተዳደር ባለፉት ኣስር ኣመታት ኣገሪቷ ያስመዘገበችውን የኢኮኖሚ ቁጥር እድገት መድገም ኣልቻለም፤ ለምቀጥሉት ሶስት ኣመታት የኣገሪቱ እድገት ከ7% እንደማይዘል የዓለም ባንክ ሪፖርት ኣመለከተ። ለተጨማሪ ከታች ያንቡ World Bank: Ethiopia's Economy to grow 7% a Year Last Updated on Tuesday, 27 August 2013 15:30 Written by  Meraf Leykun Tuesday, 27 August 2013 15:22 Ethiopian Business News -  Latest Business Alerts Ethiopia's economy is to grow 7 percent a year over the next three to five years, the World Bank forcasted. The growth is below its average of the last decade, and to push that rate higher, the government needs to change policy to encourage private investment, the Bank said. "We still think growth could be robust - in the order of 7 percent in the medium term would not be unexpected," said Lars Christian Moller, the bank's lead economist in Ethiopia, in an interview with Reuters. Moller said Ethiopia's US$43 billion economy would need to repeat its performance of the last 10 year to make it into