Posts

The USPFJ Strongly Condemns the Sabotage of the Sidama New Year ‘Fichchee’ by Ethiopian Government!

Press Statement By United Sidama Parties for Freedom and Justice (USPFJ) August 15, 2013 The current ‘Tigray People’s Liberation Front (TPLF) led Ethiopian regime continually denies the basic rights of Sidama nation to exercising their constitutional privileges enshrined in the supreme law of the country since it’s assumed power in June 1991. The regime uses a few dozens of handpicked Sidama cadres who are meticulously selected by the regime for their ability of implementing anti-Sidama policies of the regime in Sidama land whilst the regime expropriates its resources. The Sidama cadres are also selected for their capacity in obliviously torturing, arresting, killing and totally silencing the Sidama nation whenever the regime orders them to do so. Therefore, the Sidama people and its region remain the most marginalized in the country characterized by high unemployment, abject poverty and severe deprivation despite its lucrative economic contribution to the federal gov

መሬትን ሳያርሱ በማልማት በምርምር የተገኘውን ተሞክሮ ወደ አርሶ አደሩ ለማስፋት የሚያስችል መድረክ ተመሰረተ

Image
ሃዋሳ ነሐሴ 8/2005 በወንዶ ገነት ግብርና ምርምር ተቋም የሃዋሳ መለስተኛ የበቆሎ ምርምር ማዕከል መሬትን ሳያርሱ የማልማት ምርምር ስራ የተገኘውን ተሞክሮ ወደ አርሶ አደሩ ለማስፋት የሚያስችል የባለ ድርሻ አካላት የጋራ መድረክ ተመሰረተ ። መሬትን ሳያርሱ የማልማት ምርምር ስራዉን ወደ አርሶ አደሩ ለማስፋት እንዲቻል የጋራ መድረኩ የተመሰረተዉ ትናንት በሃዋሳ በተካሄደ ምክክር ላይ ነዉ ። በሀዋሳ የበቆሎ ምርምር መለስተኛ ማዕከል ዳይሬክተርና የምርምር ፕሮጀክቱ አስተባባሪ አቶ ጎሽሜ ሙሉነህ በዚሁ ጊዜ እንደተናገሩ ምርምሩ ኢትዮጵያን ጨምሮ በምስራቅና ደቡብ አፍሪካ በሚገኙ አምስት ሀገራት እየተካሄደ ነዉ ። መሬትን ሳያርሱ በማልማት በምርምር በተገኘው ተሞክሮ የቦሎቄና በቆሎን ምርታማነት በማሳደግ በምግብ ሰብል ራስን ለመቻል ያለመ ነው ብለዋል ። በክልሉ ሲዳማ ዞን በአንድ ወረዳ ከሁለት ዓመት በፊት በአምስት አርሶ አደሮች የተጀመረው መሬትን ሳያርሱ የማልማት የግብርና የምርምር ስራ በተጨማሪ በአራት ወረዳዎች በማስፋት ምርምሩ ውጤታማ እንደሆነም ተገልጧል ። የምርምር ማዕከሉ የቦሎቄና በቆሎ ተረፈ ምርት በማሳው ላይ እንዳለ በማቆየት የአፈር ለምነትን በመጠበቅ ምርታማነትን ማሳደግ እነደሚቻልም መረጋገፈጡ ተገልጧል ። በሀገራችን በተለያዩ አካባቢዎች እስካሁን እየተሰራበት ያለ መሬትን ሳያርሱ የማልማት ልማዳዊ አሰራር ቢሆንም ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ በመጠቀም ቢሰራበት ምርታማነትን ከማሳደግ ባለፈ ለአፈር ለምነት የሚኖረው ጠቀሜታ የጎላ መሆኑን አቶ ጎሽሜ ተናግረዋል። በደቡብ ክልል በሀድያ ሲዳማና ጉራጌ ዞኖች የሚገኙ የሀዋሳ ዙሪያ ወረዳ፣ የሎካ አባያ የቦርቻ የመስቃንና የምስራቅ ባድዋቾ ወረዳዎች በምርምሩ መታቀፋቸዉንና ባለፉት ሶስስት ዓመታት የተገኘው ውጤት አርሶ

የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ በ415 ሚሊዮን ብር ወጪ የሚያካሄደው የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ህንጻ ግንባታ በመፋጠን ላይ ነዉ

Image
ሃዋሳ ነሐሴ 8/2005 የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ከመንግስት በተመደበለት 415 ሚሊዮን ብር ወጪ የሚያካሄደው የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ፕሮጀክት ህንጻ ግንባታ በመፋጠን ላይ መሆኑን ገለጸ፡፡ ዩኒቨርሰቲው በ2006 የሚያስጀምራቸው ግንባታዎች ጨምሮ ከ2 ቢሊዮን ብር በሚበልጥ ወጪ ሌሎች በርካታ ፕሮጀክቶች እንደሚያካሂድም ተመልክቷል፡፡ በዩኒቨርስቲው የኮንስትራክሽንና ሜንቴናንስ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ደንበሹ ኒኤሬ ሰሞኑን እንደገለጹት ግንባታ በ2004 የተጀመረው የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቱ ህንጻ የመጀመሪያው ምዕራፍ ግንበታ 164 ሚሊዮን ብር የሚፈጅ ነው ። በመገንባት ላየ ያለዉ ህንጻ በርካታ የመማሪያ ክፍሎች፣ የሌክቸር አዳራሽ፣ ቤተሙከራ፣ ቢሮዎች፣ የተማሪዎች መዝናኛዎችን የያዘ መሆኑን አስታዉቀዋል ። በሁለተኛው ምዕራፍ 251 ሚሊዮን ብር የተመደበለት የተማሪዎች ማደሪያና መስተንግዶ፣ የመመገቢያ አዳራሽ፣ የቴክኖሎጂ ላብራቶሪ ጨምሮ ለሌሎች ግንባታዎች እንደሚካሄዱ አስረድተዋል፡፡ በዩኒቨርስቲው ዋና ግቢ የሚገነባዉ ህንጻ የአካል ጉዳተኞች መወጣጫና መመላለሻዎችን ከግምት የሚያስገባ ሲሆን ከአጠቃላይ ግንባታዉ እስከአሁን ከ30 በመቶ በላይ መከናወኑን ጠቁመዋል፡፡ የፕሮጀክቱ ግንባታ በ2007 የስራ ዘመን ተጠናቆ ለአገልግሎት ሲበቃ በመደበኛነት ብቻ 15ሺህ ተማሪዎችን ተቀብሎ የማስተማር አቅም እንደሚኖረው ገልጸዋል፡፡ የኢንስቲትዩቱ መገንባት በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ሀገሪቱ የምትፈልጋቸውን የተማረ የሰው ሃይል በብዛትና በጥራት በማፍራት በተለይ በእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ መሰረት በየአመቱ የሚቀበላቸውን ተማሪዎች 70 በመቶ የሳይንስናቴክኖሎጂ ቀሪው 30 በመቶ ደግሞ የማህበራዊ ሳይንስ ግብ በማሳካት ከፍተኛ አስተዋጾኦ እንዳለው አቶ ደንበሹ አስረድተዋል፡፡ በዩኒቨርስቲው

ሃዋሳ እና የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሹመት ከወሰንሰገድ ገ/ኪዳን (ጋዜጠኛ)

Image
ወቅቱ ፦ከኣንድ ኣመት በፊት እንደመነሻ “አዳራሽ ተቀምጣ ስታበላ ሥጋ ስታጠጣ ጠጅ ስዕል ትመስላለች የምኒሊክ ልጅ” እንዲህ ሆነ፡- ዕለተ እሁድ መስከረም 27 ቀን 2005 ዓ.ም ረፋዱ ላይ ድንገት ብድግ ብዬ ወደ ሃዋሳ መረሽኩ፡፡ የሁለት ቅን እና ትንታግ ወጣቶች (መስከረም እና ፍፁም) ደግነት ነው ወደ ሃዋሣ ያንደረደረኝ፡፡ የእንዳልክና የፀሃይም ደግነት የጉድ ነው፡፡ እነሆ ሃዋሳን ለሁለተኛ ጊዜ ረገጥኳት፡፡ ድንቅ ከተማ ናት፡፡ አውራጎዳናዎቿ የተወለወሉ ይመስላሉ፡፡ አንድ ወጥ የሆነ መልክና ስፋት አላቸው፡፡ እንደእኔ ዓይነቱን አልፎሂያጅ መንገደኛ “ሊያምታቱ” ይችላሉ፡፡ አቀያየሳቸውም አነጣጠፋቸውም ፍፁም ተመሳሳይ ስለሆነ ወደሌላ ቦታ መሄድ ያሰበ ሰው ተጉዞ ተጉዞ ራሱን እዚያው የተነሳበት ቦታ ሊያገኘው ይችላል፡፡ ስለዚህ ከከተማዋ አንድ ጥግ ወደሌላ ጥግ መሄድ የፈለገ ሰው፣ ጉዞ ከመጀመሩ በፊት ቆም ብሎ እንደአሸን እየፈሉ ካሉት ትልልቅ ሕንፃዎች መሃል አንዱን በምልክትነት   Posted on Ethiopiansemay.blogspot.com   ሃዋሳ እና የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሹመት ከወሰንሰገድ ገ/ኪዳን (ጋዜጠኛ) እንደመነሻ “አዳራሽ ተቀምጣ ስታበላ ሥጋ ስታጠጣ ጠጅ ስዕል ትመስላለች የምኒሊክ ልጅ” እንዲህ ሆነ፡- ዕለተ እሁድ መስከረም 27 ቀን 2005 ዓ.ም ረፋዱ ላይ ድንገት ብድግ ብዬ ወደ ሃዋሳ መረሽኩ፡፡ የሁለት ቅን እና ትንታግ ወጣቶች (መስከረም እና ፍፁም) ደግነት ነው ወደ ሃዋሣ ያንደረደረኝ፡፡ የእንዳልክና የፀሃይም ደግነት የጉድ ነው፡፡ እነሆ ሃዋሳን ለሁለተኛ ጊዜ ረገጥኳት፡፡ ድንቅ ከተማ ናት፡፡ አውራጎዳናዎቿ የተወለወሉ ይመስላሉ፡፡ አንድ ወጥ የሆነ መልክና ስፋት አላቸው፡፡ እንደ

‘Takers’ and ‘Givers’ of Human Rights?

By Mosissa Gamtessa* |  Ilma Orma Currently, there is a fundamental issue concerning ‘Oromo first’ or ‘Ethiopia first’ based on the assertion of the Oromo political analyst Jawar Mohammed as an ‘Oromo first.’ I am a person who always feel angry about the lives of my people, like any other Oromo, but I have never participated on any dialogue or struggle yet. Now, the denial of Abyssinians about the very obvious human rights and facts about Ethiopia has awakened me, and from now on, I assure you, I will give myself for the Oromo cause.  I am an Oromo, and my assertion is even different from that of Jawar; I do not know even whether I am an Ethiopian or not. My assertion is not just offensive, but based on real facts. Basically, God created me as an Oromo and I speak Afan Oromo; I am brought up under an Oromo culture descended down to me through many generations. I have been fed with what  Waaqa  blessed Oromia and much more that attaches me firmly to my Oromo Nation, next to my very