Posts

When Does the Development Aid Work in Africa? Lessons from the Ireland Aid in Sidama, Ethiopia: Part I

Image
By: Dr.  Wolassa L. Kumo   1.Introduction: the Failure of the Conventional Aid Model The micro and macroeconomic impacts of development aid in Africa has become one of the most contentious issues for decades now. The recent path breaking book "Dead Aid" by Dambisa Moyo, an Oxford/Harvard economist, has shaken the foundation of the development aid model and stirred up the debate whether aid does in fact help to reduce poverty and increase economic growth in poor African countries.  Moyo (2009) argues that although in the past fifty years Africa received more than $1 trillion in development related assistance from rich countries, poverty rates continue to escalate and growth rates have steadily declined. "Between 1970 and 1998, when aid flows to Africa were at their peak, poverty in Africa rose from 11% to a staggering 66%" and that " roughly 600 million of Africa's billion people are now trapped in poverty". Moyo would admit that aid has done some

አንድነት በአገር ጥቅም ላይ ከማንም ጋር እንደማይደራደር አስታወቀ

Image
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) መንግስትና ገዢው ፓርቲ የአገሪቷን ሁሉንም ነገር ለፖለቲካ ፍጆታ መጠቀማቸው አገርን አደጋ ላይ የሚጥል በመሆኑ ሊቆም እንደሚገባ ገለፀ፡፡ ከትላንት በስቲያ ፓርቲው በፅ/ቤቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ “የኢህአዴግን ስርዓት ከቀደሙት አምባገነን ስርዓቶች ለየት የሚያደርገው ሁሉንም ነገር ለፖለቲካ ስልጣን መጠቀሚያ ማዋሉ ነው” ያለው አንድነት፤ ከዚህም ውስጥ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ አንዱ እንደሆነ ገልፃል፡፡ ግድቡ ከመጀመሩ በፊት ማለቅ የነበረባቸው ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች ነበሩ፣ ግድቡን ከፓርቲ አጀንዳ ወደ ህዝብ አጀንዳነት ማውረድ አለበት፣ የግድቡ ስራ አንድ አካል የሆነውን የወንዝ አቅጣጫ ማስቀየር በግንቦት ሀያ ዕለት ማድረጉ ፖለቲካዊ እንጂ ኢኮኖሚያዊ ጥቅም የለውም፣ ያለው አንድነት ፓርቲ፤ መንግስት ለግድቡ ግንባታ ከጉሮሮው እየነጠቀ የሚወስደው ከህዝብ ስለሆነ የአባይ ግድብ ጉዳይ የህዝብ አጀንዳ እንዲሆን መንግስት ከተቃዋሚዎችም ሆነ ከሌሎች ባለ ድርሻ አካላት ጋር አገራዊ ውይይና መግባባት ላይ መድረስ እንዳለበት ፓርቲው በመግለጫው አሳስቧል፡፡ “የአንድ መንግስት ግዴታዎች የሆኑት ተግባራት መንገድ ውሃ፣መብራትና መሰል ተግባራት መዳረሻቸው የፖለቲካ ስልጣን ማራዘም ነው ያለው ፣ለፖለቲካ ፍጆታ የማይውል ንፁህ መሰረተ ልማት ወሳኝ መሆኑን ፓርቲው በፅኑእንደሚያምን ገልፆ ዛሬ እንደ አዲስ ኢህአዴግ ያነሰው በአባይ ወንዝ ላይ ግድብ መስራትና ማልማት አስፈላጊነት ለዘመናት ሲነሳ የነበረ ጉዳይ እንደሆነም አስታውሷል፡፡ የአባይን ጉዳይ በተመለከተ ከአንድ አመት የተመረጡት የግብፅ ፕሬዝዳንት መሀመድ ሙርሲ ሃሳባቸው ተቀባይነት ይኑረውም አይኑረውም ከተቃዋሚዎች ጋር እንደተነጋገሩ የሱዳን መንግስት የፖለቲካ እስረኞችን በመፍ

በጥረት የተገኘ ስኬት

በጥረት የተገኘ ስኬት /ከበለጠ አድነዉ /ሃዋሳ ኢዜአ/ ቁጠባ የግለሰብን ኑሮ ከመቀየር ጀምሮ ለሀገር እድገት የሚኖረው ጠቀሜታ ከፍተኛ ነው፡፡ዛሬ በዓለማችን ላይ አንቱ ተብለው የሚጠቀሱ ባለሀብቶች ምንጫቸው ትንሿን ገንዘብ ብዙ እንድትሆን በተለያዩ የቆጠባ ዘዴዎች ቆጥበው ነው፡፡አሁን አሁን በተለያዩ ተቋማት ውስጥ በሚቋቋሙ የብድርና ቁጠባ ተቋማት፣በባንክ፣በማህበራትና በሌሎችም የቆጠባ ዘዴዎች በመቆጠብ በርካቶች ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡በዚህም በርካታ ወገኖች ኑሯችውን ቀይረውበታል፡፡ ወይዘሮ አበባ ዘነበ ይባላሉ፡፡የሐዋሳ ከተማ ነዋሪ ናቸው፡፡ባለቤታቸው ከብድርና ቁጠባ ተቋም ባገኙት 500 ብር መነሻ ካፒታል የጀመሩት ባህላዊ የአልባሳት ጥልፍ ሥራ ስኬታማ አያደረጋቸው ነው፡፡የጥልፍ ሥራው በአጭር ጊዜ ውስጥ ትርፋማ ስላደረጋቸው ዘመናዊ የጠረጴዛና የጥልፍ ስፌት ማሽኖችን ገዝተው የብሄረሰቦችን ልዩ ልዩ አልባሳት በማዘጋጀትና በማስተዋወቅ ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡ ወይዘሯዋ በራሳችን ባህላዊ አልባሳት መዋብ እንችላለን ብለው በመነሳሳት ሳይታከቱ በመስራታቸው ዛሬ ከከተማውና ከክልሉ አልፎ በሀገር አቀፍ ደረጃ እውቅና አግኝተው ለተለያዩ ስብሰባዎች፣ ለጉብኝትና ለበአላት የሚውሉ አልባሳት እንዲዘጋጅላቸው በርካታ ጥያቄዎች እየቀረበላቸው ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት አዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ የአፍሪካ አገራት ኢንባሲዎች ሳይቀሩ የየሀገራቸው የባህል ልበስ እንዲዘጋጅላቸው ጥያቄ እያቀረቡላቸው መሆኑን ይናገራሉ፡፡የአካባቢው አስተዳደር የስራ ውጤታቸውን በማየት የመስሪያ ቦታ፣ የሙያና የምክር ድጋፍ በመስጠት የሚያደርግላቸው እገዛ ለስራቸው መሻሸል ከፍተኛ ብርታት ሆናቸዋል፡፡ ወይዘሮ አበባ በአሁኑ ወቅት ኑሮአቸውን ከመለወጣቸውም በላይ ካፒታላቸው 2 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር ደርሷ

የተምች ትል በሲዳማ ዞን በ ቦርቻ፤ ቦና፤ ዳራ፤ ዳሌ፤ ሃዋሳ ዙሪያ እና በሎካ ኣባያ ወረዳዎች በበቆሎ እና በሌሎች ቡቃያዎች ላይ ጉዳት ማድረሱ እየተነገረ ነው

Image
የተምች ትል በሲዳማ ዞን በ ቦርቻ፤ ቦና፤ ዳራ፤ ዳሌ፤ ሃዋሳ ዙሪያ እና በሎካ ኣባያ ወረዳዎች በመህር ምርት ላይ ጉዳት ማድረሱ እየተነገረ  ነው Army Worm Destroys 8,368ha of Cropland Region Close to 8,368ha of belg cropland was reportedly destroyed by army worms in Wolayita zone of Southern Regional State, an area that suffered from late onset of the 2013 belg rains and subsequent heavy rains that damaged belg crops, a weekly Humanitarian Bulletin, published by UN Office for the Coordination of Humanitarian Affairs revealed. Immediate distribution of spraying containers and chemicals to the farmers is required to prevent further loss of belg crops, according to the Office. The Office also warns the damage caused by the army worms will further reduce the expected harvest this season. Similar incidents were also reported from Boricha, Bona Zuria, Dara, Dale, Hawassa Zuria and Loko Abaya weredas of Sidama zone located in Southern Regional State as well as from drought prone areas of East and West Hararge zones of Oromia Regi

መንግሥት ሕዝቡ ለአገሩ ዘብ እንዲቆም ጥሪ አቀረበ

Image
የግብፅ ፖለቲከኞች ከአፍራሽ ድርጊታቸው ይቆጠቡ ብሏል የግብፅ ፕሬዚዳንት፣ ጠቅላይ ሚኒስትርና ሌሎች የአገሪቱ ከፍተኛ ባለሥልጣናት በተገኙበት ባለፈው ሰኞ በተካሄደው ብሔራዊ የናይል ኮንፈረንስ ላይ ታላቁን የህዳሴ ግድብ በተመለከተ በተንፀባረቀው አፍራሽ መልዕክት የተበሳጨው የኢትዮጵያ መንግሥት፣ “ሕዝቡ ለአገሩ ዘብ እንዲቆም” ሲል ጥሪ አቀረበ፡፡ የግብፅ ፖለቲከኞችም ከአፍራሽ ድርጊታቸው እንዲቆጠቡ አሳስቧል፡፡ የግብፅ ፕሬዚዳንት መሐመድ ሙርሲ፣ የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ ሚኒስትሮችና የፀጥታ ባለሥልጣናት በተገኙበት በተካሄደው በዚሁ ስብሰባ፣ “የህዳሴ ግድቡ በግብፅ ላይ አደጋ በመደቀኑ በኢትዮጵያ ላይ በተለያዩ መንገዶች ተፅዕኖ በመፍጠር የግድቡን ሥራ ለማስቆም እንቅስቃሴ እናደርጋለን፤” በማለታቸው የኢትዮጵያ መንግሥት “አፍራሽ ድርጊት” በማለት አጣጥሎታል፡፡  የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ፣ ማክሰኞ አመሻሽ ላይ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ነበር የመንግሥትን አቋም ግልጽ ያደረጉት፡፡ “በህዳሴው ግድብ ሽፋን የውስጥ ችግርን ለማቃለል የሚደረገው ጥረት የግብፅን ዘላቂ ጥቅም አያስጠብቅም፤” ያሉት አምባሳደር ዲና፣ “ጦርነቶችና ሌሎች አፍራሽ ድርጊቶች ያረጁና ያፈጁ የ21ኛው ክፍለ ዘመን አስተሳሰብ የማይሸከማቸው ጤናማ ያልሆኑ አስተሳሰቦች ናቸው፤” በማለት የግብፅ ባለሥልጣናትን ድርጊት አጣጥለውታል፡፡ ኢትዮጵያ በዚህ ቀረርቶ ተደናግጣ ግንባታውን ለአንዲት ሰከንድም ቢሆን እንደማታቆም አረጋግጠዋል፡፡ “የግብፅ ወገኖችም ከዚህ አፍራሽ ድርጊት እንዲቆጠቡ፤” ሲሉ አሳስበዋል፡፡  “የኢትዮጵያ መንግሥት የግብፅ መንግሥት እየያዘው ባለው መንገድ የዲፕሎማሲ ሥራ እየሠራ ነው ወይ?” በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ ሲመልሱ፣ መንግሥት አስፈ