Posts

በሲዳማ ኢንቨስት ያድርጉ!

I n v e s t   i n   S i d a m a   Z o n e ! Sidama zone covers 6972.1 square kilometer And lies between 6.14-7.18 latitude and 37.92to 39.19 longitudes, with an elevation ranging 501-3000 meters above see level. The zone is divided in 19 Woredas with a total population of 3019442 (2007). Regarding the Agro – Ecology of the zone, out of the total land size 26.8% is kolla, 45.49% Weinadega and 27.71% Dega. The annual mean temperature of the zone ranges between 10.1-27o c and the annual mean rainfall ranges 801- 1600 mm. According to the land utilization data of the region, 50.67% is cultivated land, 17.57% grazing land, 6.51% forest bushes and shrub land, 17.84 % cultivable, and the remaining 7.41% is covered by others. Sidama zone has a total length of 1173.8 km. all weather road , of the total length 96.5 km. is tarmac road 857 km graveled and 52 km is partially graveled. Sidama zone ranks first in the region, by coffee production. Annually, more than twenty thousand tones of cle

ፕ/ት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ ስለ ሲዳማ የምግብ ኣስራር የሚያስረዳ መጽሀፍ Sidama Sustenance በስጦታ መልክ ተሰጣቸው

Image
Ethiopia’s President Girma receives Donna’s book June 4, 2013 ምንጭ፦  http://commonriver.org/blog/

Deep in the Ethiopian Rift Valley

Verity Danfold, a community dance/circus artist and theatre for development practitioner visited Common River in March 2013 and wrote this article about her stay…. Deep in the Ethiopian Rift Valley, inside a bamboo hut, the air is cool and sweet.  Fresh beans snap and whistle in the heat of the fire, sending out rich plumes of coffee-scented smoke. The process is peaceful, methodical. The mortar grinds the beans and water boils. Soon, from the elegant black coffee pot, lush chocolaty coffee spills into cups.  Welcome to Common River, Aleta Wondo.  The collaboration of Tsegaye Bekele and Donna Sillan, Common River is a multi-faceted project that improves the lives of Aleta Wondo’s inhabitants.  This once stable range has been hit hard by the falling price of coffee and the impacts of global warming. The wide range of projects reflects the diversity of Aleta Wondo’s volunteers and participants.  From education to agriculture to cultural exchange, this is a place where futures are

ሲኣን የሲዳማን ወጣቶች የበለጠ ተሳታፊ በማድረግከሌሎች መሰል የፖለቲካ ድርጅቶች ጋር እንደምሰራ ኣስታወቀ። የሲዳማ ዲያስፖራ በሲዳማ ፖለቲካ ላይ ያላቸው ተሳትፎ ውስን መሆኑን ኣመለከተ

ሲኣን የሲዳማን ወጣቶች የበለጠ ተሳታፊ በማድረግከሌሎች መሰል የፖለቲካ ድርጅቶች ጋር እንደምሰራ ኣስታወቀ። የሲዳማ ዲያስፖራ በሲዳማ ፖለቲካ ላይ ያላቸው ተሳትፎ ውስን መሆኑን ኣመለከተ ። ከወራንቻ ኔትዎርክ ጋር የተደረገውን ቃለምልልስ ከታች ተጭነው ያዳምጡ Speak Sidama

አዋሳ እና ባህርዳር ከ 2006 ዓ.ም ጅምሮ በፌደራል መንግስት ሥር ሊሆኑ ነው

ሰኔ ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የደቡብ ክልል ርእሰ መዲና ሓዋሳ እና  የአማራ ክልል ርእሰ መዲና ባህርዳር የክልል ርእሰ መዲናነታቸውን በማስረከብ በቀጥታ በፌደራል መንግስቱ አንደሚተዳደሩ ታውቋል፡፡ የሚኒስትሮች ም/ቤት ለውይይት ባዘጋጀው ሰነድ ላይ እንደገለጸው  ከተሞቹ ከርእሰ መዲናነት ወደ ፌዳራል ከተማነት በመሸጋገር ለማእከላዊ መንግስት ግብር ይከፍላሉ፣ በማእከላዊ መንግስት ይተዳደራሉ። በአቶ አዲሱ ለገሰ መሪነት የብአዴን ባለስልጣናት ውይይት አድርገዋል።  ባህርዳር የክልል ርእሰ  መዲናነቱዋን ለደቡብ ጎንደር ዞን ዋና ከተማ ደብረ ታቦር ታስረክባለች። በደቡብ በኩል የክልሉን ዋና ከተማ ለመምረጥ ከፍተኛ ችግር ማጋጠሙ ታውቋል። ክልሎች ወደ ፊድራል ሲዛወሩ ከአዲስ አበባ እና ድሬድዋ ቀጥለው ለፊድራል መንግስቱ የሚገብሩ ተጠሪ ከተሞች ይሆናሉ፡፡ የገቢ አቅማቸው አድጓል በሚል የተወሰነባቸው  ከተሞች እጣ ፈንታ በክልሎች የማግባቢያ  ውይይት ተደርጎበት 2006 ላይ ተግባራዊ ይሆናል፡፡ በአማራ ክልል  የክልል መዲናነቱን የአዊ ዞኖዋ ዳንግላ፤የምዕ/ጎጃሞዋ ፍኖተ ሰላም ፤የምስ/ጎጃሞዋ  ደብረ ማርቆስ ፤የወሎዋ ወልድያ ጥያቂያቸውን እንዲሚያነሱ ይጠበቃል፡፡ ከደቡብ ክልልም የወላይታ ሶዶን ከተማ እና አርባ ምንጭን ካፋጠጠው ጉዳይ አንስቶ ስልጤ ፤ጉራጌ፤ ከንባታ እና ሃድያን ቅሬታ ውስጥ ይከታቸዋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ አቶ አዲሱ በደቡብ ክልል የታየውን አይነት ብጥብጥ በአማራ ክልል እንዳይደገም ሁላችሁም ደብረታቦርን በዋና ከተማነት ተቀበሉ በማለት ለተሰብሳቢዎች ገልጸዋል። ከፍተኛ ገቢ ብቻ ሳይሆን ከፍተኛ ግብር በመክፈል በ9ኛው የኢህአዴግ ጉባኤ ላይ የተወደሰችውን መቀሌ  ወደ ፌደራል መንግስቱ ለማዞር እቅድ ይኑር አይኑር አልታወቀ