Posts

የድንበር የለሹ የህክምና ቡድን ኣባል የሆነችው ኤቫ ዶሚኒገዘ በሲዳማ ዞን ኣሮሬሳ ወረዳ በፈስቱላ ስለምሰቃዩት ሴቶች እና እየሰጡ ስላሉት የህክምና ኣገልግሎት የተመለከተ የጻፉት ማስታወሻ

Image
የድንበር የለሹ የህክምና ቡድን ኣባል የሆነችው ኤቫ ዶሚኒገዘ በሲዳማ ዞን ኣሮሬሳ ወረዳ በፈስቱላ ስለምሰቃዩት ሴቶች እና እየሰጡ ስላሉት የህክምና ኣገልግሎት የተመለከተ የጻፉት ማስታወሻ Día de la fístula: recuperar la alegría* 23 mayo 2013 Por Eva Domínguez (enfermera y comadrona de Médicos Sin Fronteras en  Aroressa , Etiopía) Como os decía , cada día en Sidama es intenso: pasan tantas cosas que de lo que ocurre en solo 24 horas os podría escribir un libro. Recuerdo por ejemplo un lunes que me fui a una referencia:  mi paciente era una mujer que tenía una fístula.  ¿Que qué es eso? Pues es un orificio anormal que se forma en la vagina y que comunica cavidades que no deberían estar en contacto (vejiga, recto…), y que suele ocurrir tras un parto complicado (largo y con fallecimiento del bebé), donde la cabeza del niño presiona esos tejidos llegando a provocar la destrucción. Por esta fisura continuamente se escapan heces, pis… Podéis imaginar la vergüenza que sienten estas mujeres en su vida diaria.  El rechazo del resto a veces o

ብሄራዊ የ10ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ነገ ይጀመራል_ መልካም እድል ለሲዴ ልጆች

Image
አዲስአበባ፣ ግንቦት 20፣ 2005(ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የትምህርትምዝና እና ፈተናዎች ኤጀንሲ ደግሞ አጠቃላይ ዝግጅቴን አጠናቅቄለው ብሏል። ኤጀንሲው ለፋና ብሮድ ካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳለው ነገ በሚጀመረው ፈተና 785 ሺ 183 ተማሪዎች ፈተናውን ይወስዳሉ። ከዚህ ውስጥም 349 ሺ የሚሆኑት  ሴቶች ናቸው። በሀገር አቀፍ ደረጃ 1ሺ 347 የመፈተኛ ጣቢያዎች  ዝግጁ የሆኑ ሲሆን ከ29ሺ 800 በላይ የፈተና ጣቢያ ሀላፊዎች፣ ሱፐር ቫይዘሮች እና ፈታኞች መዘጋጀታቸው ተግልጿ። በዘንድሮ ሀገር አቀፍ ፈተና በተለየ ሁኔታ ኩረጃን ለመከላከል ሲባል ተንቀሳቃሽ ስልኮችን  ወደ መፈተኛ ጣቢያ ይዞ መምጣት ፈጽሞ የተከለከለ መሆኑን ኤጀንሲው አሳስቧል። ይህን በሚያደርጉ  ተማሪዎች ላይ ከፈተና እስከ መሰረዝ የሚደርስ እርምጃ እንደሚወሰድ ታውቋል። በሌላ በኩል የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና ከግንቦተ 26 እስከ 29 ድረስ ይሰጣል። ለዚህ ምዘናም ከ171ሺ 300 በላይ ተማሪዎች ፈተናውን ይወስዳሉ።

በአንድ ቀን 14 ሠርግ ያስተናገደው ሴንትራል ሀዋሳ ሆቴል አሁን ባለ 5 ኮከብ ሆነ

Image
ባለ 17 ፎቅ ሕንፃ የእንስሳት ማቆያ ዙና ሪዞርት እያሰቡ ነው እንኳን ንግድ ገበያ ወጥተው የማያውቁ የተሟላ ትዳር የነበራቸው የቤት እመቤት ነበሩ፡፡ ባለቤታቸው ወታደር ስለነበሩ፣ መኖሪያቸው ካምፕ ውስጥ ነበር፡፡ የትዳር ጓደኛቸውን ሞት ሲወስድባቸው የሚይዙትንና የሚሆኑትን አጡ፤ ሰማይ የተደፋባቸው፣ ምድር የከዳቸው ያህል ክው አሉ፡፡ ቤት ውስጥ ምንም ስላልነበር፣ በላይ በላይ የተወለዱ አምስት ሕፃናት ያለ አባት ማሳደግ እጅግ ከብዶ ታያቸው፡፡ “ምኔን አብልቼ ነው የማሳድጋቸው? እንደፈለጋቸው ይሁኑ፤” … ብለው ሜዳ ላይ በትነዋቸው አልጠፉም፡፡ ለልጆቻቸው ያሏቸው ብቸኛ ወላጅ እሳቸው ብቻ ስለሆኑ እንደምንም ለማሳደግ ወሰኑ፡፡ ባለቤታቸው በሕይወት እያሉ ለቤተሰቡ ቀለብ የተሸመተ 25 ኪሎ ዱቄት ነበር፡፡ “ይኼ ዱቄት ካለቀ ልጆቼን ምን ላቃምሳቸው ነው? አንድ ነገር ማድረግ አለብኝ” ብለው አሰቡ፡፡ ያቺን ዱቄት እየጋገሩ ሽሮ ወጥ ሠርተው ምግብ ቤት ለመክፈት ወሰኑ፡፡ መኖሪያቸው ካምፕ ውስጥ ስለነበር፣ እዚያ ያሰቡትን ነገር ማድረግ እንደማይችሉ ያውቃሉ። ስለዚህ ከዚያ ወጥተው ቤት ለመከራየት ወሰኑ፡፡ የሚያውቋቸው ሰዎችና ጐረቤቶቻቸው ውሳኔያቸውን አልደገፉትም። “እንዴት የሞቀ ቤትሽን ለቀሽ ትወጫለሽ? ልጆቹን ያለ መጠጊያ ልታስቀሪ ነው ወይ? ተይ! እነዚህን ሕፃናት ይዘሽ የባሰ ችግር ውስጥ እንዳትወድቂ …” በማለት መከሯቸው፣ ገሰጿቸው፡፡ እሳቸው ግን በልባቸው “ቤቴንና አቅሜን የማውቀው እኔ ነኝ፤ ይህንን ቤት እኔ አልሠራሁት፤ ደግሞም ቤቴ ውስጥ የሚሸጥም ሆነ የምግደረደርበት ንብረት የለም” በማለት ምክርና ግሳፄውን ችላ አሉት፡፡ ከዚያም ከካምፑ ወጥተው፣ የቤት ኪራይ ረከሰ ወዳለበት አካባቢ ሄደው የ8 ብር የቀበሌ ቤት ተከራዩ፡፡ “እሷንም ተጫርቼና 4 ብር ጨ

Ethiopia’s lasting legacy of famine - ( Boricha, Sidama)

Image
At an international hunger summit in London next month, experts will seek to tackle the long-term impact of childhood malnutrition and its consequences for struggling nations At an international hunger summit in London next month, experts will seek to tackle the long-term impact of childhood malnutrition and its consequences for struggling nations People queue at an emergency feeding tent during Ethiopia's famine in 2003   Photo: REX By  Roger Thurow 10:20PM BST 27 May 2013 Comments In the first-year classroom of Shemena Godo Primary School, in Boricha, Ethiopia, three dozen children study the alphabet. On a black chalkboard, teacher Chome Muse highlights the letter B and writes the combination with each vowel. Ba, be, bi, bo, bu. The pupils, crowded two or three to a desk, listen to the sounds. I am watching one boy in particular, Hagirso, who sits at the back of the room. He copies the letters in his tattered notebook and proudly sho

በእንግሊዝ ነዋሪ የሆኑ የኦጋዴን ማህበረሰብ ለሲዳማ ህዝብ ያላቸውን ኣጋሪነት ኣሳዩ የሎቄን ሰማዕታት በኣንድነት ኣሰቡ Ogaden Community UK Solidarity with Sidama People “Looqe Massacre”

Image
Ogaden Community UK Solidarity with Sidama People “Looqe Massacre” Today we are here to mark the anniversary of Looqe Massacre in which many brothers and sisters have been perished in Hawasa, the capital city of Sidama. This is a very sad story, today I’m sure that we all have a lot in common, because in Ogaden every day a bloody murderer’s kill innocent people, which are peaceful people like our Sidama brothers and sisters. Every day exactly identical and similar evil actions, done by the brutal Addis-Ababa regime, happen to Orormo People, Afar People, Gambella People and all other victims under this regime. We are all suffering from Looqe massacre; we are all victims of the genocide in Ogaden, Oromiya and many other regions in the country. Ladies and gentlemen I would like to thank the Sidama Community for hosting this event. It is really momentous, significant and very important that we hold events like this for the commemoration of our fallen brothers and sisters. Hence, o