Posts

Economic Cost of Malaria on Sidama Zone, SNNPR, Ethiopia

Image
Wondwosen Gebeyaw Kassa  Independent March 7, 2013 Abstract:        Malaria remains one of the major health problems in Ethiopia as in Sidama Zone, Southern People’s Nations and Nationalities Region. Though it fairly gets attention as a health problem, its cost on the economy stayed unnoticed. In the thesis, ‘Economic Cost of Malaria on Sidama Zone, SNNPR, Ethiopia’, an attempted has made to investigate and estimate the economic cost of malaria morbidity and mortality on households and public Health institutions in Sidama Zone. To conduct the study, cross sectional household survey of randomly selected 100 households from rural setting of Sidama Zone has been done. Data collected by interview using the structured questionnaire and interviewing key informants from March 15 – April 01, 2011. Desk review done using checklist. The study area was chosen based on the agro-ecological feature and malaria prevalence of the Zone. The collected data analyzed using SPSS software; the findin

Patient satisfaction on tuberculosis treatment service and adherence to treatment in public health facilities of Sidama zone, South Ethiopia

Research article Abstract (provisional) Background Patient compliance is a key factor in treatment success. Satisfied patients are more likely to utilize health services, comply with medical treatment, and continue with the health care providers. Yet, the national tuberculosis control program failed to address some of these aspects in order to achieve the national targets. Hence, this study attempted to investigate patient satisfaction and adherence to tuberculosis treatment in Sidama zone of south Ethiopia. Methods A facility based cross sectional study was conducted using quantitative method of data collection from March to April 2011. A sample of 531 respondents on anti TB treatment from 11 health centers and 1 hospital were included in the study. The sample size to each facility was allocated using probability proportional to size allocation, and study participants for the interview were selected by systematic random sampling. A Pre tested, interviewer administered ques

ድንገተኛ የወሊድ መቆጣጠሪያን ያለአግባብ የመጠቀም ልማድ መስፋፋቱ አሳሳቢ ሆኗል

Image
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9 ፣ 2005 (ኤፍ ቢ ሲ)  ድንገተኛ የወሊድ መቆጣጠሪያ /ፖስት ፒል/ን ያለአግባብ የመጠቀም ልምድ በአሳሳቢ ሁኔታ እየተስፋፋ መምጣቱን የጤና ባለሙያዎች ይገልፃሉ ፡፡ ይህ መድሃኒት አንዲት ሴት ተገዳ ወይም ሳታስብ በፈጸመችው ወሲብ ላልተፈለገ እርግዝና እንዳትዳረግ ለመከላከል የሚመረት የወሊድ መቆጣጠሪያ ነው ። አንዳንድ የመድሃኒት መደብር ባለቤቶች ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት ግን ፥ መድሃኒቱን በተደጋጋሚ እየገዙ የሚጠቀሙ ሴቶች አጋጥሟቸዋል። አስተያየት ሰጪዎቹ መድሃኒቱን ቋሚ የወሊድ መቆጣጠሪያ አደርገው የመጠቀሙ ልማድ እየተስፋፋ መጥቷል ይላሉ ። ያነጋገርናቸው የጤና ባለሙያዎች እንደሚሉት ፥ ሰዎች በዚህ መድሃኒት ተማምነው የሚፈጽሙት ጥንቃቄ የጎደለው ወሲብ ሊፈጠር ይችላል ተብሎ ከሚታሰበው የእርግዝና ስጋት በበለጠ ኤች አይ ቪ/ኤድስን ጨምሮ ለተለያዩ የአባላዘር በሽታዎች እየዳረጋቸው ነው። በተለይም ባለትዳሮች ፣ ወጣቶችና ከአንድ በላይ የፍቅር ጓደኛ ያላቸው ሁሉ አማራጫቸውን ሌሎች የእርግዝና መከላከያ ዘዴዎችን እንዲያደርጉ ነው የሚመክሩት ። በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በከተማ ጤና ማበልጸግና በሽታ መከላከል ረዳት ዳይሬክተር አቶ ስንታየሁ አበባ እንደሚሉት ፥ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ መድሀኒቱን ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገባ ሲያደርግ ዓላማው አሁን ሰዎች ከሚተገብሩት ልምድ ጋር ፈጽሞ የተራራቀ እንደሆነ ይናገራሉ። ተገዳ የተደፈረች ሴትና የእርግዝና መከላከያ ባልተወሰደበት ሁኔታ ለተፈጸመ የግብረስጋ ግንኙነት እርግዝናን ለመከላከል እንዲቻል የሚያስችል መፍትሄ ሆኖ ሳለ በተለይ ወጣቶች አማራጮች ባልጠፉበት ሁኔታ እንደ አንድ ወሊድ መቋጣጠሪያ አድርገው መውሰዳቸው አግባብ እንዳልሆነም ነው የተናገሩት ። ይህን

በሲዳማ ዞን ከአንድ ቢሊዮን ብር በሚበልጥ በጀት የገጠር ቀበሌ ተደራሽ መንገድ ግንባታ በመካሄድ ላይ ነው

Image
አዋሳ ሚያዚያ 10/2005 በደቡብ ክልል ሲዳማ ዞን ከአንድ ቢሊዮን ብር በሚበልጥ በጀት ከአንድ ሺህ 500 ኪሎ ሜትር በላይ የገጠር ቀበሌ ተደራሽ መንገድ ግንባታ ፕሮግራም በመካሄድ ላይ መሆኑን የዞኑ መንገድና ትራንስፖርት መምሪያ ገለጸ፡፡ በፕሮግራሙ ከ12 ሺህ ለሚበልጡ ስራ አጥ ወጣቶች የስራ ዕድል መፈጠሩ ተገልጿል፡፡ የመምሪያው ሀላፊ አቶ ማቴዎስ ዳንኤል ትናንት ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገጹት ሀገራዊና ክልላዊ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድን ተከትሎ በዞኑ ሁሉንም የገጠር ቀበሌዎች ደረጃቸውን በጠበቁና ክረምት ከበጋ በሚያገለግሉ መንገዶች በማገናኘት የህብረተሰቡን አስተዳደራዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ለማረጋገጥ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ይገኛል፡፡ ፕሮግራሙ በዞኑ በከተማና በገጠር፣ በአምራችና በአገልግሎት ሰጪው እንዲሁም በግብርናና በኢንዱስትሪ ዘርፎች መካከል የሚኖረውን ትስስር በማጠናከር አርሶ አደሩ ምርቶቻቸውን ለገበያ በማቅረብ ከምርቱ ተጠቃሚ እንዲሆን ጠቀሜታው የጎላ በመሆኑ ርብርብ እየተደረገ ነው ብለዋል፡፡ በዞኑ እስካሁን 927 ኪሎ ሜትር የገጠር ቀበሌዎችን ክረምት ከበጋ የሚያገለግል መንገድ መኖሩን ጠቁመው በያዝነ ዓመት ለዘረፉ ልዩ ትኩረት በመስጠት ሽፋኑን ከፍ ለማድረግ የቀበሌ ተደራሽ መንገድ ግንባታ በመካሄድ ላይ ይገኛል ብለዋል፡፡ ከዞን ጀምሮ እስከ ቀበሌ በተደረገ ሁለገብ ርብርብ እስከሁን 262 ኪሎ ሜትር በላይ መንገድ ተገንብቶ አገልግሎት መስጠት ሲጀምር ቀሪውን እስከ በጀት ዓመቱ መጨረሻ ለማጠናቀቅ ከአንድ ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ የቅየሳ ፣ የዲዛይንናና የአፈር ድልዳሎ ስራ ሙሉ በሙለ መጠናቀቁን ተናግረዋል፡፡ የቀበሌ ተደራሸ መንገድ ግንባታ ፕሮግራም 25 በመቶ በህብረተሰብ ተሳትፎ የሚሸፈን በመሆኑ ከ154 ሺህ በላይ ህዝብ 8

የሀዋሳ ከተማን የቄራ አገልገሎት ለማሻሻል አዲስ ፕሮጀክት እየተካሄደ ነው

Image
ሃዋሳ ሚያዚያ 10/2005 የሀዋሳ ከተማን የቄራ አገልግሎት ለማሻሻል በ25 ሚሊዮን ብር በጀት የተጀመረው አዲስ ፕሮጀክት ግንባታ በመፋጠን ላይ እንደሚገኝ የከተማው ማዘጋጃ ቤት ገለጸ፡፡ በማዘጋጃ ቤቱ የመሰረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮጀክት አስተባባሪ አቶ መብራቴ መለሰ ትናንት ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጹት በአለም ባንክ ፣ በክልሉ መንገስትና በከተማው ወጪ የሚካሄደው አዲሱ የቄራ አገልግሎት ፕሮጀክት ግንባታ የተጀመረው በ2003 መጨረሻ ላይ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት የፕሮጀክቱ ግንባታ ከአጠቃላይ ስራው 75 በመቶ መጠናቁቅንና በዕቅዱ መሰረት ስራው እየተፋጠነ ይገኛል ብለዋል፡፡ ለስጋ ፍጆታ የሚውሉ በግና ፍየልን ጨምሮ በቀን ከ400 በላይ የእርድ እንስሳትን የማሰተናገድ አቅም ያለው አዲሱ የቄራ ፕሮጀክት ለሁለቱም ሀይማኖቶች የሚያገለግል መሆኑን ገልጸዋል፡፡ የቀድሞ ቄራ ከበሬ በቀር የፍየልና በግ እርድ ያልነበረው ፣ከከተማው ፈጣን ዕድገትና ከተጠቃሚው አንጻር የማስተናገድ አቅሙ በቂ ባለመሆኑ ይህንን ለማሻሻል አዲስ ፕሮጀክት ተቀርጾ ወደ ተግባር መገባቱን ተናግረዋል፡፡ በህብረተሰቡ ጥያቄ መሰረት መንግስት በሰጠው ትኩረት የሚካሄደው ፕሮጀክት ከነባሩ የተሻለና የጥራት ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎቱን ለማቀላጠፍ ፣ የከተማውን ዕደገትና የተጠቃሚውን ፍላጎት የሚያሟላ ነው ብለዋል፡፡ የፕሮጀክቱ ግንባታ የህንጻና የኤሌክቶሮ ሜካኒካል ስራዎችን አካቶ በዘንደሮ አመት መጨረሻ ላይ መሉ ለሙሉ ተጠናቆ ለአገልገሎት ሲበቃ ጥራትንና ቅልጥፍናን ያሻሽላል፡፡ ህገወጥ እርድን በመቆጣጠር ከጤና ጋር ተያይዞ የሚመጡ ችግሮችን ለማስቀረት የሚያስችል ትልቅ ፕሮጀክት መሆኑን አስረድተዋል፡፡ የቀድሞ ቄራ እንዳለ ሆኖ አዲሱ ፕሮጀክት ራሱን ችሎ የሚያገለገል መሆኑም ተመልክቷል፡፡ http://w