Posts

Culture Shock: Animal Treatment in Hawassa

Image
By  allyrouge As a massive animal lover, to the extent where it’s a bit over the top, I find the treatment of animals here in Hawassa shocking and difficult to understand. I appreciate I am in Africa where lots of humans are treated appallingly, but I don’t believe issues should be ignored just because they are seen as less important. I now well and truly know where the saying ‘Donkeys work’ comes from, the poor creatures are worked into the ground, they have a purpose here and can carry heavy loads long distances, yes, the people here need them to carry out their jobs, yes I have no problem with either of those things. However what I do have a problem with is the blatant and inexcusable animal abuse I see every day. The donkeys walk like their legs are going to break, the roads are covered in huge rocks and stones that even I trip over constantly and they make them run along them for no reason at all, what’s wrong with walking? The animals are obviously not built for spee

ኢትዮጵያን ከኬኒያ የሚያገናኘው የአዲስ አበባ - ሀዋሳ - ሞያሌ መንገድ ግንባታ አካል የሆነ የመንገድ ማሻሻያ ፕሮጀክት ስምምነት ተፈረመ፡፡

ኢትዮጵያን ከኬኒያ የሚያገናኘው የአዲስ አበባ - ሀዋሳ - ሞያሌ መንገድ ግንባታ አካል የሆነ የመንገድ ማሻሻያ ፕሮጀክት ስምምነት ተፈረመ፡፡ በአዲሱ ፕሮጀክት ስምምነት መሰረት መንገዱ እያንዳንዳቸው 7 ሜትር የሚሰፉ ሁለት መተላለፊያዎች ይኖሩታል፡፡በተጨማሪም የመንገዱ ቀኝና ግራ ጠርዞች 1 ነጥብ 5 ሜትር ስፋት ይኖራቸዋል፡፡ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ዛይድ ወ/ገብርዔል መንገዱን ከሚገነቡት ሁለት የህንድ ተቋራጮች ጋር ስምምነቱን ተፈራርመዋል፡፡ ባለስልጣኑ አሁንም ብቃት ያላቸውን ሌሎች ተቋራጮች በግንባታው ላይ ለማሳተፍ ጥረት እያደረገ መሆኑ ገልጿል፡፡ የፕሮጀክቱ ስምምነት ሁለት ቢሊዮን ብር ያህል ሲሆን 85 ከመቶ ያህል ወጪ ከአፍሪካ ልማትባንክ በተገኘ ብድር የሚሸፈን ነው፡፡ የመንገዱ ግንባታ በ3 ዓመታት ውስጥ እንደሚጠናቀቅ ይጠበቃል፡፡

የውሳኔዎች ሁሉ የበላይ ሕገ መንግሥቱን ተግባራዊ እናደርጋለን የሚለው ውሳኔ ነው

አራቱ የኢሕአዴግ ድርጅቶች በተናጠልም በጋራም ባካሄዱት ድርጅታዊ ጉባዔ የተለያዩ ውሳኔዎችን አላልፈዋል፡፡ ውሳኔዎቹን ተግባራዊ እናደርጋለን ብለውም ቃል ገብተዋል፡፡ ያለፈውን ጉዞ በመገምገም አዲስ ዕቅድ ካለም በማፅደቅ ተግባራዊ መሆን ያለባቸውን በመወሰን ተግባራዊ እናደርጋለን ማለት በኢሕአዴግ ብቻ ሳይሆን፣ በዓለም ዙሪያ ባሉ የፖለቲካ ፓርቲዎችም የሚደረግና የተለመደ ትክክለኛ አሠራር ነው፡፡ መወሰንና ውሳኔውን ተግባራዊ እናደርጋለን ማለቱ ላይ ምንም ተቃውሞ የለንም፡፡ ድጋፍ እንጂ፡፡ ከውሳኔዎች ሁሉ የበላይ የሆነው ውሳኔ ግን አለ፡፡ እሱንም ተግባራዊ እናደርጋለን ብላችሁ በይፋ ተናገሩ፣ አውጁ፣ ቃል ግቡ ብለን ደግመን ደጋግመን እንማፀናለን፡፡ የውሳኔዎች ሁሉ የበላይ የምንለው ሕገ መንግሥቱን ተግባራዊ እናደርጋለን የሚለው ውሳኔ ነው፡፡ ሕገ መንግሥታችን ለፍትሕ የቆመ ነው፡፡ ነገር ግን በተግባር ሲታይ የፍትሕ አካላት እየተዳከሙ፣ ገንዘብ፣ ጉቦና ሌላ ጥቅማ ጥቅምና ጣልቃ ገብነት እያዘቀጣቸው ይገኛል፡፡ ዜጎች ሕገ መንግሥታዊ መብታቸው ተጠብቆ የተሟላ ፍትሕ እያገኙ አይደሉም፡፡ ከሕገ መንግሥት ተገዥነት በላይ የግል ጥቅም ተገዥነት የበላይነት እየያዘ ነው፡፡ ስለሆነም ሕገ መንግሥቱ ይጠብቀናል ብሎ መተማመን የማይቻልበት ደረጃ ላይ እየደረስን ነው፡፡ ባለገንዘብ የሆነ ወንጀለኛ አይነካም፣ ያመልጣል፣ ይፈራል፣ ሕግ ጠባቂዎችን ያንበረክካል፣ ፍትሕ ሰጪዎችን ይገዛል፣ ሕገ መንግሥቱን ያረክሳል፡፡ ሕገ መንግሥታችን ለመልካም አስተዳደር የቆመ ነው፡፡ መልካም አስተዳደር ግን በእጅጉ እየተጓደለ፣ እየተረሳና እየተረገጠ ነው፡፡ ጭራሽ አቤት የሚባልበት እየታጣ ነው፡፡ የሕዝብ አገልጋይ ተብሎ በሕገ መንግሥቱ የተቋቋመው አስተዳደር ፀረ ሕዝብ እየሆነና ከሕዝብ ጥቅም ይልቅ የግ

The role of livestock in mitigating land degredation, poverty and child malnutrition in mixed farming systems: the case of coffee-growing midlands of Sidama - Ethiopia

Image
THE ROLE OF LIVESTOCK IN MITIGATING LAND DEGRADATION, POVERTY AND CHILD MALNUTRITION IN MIXED FARMING SYSTEMS: THE CASE OF COFFEE-GROWING MIDLANDS OF SIDAMA - ETHIOPIA MAURO GHIROTTI Central Technical Unit, Directorate General for Cooperation and Development, Ministry of Foreign Affairs, via S. Contarini 25,00194 Rome - Italy Introduction Land degradation in the tropics is strongly associated with human population growth. The latter phenomenon is quite marked in humid areas and in the temperate highlands (Jahnke 1982). Notably in the plateaux of Sub-Saharan Africa and Asia, several pastoral systems have gradually evolved into mixed farming, in order to cope with such pressure (Ruthenberg, 1980). Land is more intensively utilized as population density increases since mixed systems are more efficient than specialized crop or livestock systems (McIntire et al.,1992). In fact, livestock crop integration allows: to diversify production, to distribute labour and harvest be

ሀዋሳ ከነማ ሀረር ቢራን 1 ለ 0 በማሸነፍ መሪነቱን በ25 ነጥብ ያዘ

Image
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሀዋሳ ከነማ ሀረር ቢራን 1 ለ 0 በማሸነፍ መሪነቱን በ25 ነጥብ አጠናክሯል፡፡ ዛሬ መጋቢት 19/2005 ዓ.ም ከተካሄዱት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ሀዋሳ ከነማ ሀረር ቢራን 1 ለ 0፣ መብራት ሀይል ደደቢትን 2 ለ 1 አሸንፈዋል፡፡ ለሀዋሳ ከነማ የማሸነፊያዋን ጎል ያስቆጠረው አንዷለም ንጉሴ/አቤጋ/ከእረፍት መልስ ነው ፡፡ አዲስ አበባ ላይ ደደቢት እና መብራት ሀይል ባካሄዱት ጨዋታ ደደቢት በጌታነህ ከበደ አማካኝነት ባስቆጠራት ግብ ቢመራም ፤  በረከት እና ሳሚዔል ባስቆጠሯቸው ጎሎች መብራት ሀይል አሸንፏል ፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጨዋታ በ ቅዱስ ጊዮርጊስ 2 ለ 0 አሸናፊነት ተጠናቋል ፡፡ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ፍፁም ገ/ማሪያምና ያሬድ ዝናቡ የማሸነፊያ ግቦቹን አስቆጥረዋል ፡፡ አዳማ ላይ አዳማ ከነማ ከመከላከያ ያደረጉት ጨዋታ በአወዛጋቢ ክስተት ተቋርጧል ፡፡ የአዳማውን ጨዋታ የመሩት ዳኛ በአንድ ክስተት 3 የተለያዩ ውሳኔዎችን ማስተላለፋቸው ለጨወታው መቋረጥ ምክንያት ሆኗል ፡፡ ፕሪሚየር ሊጉን ሀዋሳ ከነማ በ25 ነጥብ ፣   ደደቢት በ24 ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ በ23 ፣  ኢትዮ ጵ ያ ቡና በ22 ነጥብ ከአንደኛ እስከ አራተኛ ደረጃ ይዘዋል ፡፡ ምንጭ ኢቲቪ http://www.ertagov.com/amharic/index.php/2013-03-11-06-12-23/2013-03-11-07-10-49/item/284-%E1%88%80%E1%8B%8B%E1%88%B3-%E1%8A%A8%E1%8A%90%E1%88%9B-%E1%88%80%E1%88%A8%E1%88%AD-%E1%89%A2%E1%88%AB%E1%8A%95-1-%E1%88%88-0-%E1%89%A0%E1%88%9B%E1%88%B8%E1%8A%90%E1%8D%8D-%E1