Posts

Sidama: the Luwa and the Anga Culture and their Social Implications

Image
  By Wolassa Kumo 1. Introduction In my previous articles, I mentioned the Sidama grand social constitution Seera, and various sub constitutions which derive from this grand constitution. We have also seen that all social constitutions or Seera in Sidama were based on the Sidama moral code of halale, the true way of life. In this socio-cultural and socio-political system, the role of the elders was very important. Elders were bestowed with the power of enforcing the Seera and referring the recalcitrant to Magano or God if he/she refuses to abide by the Seera. The power of elders in the Sidama society was not based on a simple age count as is the case in most modern societies. The Sidama elder is more the product of various social processes through which he passes than the product of a simple aging. For a person to become a recognised elder with authority in Sidama, he has to become a Cimeessa (respected elder with authority) or Cimeeyye for many respected elders. There are th

የሲዳማና የምዕራብ አርሲ አጎራባች ነዋሪዎች የጋራ ተጠቃሚነት ለማጎልበት እየተሰራ ነው

Image
አሰላ መጋቢት 18/2005 የሲዳማና የምዕራብ አርሲ ዞኖች አጐራባች ወረዳዎች የሚገኙ ነዋሪዎችን የጋራ ተጠቃሚነት ለማጎልበት ተቀናጅተው እየሰሩ መሆናቸውን የሁለቱ ዞኖች አስተዳደሮች አስታወቁ፡፡ በኦሮሚያና በደቡብ አጐራባች ወረዳዎች ለሚገኙ የማህበረሰብ ተወካዮች በግጭት አፈታትና በሰላም ባህል ግንባታ ዙሪያ የተዘጋጀ ስልጠና ዛሬ በሀዋሳ ከተማ ተጀምሯል፡፡ የሁለቱ ዞኖች አስተዳደር የጸጥታና አስተዳደር ዘርፍ ሀላፊዎች አቶ ሳሙኤል ሼባና አቶ ሁሴን ፈይሶ በዚሁ ጊዜ እንደገለጹት በአጎራባች ወረዳዎች ከግጦሽ ሳር፣ ከውሃና ከቦታ ይገባኛል ጋር ተያይዞ የሚከሰቱ ግጭቶችና አለመግባባቶች ለመፍታት ባደረጉት የተቀናጀ ጥረት የተሻለ ውጤት ተመዝግቧል፡፡ በደቡብ ሲዳማ ዞንና በኦሮሚያ ምዕራብ አርሲ ዞን በሚገኙ ሰባት አጎራባች ወረዳዎች የነበሩት አለመግባባቶች በጋራ በመፍታት እየተሻሻለ የመጣውን ለውጥ ዘላቂ በማድረግ በልማትና በመልካም አስተዳደር ዙሪያ የህዝቡን የጋራ ተጠቃሚነት ለማጎልበት ጥረቱ ተጠናክሮ መቀጠሉንም ገልፀዋል፡፡ ለግጭትና አለመግባባት መንሰኤ የሆኑትን ችግሮች በመለየት በርካታ ጉዳዮች እልባት እንዲያገኙ መደረጋቸውንም ተናግረዋል፡፡ በአሁኑ ወቅት በሀዋሳ ከተማ የተዘጋጀው ስልጠናም የዚሁ ጥረታቸው አንዱ አካል መሆኑን ጠቁመው የህዝብ ለህዝብ ትስስርና መልካም ግንኙነት ወደተሻለ ደረጃ ለማድረስ ትኩረት ሰጥተው በጋራ እየሰሩ መሆናቸውን አብራርተዋል፡፡ የደቡብ ክልል ጸጥታና አስተዳደር ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ አርኮ ደምሴ በበኩላቸው ልማትና መልካም አስተዳደር ለማስፈን በተለይ በአጎራባች አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎች ችግራቸውን በመግባባት ፈተው የጋራ ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ የሚደርጉትን ጥረት አጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው አሳስበዋል፡፡ ሁለቱ ክልሎች በ

Gerontocracy as a tradition and a mirror for the future The case of Sidama

Image
by John  HAMER   Anthropology holds up a great mirror to man and lets him look at himself in his infinite variety. [Kluckholm 1949:11] Years ago Clyde Kluckholm published a book titled 'Mirror for Man". In it he explained how studies of nonwestern societies '... show the great variety of solutions ...' that have been developed, as well as '...the variety of meanings ...' that have been conceived to resolve human problems (ibid:15). This world panorama of differing life styles became a way of learning '... what works and what doesn't ...' Since then, and specially now with the popularization of 'cultural diversity,' the discovery has focused, for the average person, on such peripheral aspects of difference as tasting foods and musical forms. Seldom, however, have westerners been willing to look seriously at the possibility of experimenting with different forms of authority, social, and economic practices observed in the cultures

9ኛው የኢህአዴግ ጉባዔ ተጠናቀቀ

Image
ከመጋቢት 14 እስከ 17/2005 ዓ.ም በባህርዳር ሲካሄድ የሰነበተው ኢህአዴግ 9ኛው ጉባኤ ዛሬ መጋቢት 17/2005 ተጠናቀቀ፡፡ ጉባኤው የተጠናቀቀው የአቋም መግለጫ በማውጣትና የድርጅቱ ሊቀመንበር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ፣ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ደመቀ መኮንን በመምረጥ ነው ፡፡ 9ኛው የኢህአዴግ ጉባኤ ሲጠናቀቅ የአቋም መግለጫ አውጥቷል ፡፡  የሚከተሉት የሚጠቀሱ ናቸው፡፡ Ø     በተሃድሶ  እንቅስቃሴና በሂደት የጎለበተው ልማታዊና ዴሞክራሲያዊ መስመራችን በትክክለኛ መንገድ እየሄደ ነው፡፡ Ø የልማት  ሃይሎችን በተደራጀ መልኩ በመምራት እስከአሁን አሟጠን ያልተጠቀምናቸው እድሎች በመጠቀም ህዳሴያችን   ለማሳካት እንረባረባለን፡፡ Ø    በልማት  ሰራዊት ግንባታ የሚታዩት ጉድለቶች በመፍታት የግብርና ምርትና ምርታማነት በማሳደግ የዋጋ ግሽበትን በመቀነስና የህዝባችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እንሰራለን፡፡ Ø    በአነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት ልማታዊ ሰራዊት በተጠናከረ መልኩ በመገንባት የኢንዱስትሪ እድገት ለማረጋገጥ ከወትሮው በላይ በቁርጠኝነት እንሰራለን፡፡ Ø    በዋና  ዋና የመሰረተ ልማት ግንባታዎች የሚታይ  የማስፈጸም አቅምና የገንዘብ አቅርቦት ችግር ለመፍታት እንረባረባለን፡፡ Ø    በትምህርትና በጤና ዘርፍ የሚታየውን የጥራትና የአገልግሎት አሰጣጥ ችግር በመቅረፍ እየተመዘገበ ያለውን ስኬት አጠናክረን እንቀጥልበታለን፡፡ Ø    የኪራይ  ሰብሳቢነት ምንጮች በማድረቅና ልማታዊ ሲቪል ሰርቪስ በመፍጠር ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት እንሰራለን፡፡ Ø    በገጠርና  በከተሞች የሚታዩ የመልካም አስተዳደር ግድፈቶች ለመቅረፍ ከህዝቡ ጋር ተቀናጅተን እንሰራለን፡፡ Ø   የአጋር ድርጅቶች የማስፈጸም አቅምን ለማጎልበትና የ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ ቡናን 3 ለ 1 አሸነፈ

Image
በ12ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መጋቢት 17/2005 ዓ.ም በይርጋለምና አርባ ምንጭ ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ ይርጋለም ላይ ሲዳማ ቡና ኢትዮጵያ ቡናን አስተናግዶ 3 ለ 1 ተሸንፏል፡፡ ሙሉዓለም ጥላሁን ለኢትዮጵያ ቡና 2 ግቦችን በማስቆጠር ወደ ግብ ማግባቱ ሲመለስ ለብሄራዊ ቡድን የመጠራት ዕድለ ያገኘውን ኤፍሬም አሻሞ ቀሪዋን ግብ ለክለቡ በስሙ አስመዝግቧል፡፡ የሲዳማ ቡናን ብቸኛ ግብ ከመረብ ያገናኘው የቀድሞ የሙገር ሲሚንቶ አጥቂ ሚካዔል ጆርጅ ነው፡፡ በአርባምንጭ ከተማ አርባምንጭ ከነማ ከኢትዮጵያ መድህን ያደረጉት ጨዋታ ያለ ግብ ባዶ ለባዶ ተጠናቋል፡፡ ውጤቶቹን ተከትሎ ኢትዮጵያ ቡና ነጥቡን እና የግብ ክፍያውን ከሀዋሳ እኩል በማድረስ ሁለተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል፡፡ሲዳማ ቡና በ14 ነጥብ ባለበት 10ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡ አንድ ነጥብ ያገኘው ኢትዮጵያ መድህን ከ8 ወደ 5ኛ ከፍ ያለ ሲሆን አርባምንጭ ከነማ ግን በ16 ነጥብ ባለበት 9ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡ ዛሬ መጋቢት 18/2005 ዓ.ም በአዲስ አበባ ስታድየም በ11 ሰዓት ተኩል ላይ ወራጅ ቀጠና ውስጥ የሚገኙት ኢትዮጵያ ውሀ ስራዎች እና ሙገር ሲሚንቶ ይጫወታሉ፡፡ በተያያዘ ዜና በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሴቶች ጥሎ ማለፍ እግር ኳስ ውድድር ደደቢትና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለፍፃሜ ማለፋቸውን አረጋገጡ፡፡ የግማሽ ፍፃሜው የመልስ ጨዋታ መጋቢት 17/2005 ዓ.ም በአዲስ አበባ ስታድየም የተደረገ ሲሆን ደደቢት ሲዳማ ቡናን፣ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደግሞ ኢትዮጵያ መድህንን 6 ለ 1 በሆነ ተመሳሳይ ውጤት አሸንፈዋል፡፡ 10 ሰዓት ላይ አስቀድሞ በተጀመረው የደደቢትና ሲዳማ ቡና ጨዋታ ስድስቱንም የደደቢት ግቦች በሁለት ተጫዋቾች ብቻ ተመዝግቧል፡፡ ብር