Posts

ኢትዮጵያና የግለሰቦች ስለላ በኢንተርኔት - ጥናት፣ ክስና ምላሽ

Image
የኢትዮጵያ መንግሥት የኢንተርኔት ማልዌር እየተጠቀመ በተቃዋሚዎች ላይ ስለላ ያካሂዳል ሲሉ በካናዳው ቶሮንቶ ዩኒቨርሲቲና በዩናይትድ ስቴትሱ ካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ለዶክትሬት ዲግሪ የሚዘጋጁ ሁለት አጥኝዎች ያወጧቸው የክትትል ሪፖርቶች ለሕትመት በቅተዋል፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት የኢንተርኔት ማልዌር እየተጠቀመ በተቃዋሚዎች ላይ ስለላ ያካሂዳል ሲሉ በካናዳው ቶሮንቶ ዩኒቨርሲቲና በዩናይትድ ስቴትሱ ካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ለዶክትሬት ዲግሪ የሚዘጋጁት ዊልያም ማርዣክ እና ሞርጋን ማርኪስ-ቧር ያወጧቸው የክትትል ሪፖርቶች ለሕትመት በቅተዋል፡፡  ድንበር የለሽ ጋዜጠኞች ​​ ድንበር የለሽ ጋዜጠኞች የሚባለው ፓሪስ-ፈረንሣይ የሚገኘው ዓለምአቀፍ ቡድን ኢትዮጵያ ያንን የርቀት መከታተያ ሶፍትዌር ግለሰቦችን ለመሰለል ጉዳይ እንደምትጠቀም እንደሚያውቅ ቢገልፅም አንድ የኢትዮጵያ የመገናኛና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ባለሥልጣን የሚባለውን ክስ አስተባብለዋል፡፡ የኢትዮጵያ የመገናኛና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ​​ ሲቲዘን ላብ የሚባለው የካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ ማዕከል ባወጣው ዘገባ መሠረት የስለላ ማልዌሩን ኢትዮጵያን ጨምሮ ለሃያ አምስት ሃገሮች የሸጠው ድንበር የለሽ ጋዜጠኞች ቡድኑ - አርኤስኤፍ “የኢንተርኔት ጠላቶች” ሲል ከፈረጃቸው አምስት ሃገሮችና አምስት ድንበር ዘለል ድርጅቶች አንዱ የሆነው “ጋማ ኢንተርናሽናል” የሚባል ለንደን - እንግሊዝ የሚገኝ በመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፈጠራና ንግድ ላይ የተሠማራ ቡድን ነው፡፡ ጋማ ኢንተርናሽናል ​​ ጋማ ኢንተርናሽናል ማልዌሩን የሠራውና የሚሸጠው ሕፃናትን የሚያማግጡና ጥቃት የሚያደርሱባቸውን፣ ሽብርተኞችንና የተደራጁ ወንጀሎችን፣ ጠላፊዎችንና ሕገወጥ የሰዎች ሽግግርን ለመከታ

የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ይዞታ

Image
የኢትዮጵያ መንግሥት በህገ መንግሥቱ የተቀመጡትን መሠረታዊ ሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች በማስጠበቅና በማስከበር ላይ እንደሚገኝ ይናገራል ። ይሁንና በህገ መንግሥቱ የተደነገጉ ሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች ፣ በሌሎች ህጎች ምክንያት ሊተገበሩ አልቻሉም ሲሉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ስሞታ ያቀርባሉ ። አለም አቀፍ የመብት ተከራካሪ ድርጅቶች የውጭ መንግሥታት የሐገር ውስጥ ተቃዋሚ ፓርቲዎችና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች በኢትዮጵያ ሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች እንደማይከበሩ በተለያዩ ጊዜያት በሚያወጧቸው ዘገባዎች ይጠቁማሉ ። የኢትዮጵያ መንግሥት ግን እነዚህን ዘገባዎች አይቀበልም ። ይልቁንም በህገ መንግሥቱ የተቀመጡትን መሠረታዊ ሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች በማስጠበቅና በማስከበር ላይ እንደሚገኝ ይናገራል ። ይሁንና በህገ መንግሥቱ የተደነገጉ ሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች ፣ በሌሎች መብቶችን በሚጥሱ ህጎች ምክንያት ሊተገበሩ አልቻሉም ሲሉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ድርጅቶችና የውጭ መንግሥታት እንዲሁም ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች ስሞታ ያቀርባሉ ። እነዚህ ወቀሳዎች የሚቀርቡበት መንግሥት በቅርቡ «ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች የድርጊት መርሃ ግብር » ያለውን ሠነድ አዘጋጅቷል ። በተወካዮች ምክር ቤት በቅርቡ ይፀድቃል ተብሎ የሚጠበቀው የዚህ የድርጊት መርሃ ግብር ፋይዳ ና የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ይዞታ በመጪው እሁድ የሚተላለፈው እንወይ የመነጋገሪያ ነጥቦች ናቸው ። በነዚህ ጉዳዮች ላይ እንዲወያዩልን አምባሳደር ጥሩነህ ዜና የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር ፣ አቶ እንዳልካቸው ሞላ በቀድሞው አጠራሩ የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ የአሁኑ የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ ሃላፊ እንዲሁም አቶ ያሬድ ኃይለ ማርያም የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት አያያዝ ተመ

የደኢህዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ምርጫ እየተካሄደ ነው

Image
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2005 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ምርጫ እየተካሄደ ነው። ሰሞኑን በሃዋሳ ከተማ ጉባኤውን ሲያካሂድ የሰነበተው ደኢህዴን ከረፋድ ጀምሮ የማዕከላዊ ኮሚቴ እና የስራ አስፈጻሚ አባላትን ምርጫ እያካሄደ ይገኛል። ለድርጅቱ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ምርጫ 70 ዕጩዎች የተጠቆሙ ሲሆን ፥ ክአንዚህ ውስጥ 65ቱን በመምረጥ ከፍተኛ ድምጽ ያገኙ 9 ዕጩዎች ለኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ እንዲሁም 15 ዕጩዎች ደግሞ ለደኢህዴን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴነት ይመረጣሉ። በጉባኤው እጩ ሆነው ከቀረቡት መካከል አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ፣ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ፣ ዶክተር ካሱ ኢላላ ፣ አቶ አለማየሁ አሰፋ ፣ አቶ ታገሰ ጫፎ ፣ አቶ ሳኒ ረዲ እና ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል ይገኙበታል። ምርጫው በአሁኑ ሰአት እየተካሄደ ሲሆን እንደተጠናቀቀም ውጤቱ ይፋ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።

Ethiopia opens cultural centre, coffee shop in India

Image
Addis Ababa, March 20 (WIC)  - Ethiopia, one of the world's most ancient countries, is broadening its cultural footprint in India, with the opening of the first Ethiopian Cultural Centre, complete with a traditional coffee shop, in the capital. The centre -a sprawling facility with crafts display rooms, meeting space and an elegant coffee shop in the diplomatic enclave of Chanakyapuri - will serve the "purpose of introducing Ethiopian culture to India and to the international community", Genete Zewide, the ambassador of Ethiopia to India, said. The centre was inaugurated Tuesday evening by the Ethiopian state minister of industry Tadesse Haile in the presence of the Ethiopian envoy, Indian businessmen, a host of dignitaries from African nations, here for the 9th India-Africa Conclave, and members of the diplomatic corps. Addressing the inauguration, Ambassador Genete said the major attraction of the Ethiopian Cultural Centre was an Ethiopian Coffee Shop that wil

Construction of 16 mln. Birr worth safe water project nearing completion

Image
Hawassa March 16/2013 Construction of a safe water project launched in Aleta Wondo Town, Sidama Zone of South Ethiopia Peoples' State with 16 million Birr is nearing completion, the town municipality said. The Municipality told ENA that the project includes digging of water wells, installation of water pipelines and construction of water reservoirs. It said the government allocated the budget for implementation of the project. So far digging of two water wells, installation of over 18km water pipe lines, construction of two water reservoirs and seven water distribution centers is undertaken. The project scheduled to be finalized at the end of the current Ethiopian budget year will give service to more than 30,000 residents for the coming twenty years, the Municipality said.