Posts

Flashback ....loqqe massacre

Image
Awassa town qualified to be special zone: Department ADDIS ABABA (ENA)  The Press and Information Department with the Ministry of Information says the Awassa town, the seat of the Southern Nations, Nationalities and Peoples State, has the qualities that qualify it for the status of a special zone. In a statement it issued yesterday, the department said like Bahir Dar,Makalle and Adama towns, Awassa has all qualities that could raise it to the status of a special zone. Cognizant of its qualities, the Sidama People's Democratic Organization (SPDO) has decided in its recent meeting to raise the status of this town to that of a special zone with a majority vote, the statement said.  However, it said, this resolution was opposed by few individuals,who used to benefit illegally using the previous status of Awassa. Those individuals who ahs been benefiting illegally in Awassa didn't accept the resolution as they were sacred of being held accountable for their misdeed

COFFEE TASTINGS AT TOP BAR

Image
COFFEE TASTINGS AT TOP BAR Madeline Janning     Feb   27 , 2013, 1:04 pm Like many San Franciscans, I’m picky about my coffee. Call me a snob if you want, but when you live in a city that cares so much about how their beans are sourced, roasted, and brewed, you sort of have to become an aficionado. Or else endure the wrath of your barista.  Thankfully, there are welcoming and educational establishments popping up that are interested in answering every question you might have about coffee, and will actually spend an hour with you tasting the nuances of espresso. It just so happens that my favorite coffee shop,  Sightglass  in SOMA, has just opened just that kind of place.  Sightglass  started as a very small storefront, where it roasted beans to perfection behind closed doors. Then, in 2011 it opened a gorgeous, lofty space designed by  Boor Bridges  Architecture, complete with a retail space and plenty of much needed seating.  Sightglass  has expanded yet again with a

የሃዋሳ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ጉባኤ ተጨማሪ በጀትና ሹመት በማፅደቅ ተጠናቀቀ

Image
የካቲት 28/2005 የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት አባላት በከተማው የተጀመሩ የልማት፣ መልካም አስተዳደርና ዲሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ ስኬት በበጀት ዓመቱ የታቀዱ ስራዎችን ለማጠናቀቅ ርብርብ ማድረግ እንዳለባቸው ተገለፀ። የምክር ቤቱ ጉባኤ የአንድ መምሪያ ኃላፊ ሹመትና ተጨማሪ በጀት በማጽደቅ ተጠናቋል። ጉባኤው ትናንት ማምሻውን ሲጠናቀቅ የምክር ቤቱ ዋና አፈጉባኤ አቶ ደምሴ ዳንጊሶ እንዳሉት ባለፉት ዓመታት በከተማው የተገኘውን ዕድገት ለማስቀጠል የከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት አባላት ህዝብ የጣለባቸውን ኃላፊነት ለመወጣት በቁርጠኝነት መነሳት አለባቸው። የታየውን ውስንነት በማስወገድና የተከናወኑ መልካም ስራዎችን በማጠናከር ለበጀት ዓመቱ የተያዙ ዕቅዶችን በማጠናቀቅ በከተማው የተጀመሩ የልማት መልካም አስተዳደርና ዲሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ በተጠናከረ ሁኔታ መከናወን እንዳለባቸው ገልጸዋል። ጉባኤው በትናንት ውሎው በከተማው ከንቲባ አቶ ዮናስ ዮሰፍ የቀረበውን የ2005 የበጀት ዓመት የስድስት ወራት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት በመገምገም በሙሉ ድምጽ አጽድቋል። ጉባኤው በተለያየ ምክንያት ወደ ሌላ ሴክተር መስሪያ ቤት በተዛወሩ መምሪያ ኃላፊ ምትክ አዲስ መምሪያ ኃላፊ ሾሟል።በዚሁ መሰረት ወይዘሮ ገነት ገረመውን የሃዋሳ ከተማ አስተዳደር የሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ መምሪያ ኃላፊ በማድረግ ሾሟል፡፡ ጉባኤው በሀዋሳ ከተማ ለሚከናወኑ የልማትና መልካም አስተዳደር ስራዎች ማስፈጸሚያ የሚውል 57 ሚሊዮን 682 ሺህ 599 ብር ተጨማሪ በጀት በማጽደቅ ተጠናቋል። የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ባለፈው ሐምሌ ለ2005 በጀት ዓመት በከተማው ለሚከናወኑ ተግባራት ማስፈጸሚያ 921 ሚሊዮን 958 ሺህ 298 ብር በጀት ማጽደቁ የሚታወስ ነው። http://www.en

የኬንያ ምርጫ ወዲህ የኢትዮጵያ ወዲያ

Image
የኬንያ ምርጫ ወዲህ የኢትዮጵያ ወዲያ шаблоны RocketTheme Форум вебмастеров ኬንያ በአፍሪካ በተለይ ደግሞ በምሥራቅ አፍሪካ የተሻለ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ብቻ ሳይሆን የተረጋጋ ፖለቲካ ያላት ተብላ የምትደነቅ አገር ነበረች፡፡ እ.ኤ.አ በ2007  የተካሄደውን አገር አቀፍ ምርጫ ተከትሎ የተከሰተው የእርስ በእርስ ግጭት ግን ከአንድ ሺሕ በላይ ሰዎችን ለሕልፈት ሲዳርግ፣ ከ600 ሺሕ የሚበልጡ ከቀዬአቸው እንዲፈናቀሉ ምክንያት ሆኗል፡፡ ባለፈው ሰኞ የተከናወነው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አጠቃላይ ሒደቱ ሰላማዊ የሚባል ቢሆንም፣ ከወዲሁ የሚያስፈራ ፍንጭ አሳይቷል፡፡ ምርጫው በአብዛኛው ሰላማዊ የሚሰኝ ቢሆንም፣ በወደብ ከተማዋ ሞምባሳ አካባቢ ሞምባሳ ሪፐብሊካን ምክር ቤት (MRC) በመባል የሚታወቅ ተገንጣይ ቡድን በቀሰቀሰው ግጭት ምክንያት የ19 ሰዎች ሕይወት ሊያልፍ ችሏል፡፡ ያለፈው ምርጫ የፈጠረው ጦስ ለኬንያውያን ያስፈራቸው መሆኑን በርካታ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች እየዘገቡ ሲሆን፣ ምርጫው በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በታገዘ የድምፅ አሰጣጥ ዘዴ ተከናውኗል፡፡ የብዙዎቹ  ሥጋት በዋና ተፎካካሪዎቹ መሀል ጎሳን መሠረት ባደረጉ የፖለቲካ ድጋፍና ድምፅ የማግኛ ሥልቶች ምክንያት፣ የምርጫ ውጤቱን አሜን ብሎ የሚቀበል ተፎካካሪ አይኖርም የሚል ነው፡፡ ይህ በድጋሚ ወደ ጎሳ ግጭት ሊመራል ይችላል በሚል፡፡ ኬንያና ኢትዮጵያ ወዴት? ኢኮኖሚዋ በምሥራቅ አፍሪካ የተሻለ አቅም እንዳለው የምትታወቀው ኬንያ ፊታውራሪ በሆነችበት የምሥራቅ አፍሪካ ማኅበረሰብ (EAC) ኡጋንዳና ታንዛኒያን አስከትላ በአካባቢው በአንድ ፓስፖርት፣ በአንድ ዓይነት ገንዘብና በአንድ የተማከለ ሕገ መንግሥት የሚመራ የፖለቲካ ማኅበረሰብም ለመፍጠር ተስፋ ተጥሎባት ነበር፡፡ እንዳተባ

የሃዋሳ ከተማ አሰተዳደር ከ400 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ፡፡

Image
አዋሳ የካቲት 27/2005 የሃዋሳ ከተማ አስተዳደር ባለፉት ስድስት ወራት ከ400 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የከተማው አስተዳደር ከንቲባ አስታወቁ ። የተሰበሰበው ገቢ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር ከ191 ሚሊዮን ብር በላይ ብልጫ አለው፡፡ ከንቲባው አቶ ዮናስ ዮሰፍ ትናንት ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጹት ገቢዉ የተሰበሰበዉ ቀጥታና ቀጥታ ካልሆኑ ታክሶች፣ከማዘጋጃ ቤት አገልግሎትና ከሌሎች ገቢዎች ነዉ ። በከተማው የገቢ አስተዳደር ስራዎችን ቀልጣፋና ውጤታማ ለማድረግ የሚያስችሉ የተለያዩ የታክስ ማሻሻያዎችን ተግባራዊ በመደረጉ የተሰበሰበው ገቢ ካለፉት ዓመታት ጋር ሲነጻጸር ከፍተኛ መሻሻል አሳይቷል ። ገቢዉ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በ191 ሚሊዮን 252 ሺህ 029 ብር ብልጫ እንዳለው አስታዉቀዋል ። በከተማ አስተዳደሩ ተቀርፆ እየተተገበረ ያለው የታክስ ማሻሻያ ፕሮግራም፣ አዳዲስ ግብር ከፋዮች ወደ ታክስ ስርዓቱ መግባታቸውና ግብር ከፋዩ ህብረተሰብ ግዴታውን በአግባቡ መወጣት መጀመሩ ለገቢው ማደግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱን ጠቁመዋል። በግማሽ በጀት ዓመቱ የግብር ከፋዩን ቁጥር ለማሳደግ አመራሩ፣ ባለሙያውና ሌሎች የባለድርሻ አካላት ባደረጉት የተቀናጀ ጥረት በደረጃ ሀ እና ለ 1ሺህ 564 ግብር ከፋዮች ወደ ግብር ስርዓቱ መግባታቸውን የገለጹት አቶ ዮናስ እነዚህ ግብር ከፋዮች ግዴታቸውን በአግባቡ መወጣት ጀምረዋል ብለዋል ። በተጨማሪ በከተማ አስተዳደሩ የሽያጭ መመዝገቢያ ማሽን መጠቀም ያለባቸው ግብር ከፋዮች መሳሪያውን ገዝተው እንዲጠቀሙና የገቢ አሰባሰብ ስርዓቱ ጤናማና በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደገፈ እንዲሆን 1ሺህ 177 የሽያጭ መመዝገቢያ ማሽኖችን ለግብር ከፋዩ ህብረተሰብ እንዲሸጥ መደረጉን ገልጠዋል ። በቀጣ