Posts

Displacement, Intimidation and Abuse Land Loyalties in Ethiopia

Image
WEEKEND EDITION MARCH 1-3, 2013 Displacement, Intimidation and Abuse Land Loyalties in Ethiopia by GRAHAM PEEBLES Land grab (and associated water appropriation), Oxfam states, occurs when “governments, banks or private investors buy up huge plots of land to make equally huge profits”. Since 2008 such speculation has vastly expanded; in 2009 alone the OI recorded that “foreign investors acquired 60 million ha of land [worldwide] – the size of France – through purchases or leases of land for commercial farming,” up from an annual average, pre-2008, of 4 million ha. Three quarters of all land deals take place in sub-Saharan Africa, in some of the most food-insecure, economically vulnerable, politically repressive countries in the world; precisely, some say, because of such advantageous commercial factors. In Ethiopia, land sales are occurring in six key areas. Oromia and Gambella in the south, Amhara, Beneshangul, Gumuz, the Sidaama zone, or SNNP and the Lower Omo Valley – a

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሃዋሳ ከነማ ወደ መሪነት ተመለሰ

Image
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2005 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መለስ ዋንጫ ትናንት በተደረጉ ጨዋታዎች ሃዋሳ ከነማ እና መብራት ሃይል ድል ቀንቷቸዋል። ሃዋሳ ከነማ ከቀኑ 9 ሰአት ከአዳማ ከነማ ጋር ባደረገው ጨዋታ 2 ለ 0 በማሸነፍ ወደ መሪነት ተመልሷል። እዚህ አዲስ አበባ ላይ በተደረጉ ሁለት ጨዋታወች ደግሞ እስካሁን ማሸነፍ ያልቻለው ኢትዮጵያ ውሃ ስፖርት ፥ በኢትዮጵያ መድን 2 ለ 1 ተሸንፏል። 11 ሰአት ላይ በተደረገ ሁለተኛ ጨዋታ መብራት ሃይል ሙገር ሲሚንቶን 3 ለ 0 በማሸነፍ ፥ ደረጃውን ወደ አራተኛ አሻሽሏል። ፕሪሚየር ሊጉን ሃዋሳ ከነማ በ22 ነጥብ ሲመራ ፥ ደደቢት በ21 እንዲሁም ቅዱስ ጊዮርጊስ በ19 ነጥቦች ተከታዮቹን ደረጃዎች ይዘዋል። ኢትዮጵያ ውሃ ስፖርት ደግሞ ከ10 ጨዋታዎች ባገኘው አንድ ነጥብ የደረጃውን ግርጌ ይዞ ይገኛል። የፕሪሚየር ሊጉ 11ኛ ሳምንት በመጭው ረቡዕ እና ሃሙስ ተካሂዶ ፥ በብሄራዊ ቡድኑ የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅት ምክንያት ለ3 ሳምንታት ይቋረጣል።

በሲዳማ ዞን በዳሌ ወረዳ በሻፊና የምርጫ ክልል ተመርጠው በኣለፉት ሁለት ኣመት ተኩል በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሲያገለግሉ የቆዩት ክቡር ወይዘሮ ከበቡሽ ካዊሶ መንግስት ሲዳማ ውስጥ ግለሰቦችን ያለምንም ምክንያት ህዝባዊ ጥያቄዎችን በማንሳታቸው ብቻ በማሰር እና በማንገላታት ላይ መሆኑን ገለጹ።

በሲዳማ ዞን በዳሌ ወረዳ በሻፊና የምርጫ ክልል ተመርጠው በኣለፉት ሁለት ኣመት ተኩል በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሲያገለግሉ የቆዩት ክቡር ወይዘሮ ከበቡሽ ካዊሶ መንግስት ሲዳማ ውስጥ ግለሰቦችን ያለምንም ምክንያት ህዝባዊ ጥያቄዎችን በማንሳታቸው ብቻ በማሰር  እና በማንገላታት ላይ መሆኑን ገለጹ።  የሲዳማ ህዝብ የክልል ጥያቄ ተከትሎ የተለየ ኣመለካከት ያላቸውን በብሄሩ ምሁራን እና ተወላጆች ላይ የምፈጽመው የመብት ረገጣ መንግስት ህገ መንግስቱን መጣሱን ላይ መሆኑን ያመለክታል ያሉት የተወካዮች ምክር ቤት ኣባል፤ የሰልጣን ባለበት ህዝብ ሆኖ ሳለ መንግስት ለህዝብ የምሰጠው ግምት ዝቅተኛ መሆን በሲዳማ ውስጥ ከህዝብ ለምኑሱ ጥያቄዎች ምላሽ ማግኘት ኣለመቻል ይህም የዲሞክራሲ ረገጣን ያመለክታል ብለዋል። የሲዳማ ህዝብ ተወካይ ከመሆናቸው የተነሳ በሲዳማ ውስጥ በመንግስት የሚፈጸመውን ዲሞክራሲያዊ መብት ረገጣ እንደምቃዎሙ እና ተቃውሞቸውን በተለያዩ ጊዚያት ለገዥው ፓርቲ ያቀረቡ ቢሆንም ገዥው ፓርቲ የህዝብ ጥያቄዎች በኣግባቡ ይመለሱ በማለታቸው ጠርተው እንደገመገማቸው ተናግረዋል። የመረጣቸውን ህዝብ በኣግባቡ እንዳያገለግሉ እና መብቱ  እንዳላስከብር ገዥው ፓርቲ የተለያዩ ተጽኖዎችን ስለሚያደርግባቸው በኣሜሪካን ኣገር የፖለቲካ ጥገኝነት ለመጠየቅ መገደዳቸውብ ኣብራሪተዋል። ከኣዲስ ሬድዮ ጋር ያደረጉትን ቃለምልልስ ያዳምጡ: http://www.addisdimts.com/wp-content/uploads/2013/02/02-23-13.mp3 http://sidamaliberation-front.org/

በሴቶች ጥሎ ማለፍ ጨዋታ መከላከያና ሐዋሳ ከነማ ወደ ተከታዩ ዙር አለፉ

የካቲት 19/2005 ዓ.ም በተካሄደው የሴቶች ጥሎ ማለፍ ጨዋታ መከላከያ ከሐዋሳ ከነማ 1 ለ 1 ተለያዩ፡፡ በአዲስ አበባ ስታዲየም የካቲት 19 በተደረገው ጨዋታ ሐዋሳ ከነማ ከሜዳው ውጭ በተለይ ከእረፍት መልስ ጠንካራው መከላከያ ላይ የወሰደው የበላይነት አድናቆት አሰገኝቶለታል፡፡ ሐዋሳ ከነማ በርካታ ግብ ሊሆኑ የሚችሉ አጋጣሚዎችን አምክኗል፡፡ በሁለቱም በኩል የተገኙት ፍጹም ቅጣት ምቶች ወደ ግብ ሳይቀየሩ ቀርተዋል፡፡ በመጀመሪያ ዙር ሐዋሳ ላይ መከላከያ 2 ለ 1 ማሸነፉን ተከትሎ በ3 ለ 2 አጠቃላይ ውጤት ወደ ተከታዩ ዙር አልፏል፡፡ በቀጣዩ መከላከያ የደደቢት ተጋጣሚ እንደሚሆን ለማወቅ ተችሏል፡፡ መብራት ኃይል ከሐረር ቢራ ሊያደርጉት የነበረው ጨዋታ ደግሞ ለሌላ ጊዜ ተላልፏል ፡፡ http://www.ertagov.com/ertasport/erta-tv-news-football-addis-ababa-ethiopia/39-amharic-news-catagory-of-sport-football-erta-tv-addis-ababa-ethiopia/1585-2013-02-27-12-17-40.html

Ethiopia: Ambassador to Japan Talks to Ethiopians in New Zealand and Australia

Image
A delegation, led by Ambassador Markos Tekle, Ethiopia's Ambassador to Japan has been holding discussions with Ethiopians resident in New Zealand and Australia on topical national issues. The delegation called on the Ethiopian communities to participate fully in the development of their country. The fora were attended by several hundred Ethiopians and according to a press release issued from the Spokesperson's Office of the Ministry of Foreign Affairs, community members subsequently established eight councils in various places to organize purchases of bonds for the construction of the Grand Ethiopian Renaissance Dam. Pledges for more than $240,000 dollars were made. In addition, business and investment committees were established in three Australian cities. During its visits the delegation also held discussioins with high level officials and parliamentarians of both Australia and New Zealand on ways to strenghten bilateral relations and on regional and international iss