Posts

ትክክለኛ አስተሳሰብ ሲኖርህ ትክክለኛ ሰው ትሆናለህ

ለቃላት ትክክለኛና ጥርት ያለ ትርጉም ለመስጠት ብሎም የቃላትን ብዥታና (vagueness) አሻሚነትን (ambiguity) ለማስወገድ ለእያንዳንዱ ቃል በተለያየ አውድ ውስጥ የሚኖረውን ብያኔ በትክክል መረዳትና እያንዳንዱንም ቃል በተገቢውና በትክክለኛ ቦታ ብቻ መጠቀም እንደሚገባ የቋንቋ ፍልስፍና ሊቃውንት ያስተምራሉ፡፡ ለምሳሌ “ደረቅ እንጀራ አለ” እና “ለምለም እንጀራ አለ” የሚሉትን በአዲስ አበባ እና በሐዋሳ ከተሞች የተለመዱ ሁለት የእንጀራ ሽያጭ ማስታወቂዎችን የቃላት አጠቃቀም ትክክለኝነትን ብናነጻጽር “ደረቅ እንጀራ” የሚለው ቃል “ድርቆሽ እንጀራ” የሚለውንም ትርጉም በውስጡ ስለሚይዝ የበለጠ አሻሚ (ambigious) ሆኖ እናገኘዋለን፡፡ የእስራኤሉ ንጉስ ዳዊት የሚሞትበት ቀን በቀረበ ጊዜ ልጁ ሰሎሞንን ያዘዘው ዋነኛ ትእዛዝ “ሰው ሁን” የሚል እንደነበር በመጽሐፈ ነገስት ቀዳማዊ እናነባለን፡፡ ሰው ሆኖ ከተፈጠረ በኋላ ሰው ሁን ተብሎ መታዘዙ ሰው መሆን በስጋና በደም ጸንቶ ከመንቀሳቀስ የዘለለ መለኪያ እንዳለው የሚያስረዳ ነው፡፡ ታላቁ የግሪክ ፈላስፋ አሪስጣጣሊስ “ማሰብ የሰውነት መገለጫ ነው” ሲል ደግሞ አንዱ መስፈሪያ ማሰብ (thinking) መሆኑን ይመሰክራል፡፡ “ማሰብ የሰውነት መገለጫ ነው” በሚለው ዓረፍተ ነገር የተስማማ ሰው “ትክክለኛ አስተሳሰብ ያለው ሰው ደግሞ ትክክለኛ ሰው ነው” የሚለውን ዓረፍተ ነገር እውነትነትም በአመክንዮ መርህ መቀበል ይኖርበታል፡፡ በርግጥም ሁሉም ሰዎች ማሰባቸው እውነታ ቢሆንም ሁሉም ሰዎች በትክክል ማሰባቸው ግን በጥያቄ ምልክት መቀመጥ የሚገባው ጉዳይ ነው፤ ምክንያቱም በህጸጽ የተሞላ አስተሳሰብ ያላቸው በርካታ ሰዎች ህጸጾቻቸውንና የተሳሳተ ድምዳሜያቸውን በየደቂቃው በንግግራቸውም ሆነ በጽሁፋቸው ሲገልጹ ይስተዋላሉና

GONE FISHING

Image
Wild fishery in Ethiopia is conducted using traditional methods, as seen in this picture, where two young boys are cleaning fish that were caught in Hawassa Lake, located 273Km from Addis Abeba.  The two boys work for a local hotel which sells the fish for 20 Br each. Various data indicate that the aquatic resources of Ethiopia are underexplored and underexploited. From a production potential of about 50,000tn a year, only about 15,000tn are being utilised, according to researchers. http://addisfortune.net/articles/gone-fishing/

PUBLIC SERVICE

Image
Although close to 5,000 pay phones are found in Ethiopia, most of them are not working properly and are used for different functions. The phone booth, minus the phone, in the picture is in Hawassa town, where a street vendor selling books is seen using it as shelter from the sun. It would seem that ethio-telecom has forgotten that although there has been a significant increase in mobile phone users, the majority of the population still relies on landline phones and public phone booths. http://addisfortune.net/articles/public-service/

Duka’le Lamisso and Abuse of Civil Liberty in Sidama

Image
 By Hawassa Teessonke 23 February 2013 In a land where state does not have any contractual obligation to protect residents from abuse of political power, civil liberty vanishes into thin air.  A local stooge of a rogue political establishment can torture, imprison, kill and maim civilians under his jurisdiction who he perceives to be disobedient to his instructions with impunity when and where he wishes.  The continued persecution, bogus criminal charges and sentencing of the Sidama civil rights icon, Duka’le Lamisso bears testimony to this sad state affairs. The common adage: “Power corrupts; but absolute power corrupts absolutely” could not be truer in today’s Sidama and an amalgam of 56 nations in Southern Ethiopia. The people are forced to live in dark ages. Any new idea is regarded as a threat to the political establishment. Effective economic development interventions in Sidama which were established 19 years ago were dismantled 11 years ago because they were considered

ኢህአዴግ ቀጣዩን ሊቀመንበር ሊመርጥ ነው

Image
የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ዘጠነኛ ድርጅታዊ ጉባዔውን ከወር በኋላ በባህርዳር ከተማ የሚያካሂድ ሲሆን በዚህ ጉባዔ ላይ የድርጅቱን ቀጣይ ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበሩን በመምረጥ ይፋ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የኢህአዴግ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሬድዋን ሁሴን ከትናንት በስቲያ በጽ/ቤቱ ለጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንደተናገሩት፤ የግንባሩ ጉባዔ ዘንድሮ የሚካሄደው በሁለት ዓመት ተኩል ጊዜው ሲሆን ቀጣይ የኢህአዴግ ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበር በምክር ቤቱ ከተመረጡ በኋላ ይፋ ይደረጋል ብለዋል፡፡ “በመለስ አስተምህሮዎች ጠንካራ ድርጅትና የልማት ሃይሎች ንቅናቄ ለህዳሴያችን!” በሚል መሪ ቃል ይካሄዳል በተባለው ድርጅታዊ ጉባዔ፤ በኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚና በኢህአዴግ ምክር ቤት ውይይት ተደርጐበት የፀደቀው ረቂቅ ሪፖርት እንደሚፀድቅና አዲስ የቁጥጥር ኮሚሽን አባላትም እንደሚሰየሙ አቶ ሬድዋን ተናግረዋል፡፡ ጉባዔው የግንባሩ መሥራችና እስከህልፈተ ህይወታቸው ድረስ ድርጅቱን በሊቀመንበርነት ሲመሩ የነበሩት የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በሌሉበት ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄድ መሆኑንም አቶ ሬድዋን ገልፀዋል፡፡ ግንባሩ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ህልፈት የተፈጠረውን የአመራር ክፍተት በተረጋጋ መንገድ መሙላቱን የጽ/ቤት ኃላፊው ጨምረው ገልፀዋል፡፡ በግንባሩ የጀመረው የአመራር መተካካት ሂደት በዘንድሮው ጉባዔ ትኩረት የሚሰጠው ጉዳይ መሆኑን የተናገሩት አቶ ሬድዋን፤ የኢህአዴግ ከፍተኛ አመራር ደረጃ በደረጃ የሚተካካበትና አዲሱ የአመራር ትውልድ ወደፊት የሚወጣበት እርምጃ እንደሚወሰድም ገልፀዋል፡፡ በጉባዔው ላይ ከአስራአምስት የውጭ አገራት የሚጋበዙ ፓርቲዎች እንደሚሳተፉበትና በአጠቃላይ ከ2500 በላይ ተሳታፊዎች ይገኙበታል