Posts

Irrigation in Wondo Genet Woreda Sidama

Image
Irrigation in Wondo Genet Woreda Sidama

የሲዳማ ኣርነት ንቅናቄ(ሲኣን) በቅርቡ የምደረገውን የኣከባቢ ምርጫ በኣሸናፊነት ለመወጣት የምያደርገው እንቅስቃሴ የገንዘብ ችግር እንዳጋጠመው ኣስታወቀ፤ የድርጅቱን የምርጫ ዝግጅት በተመለከተ የተደረገ ቃለ ምልልስ ከሲዳማ ኦንላይን ሬድዮ ጋር

Image
እዚህ ላይ ተጭነው ያዳምጡ የሲዳማ ኣርነት ንቅናቄ(ሲኣን) በቅርቡ የምደረገውን የኣከባቢ ምርጫ በኣሸናፊነት ለመወጣት የምያደርገው እንቅስቃሴ የገንዘብ ችግር እንዳጋጠመው ኣስታወቀ፤ የድርጅቱን የምርጫ ዝግጅት በተመለከተ የተደረገ ቃለ ምልልስ ከሲዳማ ኦንላይን ሬድዮ ጋር ።

ዜጎችን አሳንሶ ራሱን ያገዘፈው “ልማታዊ መንግስት”

Image
“የምትፈልገውን ሁሉ እሰጥሃለሁ የሚል ግዙፍ መንግስት ያለህን ለመውሰድም ግዙፍ አቅም አለው” እንደ አብዮታዊ ዴሞክራሲ ያሉ ግራ ዘመም የቡድን መብት አቀንቃኞች፤የዜጎችን ኢኮኖሚያዊም ሆነ ፖለቲካዊ ተሳትፎ አሳንሶና ገድቦ ሚናቸውን በመንግስትና በተቋማቱ በመተካት ግዙፍ መንግስትና ጉርድ ዜጋ መፍጠር የፍልስፍናቸው መሰረት ነው፡፡ ምርጫው ነጻና ገለልተኛ ሆነም አልሆነም ወቅቱን የጠበቀ ምርጫ ለሚያካሂዱ አብዮታዊ ዴሞክራቶችና “ልማታዊ መንግስታት”፤በስልጣን ላይ ለግማሽ ምዕተ ዓመት ያህል ለመቆየት ፖለቲካውን መምራትና መቆጣጠር ብቻ በቂ አይደለም፡፡ “ልማታዊ መንግስታት” መንግስታዊ ተቋማትን ተጠቅሞ የኢኮኖሚውና የተፈጥሮ ሃብቱ ማዕከል በመሆን የስራ እድል ፈጣሪ፣ ሃብት አቅራቢ፣የሃብት ፈጠራ ምንጭና መንስኤ ብሎም አከፋፋይና አደላዳይ መሆን ለሕልውናቸው ወሳኝ ጉዳይ ነው፡፡ ከፍተኛ የሆነ ኢኮኖሚያዊም ሆነ ፖለቲካዊ የህዝብ ተሳትፎ ባለበት ከባቢያዊ ሁኔታ ምኞትን ወደ ተግባር ለማሸጋገር የሚያስፈልገው የፈጣሪነትና የአድራጊነት አቅም በቂ ስለማይሆን፤የማይናወጥ፣የማይበረዝና የማይከለስ (ካህሌ ኩሉ) አቅም ለመንግስትና ለተቋማቱ ማቀዳጀት አስፈላጊ ነው፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ የሊብራል ዴሞክራሲ ፍልስፍና፤በዜጎች እኩልነትና ነጻነት ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ ሊብራል ዴሞክራሲ ዜጎች በፖለቲካውና በኢኮኖሚው ለሚኖራቸው አይተኬ ሚና ልዩ ጥበቃ ያደርጋል፡፡ በዚህም ምክንያት ዜጎች በኢኮኖሚው ውስጥ በሚኖራቸው ተሳትፎ ልክ የሃገርን ኢኮኖሚያዊ አቅም ሁለንተናዊ በሆነ መልኩ በማጎልበት የስራ እድል ፈጠራን በማስፋፋት፣ለሃገር ልማትና እድገት የሚያበረክቱት አስተዋጽኦ በመንግስትም ሆነ በተቋማቱ እንዳይተካ ፍጹም የሆነ ከለላ ይሰጣል፡፡ በፖለቲካው ዘርፍም ቢሆን ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች

የሃዋሳ ከተማ ሴቶች በምርጫው በንቃት በመሳተፍ ላይ መሆናቸውን ገለጹ

Image
አዋሳ የካቲት 02/2005 በመጪው ሚያዝያ ወር በሚካሄደው የአካባቢና ከተማ ምክር ቤቶች ምርጫ በንቃት በመሳተፍ ላይ መሆናቸውን በሀዋሳ ከተማ የሚገኙ ሴቶች ገለጹ፡፡ በከተማው የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ሪፖርተር ያነጋገራቸው ሴቶች እንደገለጹት ህገ መንግስቱ ያጎናፀፋቸውን የመምረጥና መመረጥ መብት በመጠቀም በሀገሪቱ ለተጀመሩ የልማትና የዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ የሚጠበቅባቸውን ሁሉ ለመወጣት እየሰሩ ነው፡፡ ወይዘሮ አምሳሉ ገርጎ፣ ወይዜሮ መሰሉ ደሳለኝ፣ ወይዜሮ ፀሀይ ታፈሰ፣ ወይዜሮ ጌጠ ጉግሳና ወጣት ጥሩነሽ እንድሪያስ ሴቶች ሃብት የማፍራት፣ እኩል ተጠቃሚነት፣የመደራጀትና ሌሎች መብቶቻቸው የተረጋገጠበት ህገ መንግስት ቀጣይነት እንዲኖረው ለማድረግ የሚያስችል መሪ እንደሚመርጡ ተናግረዋል፡፡ ሴቶች በቀድሞው ስርአቶች ይደረሰባቸው ከነበረው ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተፅዕኖ መፍትሄ ያገኙት ህገ መንግስቱ ባረጋገጠላቸው መብት በመሆኑ እነዚህን መብቶች ጠብቆ ለትውልድ ለማስተላለፍ ምርጫ ወሳኝ ነው ብለዋል፡፡ በክልሉ የሚገኙ ሴቶች ከበርካታ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች በመላቀቅ በልማትና በማህበራዊ ጉዳዮች ላይ እኩል የመሳተፍ ዕድል ባለቤት የሆኑት በሕገመንግስቱ በመሆኑ ለምርጫው ልዩ ትኩረት ሰጥተው መዘጋጀታቸውን ገልፀዋል፡፡ http://www.ena.gov.et/Story.aspx?ID=5350&K=1

THE ROLE OF LIVESTOCK IN MITIGATING LAND DEGRADATION, POVERTY AND CHILD MALNUTRITION IN MIXED FARMING SYSTEMS: THE CASE OF COFFEE-GROWING MIDLANDS OF SIDAMA - ETHIOPIA

Image
MAURO GHIROTTI Central Technical Unit, Directorate General for Cooperation and Development, Ministry of Foreign Affairs, via S. Contarini 25,00194 Rome - Italy Introduction Land degradation in the tropics is strongly associated with human population growth. The latter phenomenon is quite marked in humid areas and in the temperate highlands (Jahnke 1982). Notably in the plateaux of Sub-Saharan Africa and Asia, several pastoral systems have gradually evolved into mixed farming, in order to cope with such pressure (Ruthenberg, 1980). Land is more intensively utilized as population density increases since mixed systems are more efficient than specialized crop or livestock systems (McIntire et al.,1992). In fact, livestock crop integration allows: to diversify production, to distribute labour and harvest better throughout the year as well as distribute tasks among the different components of the household (HH), to recycle waste products within the system, preventing nutrient