Posts

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከነገ በስቲያ አስቸኳይ ስብሰባ ያካሂዳል

Image
አዲስ አበባ መስከረም 09/2005 ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከነገ በስቲያ አስቸኳይ ስብሰባ እንደሚያካሂድ አስታወቀ፡፡ ምክር ቤቱ ዛሬ ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጸው ፓርላማው የሚያካሂደው አስቸኳይ ስብሰባ ለሕዝቡና ለዓለም ዓቀፉ ማኅበረሰብ በመገናኛ ብዙሃን በቀጥታ ይሰራጫል፡፡

የተተኪው ጠቅላይ ሚኒስትር ፈተናዎች

ሽግግር - ፓርቲዎች ወደሚፎካከሩበት እውነተኛ ምርጫ እመርታ - የዜጎችን ኑሮ ወደ ሚያሻሽል የነፃ ገበያ ኢኮኖሚ የኢኮኖሚ እድገት ማስመዝገብና ማስነገር ብቻውን በቂ አይደለም። በተጨባጭ የዜጎችን ኑሮ የሚሻሽል የነፃ ገበያ ስርዓት ማስፋፋት ያስፈልጋል - ዘመኑ የቢዝነስ ዘመን ነውና። አመት እየቆጠሩ የፖለቲካ ምርጫ ማካሄድ ብቻውን በቂ አይደለም። የአገራችን የፖለቲካ ምርጫዎች፣ ዜጎች በነፃነት የሚሳተፉበትና ፓርቲዎች የሚፎካከሩበት መሆን አለበት - ዘመኑ የ”ዲሞክራሲ” ዘመን ነውና። አንድ ሁለት የቲቪ ቻናሎችን መጨመርና የኤፍኤም ጣቢያዎችን ማበራከት ብቻውን በቂ አይደለም። የግል ነፃ ሚዲያ እንዲስፋፋ መፍቀድ ይገባል - ዘመኑ የመረጃ ዘመን ነውና። ዜጎች ህግ አክባሪ እንዲሆኑ መጠበቅ ብቻውን በቂ አይደለም። ከሁሉም በፊት መንግስት ራሱ የህግ ተገዢ በመሆን የህግ የበላይነትን ማስፋፋት ይኖርበታል - ዘመኑ የመንግስት ገናናነትን ሳይሆን የመንግስት ቅነሳን የሚጠይቅ ነውና። ከጓዳ እስከ አደባባይ የዜጎችን ህይወት ለመቆጣጠር ከታች እስከ ላይ “1ለ5” በቡድንና በተዋረድ ከማደራጀት ይልቅ፤ እያንዳንዱ ሰው እንደዝንባሌው እንዲሰራና እንደፈቀደው እንዲተባበር የሚያነቃቃ የነፃነት መንፈስን ማስፈን ያስፈልጋል - ዘመኑ የፈጠራ ዘመን ነውና። በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካ፣ በፕሬስ ነፃነት፣ በህግ የበላይነትና በነፃነት መንፈስ ዙሪያ የተጠቀሱት አምስት ፈታኝ ስራዎች  በሙሉ፤ ስልጣኔን የመገንባት የረዥም ጊዜ ፈተናዎች ናቸው ማለት ይቻላል። ቅድሚያ ለእርጋታ - ሹመት ያዳብር በእርግጥ ከዋና ዋናዎቹ ፈታኝ ስራዎች በፊት መቅደም ያለበት ሌላ ስራ አለ - የተረጋጋ  ሁኔታን መፍጠር። “ኖርማላይዜሽን” ልንለው እንችላለን። ለምሳሌ፣ በፖለቲካው መስክ፣ መሪዎችን በጊዜ መሰየም ወ

ለመጪው መንግሥት አንኳር ምልከታ

በምሕረት ሞገስ ከጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሕልፈት በኋላ መጪው የኢትዮጵያ መንግሥት ማድረግ ከሚገባቸው ጉዳዮች ጥቂቶቹን የሚገልጹት በዓድዋ ሃሃይለ በሚባል አካባቢ የተወለዱትና ረዥሙን ዘመን በአሜሪካ አሳልፈው በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ በልማቱ ዘርፍ የተሰማሩት አቶ ኃይለሚካኤል ገብረአናንያ ናቸው፡፡ አቶ ኃይለሚካኤል እንደሚሉት፣ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ያረፉት ወሳኝ ወቅት ላይ ነው፡፡ ወሳኝ ወቅት ያሉበት ምክንያትም ከዚህ በፊት ያልታየ የልማት ብርሃን በኢሕአዴግ ዘመን በመታየቱ ነው፡፡ ከዚህ በፊት አፄ ቴዎድሮስ ሕይወታቸው ያለፈበት ምክንያት ኢትዮጵያን ለማሻሻል ያደረጉ በነበረው ተጋድሎ ነው፡፡ አፄ ምኒልክም ኢትዮጵያን ለማሻሻል ጀምረው፣ በቀዳማዊ ኃይለሥላሴም ቀጥሎ ነበር፡፡ ተጨባጭ የሆኑና የሕዝብን ሕይወት የሚቀይሩ ልማቶች በተግባር የታዩት ደግሞ በጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ዘመን ነው፡፡ አዲስ የጀመሯቸው ሥራዎች ደግሞ ከዚህ በፊት ከሠሯቸው በበለጠ የኢትዮጵያውያንን ሕይወት የሚቀይሩ ናቸው፡፡ የተጀመሩት አጀንዳዎች ተግባራዊ ሆነው ሳይጨርሷቸው መሞታቸው በወሳኝ ጊዜ ሞቱ ያስብላል፡፡ የሕዳሴው ግድብ ዋናው ነው፡፡ በእርግጥ በዓባይ ወንዝ ላይ ግድብ ለመሥራት በማቀድ በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያ አይደሉም፡፡  በ21ኛው ክፍለ ዘመን ለመጀመሪያ ጊዜ ሰዎችን ስሜታዊ በሚያደርገው የዓባይ ግድብ ሥራን በመተግበር ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ የሚጠቀሱ ናቸው፡፡ የባቡር መስመር ዝርጋታው፣ የስኳር ፕሮጀክቱ፤ በመሠረተ ልማቱም በሕክምናው፣ በግብርናው፣ በንግዱም፣ የመሳሰሉትም ለውጦች እየታዩ ነው፡፡ ጥራቱ አልተሻሻለም እንጂ ትምህርትም እየተስፋፋ ነው፡፡ ጥራቱን ማሻሻል ግን ግድ ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲዎችና ትምህርት ቤቶች በየቦታው ስለተገነቡና መሠረተ ልማቱ ስለተ

Implications of the Election of the new PM from Southern Ethiopia on the Sidama Regional Question- A Brief Analysis

By Hawassa Teessonke 17 September 2012 A sudden ascendancy into the helm of the Ethiopian politics dominated by the Amhara and Tigray ruling elites for the past 120 years, by a national of a minority Wolayita ethnic group from Southern Ethiopia symbolizes a “radical” shift in Ethiopia’s political tradition. Haile Mariam Desalegn, 47, and a former University Professor at Arba Minch Water Technology, who was elected as the country’s new PM over the weekend,  is the first leader of Ethiopia from the South in the history of the country. Despite talks of continued behind the scene rule by the Tigray ruling elite; I assume that it is not entirely feasible to have two puppet leaders in one country- the President and the PM- at the same time. I therefore am inclined to believe that the PM will have a reasonable political leverage to exercise.     Although South Ethiopia and Oromia together account for 58% of the country’s population,   they have never had assumed any political leade

ሃዋሳ የከተማ አውቶብስ ትራንስፖርት አገልግሎት ጀመረ

Image
ከመስከረም ኣንድ ጀምሮ  የሃዋሳ ከተማ የከተማ ኣውቶቡስ ተጠቃሚ ሆናለች። በቅርቡም አራት አውቶብሶች ገብተው ስራ የጀመሩ ሲሆን በቅርቡ ሌሎች ኣራት ተጨማሪ ኣውቶቡሶች ወደ ስምሪት እንደምገቡ ተነግሯል።   አውቶብሶቹ ከከተማዋ ውጭ ለሚገኙ አዋሳኝ ከተሞችም የትራንስፖርት አገልግሎት የምስጡ ሲሆን ቱላ፤ ወንዶ ገነት እና ዶሬ ኣገልግሎቱን በማግኘት ላይ ካሉት ከተሞች ውስጥ ይጠቀሳሉ ። የከተማዋ አስተዳደር እንደሚለው ለነዋሪዎች የትራንስፖርት አማራጭ ከመስጠትም ባለፈ በከተማዋ ቀስ በቀስ ደረጃቸውን በጠበቁ የትራንስፖርት አገልግሎት ለማቅረብ ያስችላል ። አውቶብሶቹን  24 የማቆሚያ ፌርማታዎች ስራ ጀምረዋል። በአሁኑ ወቅት በከተማዋ የትራንስፖርት አገልግሎት እየሰጡ የሚገኙ ከ3 ሺህ በላይ የሚበልጡ ተሽከርካሪዎች ሲኖሩ ፥ ከእነዚህ ውስጥ አብዛኛዎቹ ባጃጆች ናቸው። የአስተዳደሩ የትራንስፖርት ፅህፈት ቤት እንደሚለው የአውቶብሶቹ ወደ ከተማዋ መግባት ነዋሪው አማራጭ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲያገኝ ያስችላል። Ethiopia: Hawassa Develop Public Transportation System Tagged:  Business ,  East Africa ,  Ethiopia ,  Transport BY ABENET ASEFFA, 12 JULY 2011 Comment (1) The city administration of Hawassa has introduced Bishoftu buses to provide public transportation service for its residents. The commencement of the service marked the first public city bus transportation system in the So