Posts

Sidama: the Luwa and the Anga Culture and their Social Implications

By Dr. Wolassa Kumo 1. Introduction In my previous articles, I mentioned the Sidama grand social constitution Seera, and various sub constitutions which derive from this grand constitution. We have also seen that all social constitutions or Seera in Sidama were based on the Sidama moral code of halale, the true way of life. In this socio-cultural and socio-political system, the role of the elders was very important. Elders were bestowed with the power of enforcing the Seera and referring the recalcitrant to Magano or God if he/she refuses to abide by the Seera. The power of elders in the Sidama society was not based on a simple age count as is the case in most modern societies. The Sidama elder is more the product of various social processes through which he passes than the product of a simple aging. For a person to become a recognised elder with authority in Sidama, he has to become a Cimeessa (respected elder with authority) or Cimeeyye for many respected elders. There are t

‹‹ዳገቱ መሀል ላይ ማረፍም ሆነ መቀመጥ አይፈቀድልንም›› ተጠባባቂ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ

በጋዜጣው ሪፖርተር ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን በቅርቡ እንደሚተኩ የሚጠበቁት አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ባለፈው ሰኞ ምሽት ለሕዝቡ ምሥጋና ለማቅረብ ባደረጉት ንግግር፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሕልፈተ ሕይወት ከተሰማ ጊዜ ጀምሮ ላሳየው ጨዋነት የተሞላበት የሐዘን ሥርዓት በመንግሥትና በገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ ስም ምሥጋና አቅርበዋል፡፡ ሕዝቡ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ የጀመሩትን ሥራ በአግባቡ መቀጠል እንዳለበት ማስገንዘቡን ያስታወሱት አቶ ኃይለ ማርያም፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ በታሪኩ መሪውን በታላቅ ፍቅር፣ ክብርና ሰላም በዕንባ በታላቅ ሥነ ሥርዓትና ሞገስ መሸኘቱን ገልጸዋል፡፡ ሕዝቡ ኢትዮጵያ የታላቅ ሕዝብ አገር መሆኗን ለወዳጅም ለጠላትም አስመስክሯል ብለው፣ ‹‹ዛሬ እፊታችሁ የቀረብኩት ዓለምን ስላስደነቀው ታላቅ ሥራችሁ የሚገባችሁን ምሥጋና በድርጅታችን በኢሕአዴግና በኢፌዲሪ መንግሥት ስም በታላቅ አክብሮትና ትህትና ለማቅረብ ነው፤›› ብለዋል፡፡ የአቶ መለስን የፅናት መንፈስ ያወደሱት አቶ ኃይለ ማርያም፣ ለራስ ሳይሆን ለሕዝብ መኖርን፣ ፅናትን፣ መስዋዕትነትንና ፈተናን መጋፈጥ ብቻ ሳይሆን በፈተና መካከል ሆነው ለሕዝብ ጥቅም መፍትሔ መፈለግንና መውጫ ማበጀትን፣ ትዕግስትን፣ ይቅርታንና ትህትናን በንድፈ ሐሳብ ብቻ ሳይሆን ከሕይወት ተሞክሮአቸው በተግባር አስተምረው አልፈዋል ሲሉ አስረድተዋል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ራዕይ አገሪቱን በሚቀጥሉት አሥር ዓመታት ውስጥ ኢትዮጵያን መካከለኛ ገቢ ካላቸው አገሮች ተርታ ማሰለፍ እንደነበር ጠቅሰው፣ ‹‹በእሳቸው መሪነት ዳገቱን አጋምሰናል፡፡ ባለፉት ዘጠኝ ተከታታይ ዓመታት ከአሥር በመቶ በላይ የኢኮኖሚ ዕድገት አስመዝግበናል፤›› ብለዋል፡፡ በማከልም፣ ‹‹ጥርሳችንን ነክሰንና ትንፋሻችንን አስተባብረን ወደ ራዕ

የምሥራቅ አፍሪካ ማኅበረሰብ የጋራ መገበያያ ገንዘብ ጉዳይ ደጋፊም ነቃፊም አላጣም

ዩሮ ዞን በሚባለው የገንዘብና የኢኮኖሚ ጥላ ሥር ትስስር የፈጠሩት 17 የአውሮፓ አገሮች እ.አ.አ. ከ2008 ጀምሮ ከተከሰተው ከፍተኛ የኢኮኖሚ ቀውስ በሚፈለገው መጠን ማገገም አልቻሉም። የእነዚሁ አገሮች ከኢኮኖሚ ቀውስ አለማገገም ታዲያ ገፈቱ ለመላው ዓለም ተርፎ የኢኮኖሚ ስጋትን ከፈጠረ ውሎ አድሯል። በተለይም ዕዳዋ ከጠቅላላ የአገር ውስጥ ምርቷ 180 በመቶ ደርሶ የተቆለለባት ግሪክን ጨምሮ ስፔን፣ ፖርቱጋልና ጣሊያንም በከፍተኛ ዕዳና የበጀት ድጎማ ስር መውድቃቸው ለቀውሱ መባባስ ዓይነተኛ ምክንያት ሆኗል።   የጋራ መገበያያ ገንዘባቸውን ዩሮ ያደረጉት እነዚሁ አገሮች አንዴ በየአገር ቤታቸው በየጊዜው በሚጎድል በጀት፣ በሚያሻቅብ የሥራ አጥ ቁጥርና በገበያዎች መዳከም ሲናጡ፤ ሌላ ጊዜ ደግሞ በኢኮኖሚ ቀውሱ ክፉኛ ለሚመቱት የዞኑ ማህበርተኛ አገሮች እጃቸውን በመዘርጋት ሲቸገሩ ይገኛሉ። አሁን አሁን ቀውሱ ከምዕራባውያን አልፎ በዓለም ዙሪያ በመዛመቱ ከፍተኛ የስጋት ድባብ ፈጥሯል። የዩሮ ዞን አገራትም ቀውሱ የሚበረታባቸው ከሆነ ያስተሳሰራቸው የግንኙነት ሐረግ ቀስ በቀስ እንዳይበጠስ ተሰግቷል።  27ቱ የአውሮፓ ኅብረት አባል አገራት የዩሮ ዞንን መስርቶ በጋራ ገንዘብ ለመጠቀምና በአንድ አህጉራዊ ማዕከላዊ ባንክ ለመመራት ለ44 ዓመታት ተደራድረዋል። የአንድ ጎልማሳ ሰው እድሜ ያክል ተደራድረው እውን ባደረጉት የገንዘብ ኅብረት ታዲያ እጅጉን ጠቅሟቸው ታይቷል። ከጠንካራው ፓውንድ ጋር የሚፎካከር አህጉራዊ ገንዘብ ባለቤት ሆነዋልና። የኋላ ኋላ ግን በአንድ የዞኑ አባል አገር ድክመትም ይሁን በሌላ ምክንያት የሚነሳ የገንዘብና የኢኮኖሚ ቀውስ ለሌላውም ማህበርተኛ ሲተርፍ ታዝበናል። በዚህም ምክንያት ዛሬ ላይ የከፋ ችግር ውስጥ መግባታቸው በግልፅ እየታየ ነው።

Hawassa

Image
My flatmates, Mark and James, and I took a trip to Hawassa, the capital of Ethiopia’s Southern Nation, Nationalities, and People’s Region, this weekend. It was quite the experience but I haven’t yet had the opportunity to sort through the thoughts and emotions it conjured. James is a Finance Manager and wished to see some field projects. Hence, he was able to arrange a trip through Save the Children and he invited Mark and me along. We left Friday afternoon. The drive to Hawassa was nothing short of incredible; Beautiful fields with trees dotting the horizon, mountains towering in the distance, and lakes scattered across the land. A few things which I noticed, given my work with Save the Children, included that the herds were all tended by boys. The long distances the boys travel with their cattle leads many families to believe that boys are at greatest risk in times of food insecurity. However, boys have easy access to the products of the livestock, including milk. Girls are most

የመለስ ሕልፈት በኢሕአዴግ ጫንቃ ላይ የሚያሳርፈው ታላቅ ሸክም አለ

በክንፈ ኪሩቤል ተስፋሚካኤል የኢትዮጵያ ሕዝብ ጀግናዬ ነው የሚለው መሪውን መለስ ዜናዊን በሞት ካጣበት ቀን ጀምሮ አክብሮቱንና ፍቅሩን በታላቅ ሐዘንና እንባ ገልጿል፡፡ መለስ ላይመለስ አርፎአል፡፡ ዕድሜውን ሙሉ ዕረፍት ወስዶ አያውቅምና፡፡ ብዙዎች እንደ ተዝናኑት አልተዝናናም፡፡ እርግጥ ነው ሥጋዊ ደማዊ ለሆነ ሰብዓዊ ፍጡር ሁሉ ሞት አይቀሬ ነው፤ ምድራዊ ሥልጣን ዘለዓለማዊ አይደለም፡፡ ገንዘብ፣ ሀብትና ንብረትን ትቶ መሰናበት የግድ ነው፡፡ ነገር ግን ለአገር፣ ለወገንና ለሕዝብ ታላቅና አኩሪ ሥራ ሠርቶ ማለፍ ግን ክብር ነው! ሲዘከርም ይኖራል፡፡ ኢሕአዴግ ታላቅና ፈታኝ ሁኔታ ከፊቱ ተደቅኖበታል ሆኖም ግን ጥበብና ማስተዋል፣ ትዕግሥትና እርጋታ በተሞላበት እንዲሁም ጨዋነትና ይቅርባይነት በታከለበት መንገድ አመራሩን ከቀጠለ ሁሉንም መሰናክል ማለፍ ይቻለዋል፡፡ አቶ መለስ በትግሉና ከትግሉ በኋላ ራሳቸውን በኢኮኖሚክስና በማኔጅመንት ትምህርቶች አስተምረው ዕውቀትን ያገኙና ለአገራቸው ዕድገት የቀሰሙትን ዕውቀት ወደ ተግባርም የለወጡ ሰው ነበሩ፡፡ ስለ መለስ የአዕምሮ ችሎታ የሚወዷቸው ቀርቶ የሚጠሏቸው እንኳን አይክዱትም፡፡ ይህንን አይነት ሰው መተካት ለጊዜውም ቢሆን ይከብዳል፡፡ ስለ መለስ ባህርይ እንዲሁም ስለ ሥራዎቻቸው ጠንካራና ደካማ ጎን እንዲሁም ስለ ትክክለኛ ውሳኔያቸውና ስለ ስህተቶቻቸው የታሪክ ጸሐፊዎችና ተመራማሪዎች ወደ ፊት ይጽፉታል ብሎ የዚህ ጽሑፍ አቅራቢ ያምናል፡፡ ሆኖም ግን ለአንባብያን ማስታወስ የሚፈልገው ጉዳይ አለ፡፡ ይህ ጸሐፊ ከወራት በፊት በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ያሰፈረው ጽሑፉ በአጭሩ እንዲህ ይላል፡፡ ‹‹በተለይ አሁን እንደሚታየው ብዙዎቹ የአገሪቱ ቁልፍ መሪዎች በዕድሜ እየገፉ ናቸው፡፡ ብዙዎቹም በሥራ ድካምና በሕመም ያሉ ይኖራሉ፡፡ አን