Posts

የሲዳማን የክልል ጥያቄ በማቀጣጠል ይሰሩ ከነበሩት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መካከል ኣንዳንዶቹ ጸረ የሲዳማ ክልል ኣቋም ካላቸው ግለሰቦች ጎራ እየተቀላቀሉ መሆኑ ተሰማ

Image
የሲዳማ የክልል ጥያቄን በተደራጀ መልኩ ለማቅረብ የብሄሩን ሽማግሌዎች በመደራጀት እና የክልል ኣስፈላጊነትን በተመለከተ ለህዝቡ በማስረዳት ከፍተኛ የሆነ ግንዛቤ የመፍጠር ስራ በዩኒቨርስቲ ተመሪዎች ስሰራ መቆየቱ የሚታወስ ሲሆን፤ ግንዛቤ የመፍጠር ኃላፊነት ወስደው በመስራት ላይ ከነበሩት ወጣቶች መካከል ኣንዳንዶቹ በግልጽ ባልታወቀ ምክንያት ቡድኑን በመልቀቅ ላይ ናቸው። ስማቸው እንድገለጽ ያልፈለጉ የሲዳማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለወራንቻ ኢንፎርሜሽን ኔትዎርክ እንደተናገሩት፤ ጸረ የሲዳማ ክልል ኣቋም ያላቸው ግለሰቦች ኣንዳንድ ተማሪዎችን በገንዘብ በመደለል እና በማስፈራራት በሲዳማ የክልል ጥያቄ ላይ ያላቸውን ኣቋም እንዲቀይሩ በማድረግ ላይ ናቸው። እነዚሁ በገንዘብ ተደልለው ጸረ የሲዳማ ክልል ኣቋም ካላቸው ቡድኖች ጎን የተቀላቀሉት የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ሌሎች ከዚህ ቀደም ኣብሯቸው ሲታገሉ የነበሩት በማጋለጥ እና በማሳሰር ላይ ናቸው ብለዋል። ለኣብነትም የሲዳማን ሽማግሌዎች በማደረጀት ከፍተኝ ሚና ከተጫዎቱች ተማሪዎች መካከል ሁለቱ በቅርቡ መታሰራቸውን ኣመልከተው፤ የተቀሩትም በመፈለግ ላይ መሆናቸው ተናግረዋል።

በፊቼ ማግስት በወንዶ ገነት ወረዳ ከታሰሩት ወጣቶች መካከል 12ቱ እንደታሰሩ መሆናቸው ተገለጸ

በወንዶ ገነት ወረዳ በፊቼ ማግስት የሲዳማን የክልል ጥያቄ የሚያወድሱ ግጥሞችን እየገጠሙ ቄጣላ የወጡ ወጣቶች በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች ታፍሰው መታሰራቸው የሚታወስ ሲሆን፤ ከታሰሩት ወጣቶች መካከል 12 ቱ እስከ ኣሁን ኣልተፈቱም። ወጣቶቹ እስከ ኣሁን ድረስ ለምን እንደታሰሩ የሚገልጽ ምንም መረጃ የሌላቸው ሲሆን፤ የታሰሩበትን ምክንያት በይፋ እንደማያቁ እና ዛሬ ነገ ትፈታላችሁ እየተባሉ በእስር ላይ እንደምገኑ ገልጸዋል።

በሃዋሳ ከተማ ኣስተዳደር ውስጥ ይሰሩ የነበሩ እና በሙስና ተጠርጥረው ታስረው የተፈቱት ግለሰቦች ተመልሰው ለፍርድ ልቀርቡ መሆኑ ተሰማ

በሙስና ተጠርጥረው ለሰባት እና ስምንት ወራት ከታስሩ በኃላ ባለፈው ወር ውስጥ የተመሰረተባቸው ክስ ውድቅ ተደርገው የተፈቱ ግለሰቦች በክልሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለፍርድ ልቀርቡ ነው። ጉዳያቸው ያይ የነበረው የከተማዋ ፍርድ ቤት በነጻ የለቀቃቸውን እነዚሁ  የሙስና ተጠርጣሪዎችን በተመለከተ ኣቃቤ ህግ ለክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ይግባኝ በማስገባቱ የተነሳ መዝጋባቸው ለሁለተኛ ጊዜ ይከፈታል ተብሏል።

መለስ ዜናዊ የሚባል አዲስ ሐይማኖት ተፈጠረ

ጉድ ሳይሰማ መስከረም ኣይጠባ ኣይደለም? መለስ  ዜናዊ  የሚባለውን  ሀይማኖት  አማኖች  ኣይጋ ፎረም ላይ ያወጡትን  መግለጫ  ሙሉ  ቃል  ከዚህ  በታች  ያንቡ I am a born-again believer & my religion is Meles Zenawi Adal Isaw adalisaw@yahoo.com September 2, 2012 By the will of the Goddess of Ethiopia, I believe, Meles Zenawi was born for reasons other than the ordinary ones that you and I were born for.  Meles was born to lead and help build a modern, sovereign, and a free Democratic Republic of Ethiopia. I have a reason to revert back to the religion that I have abandoned early in life.  Things were trite and nothing was out of the ordinary then, and, I had to walk away from my religion as a result.  But now, and after many years of abandoning my religious belief, I am a born-again believer and my religion is Meles Zenawi. I believe in Meles Zenawi and he is my religion from now on till the end of my time.  This I believe is not the result of stretching my emotion.  Instead, it is the result of seeing the tangible change

ስለ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ አጠቃላይ መረጃ የሚሰጥ ድህረ ገጽ ይፋ ሆነ

Image
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 28 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት  www.meleszenawi.gov.et    በሚል ስያሜ ይፋ ያደረገው ድረ ገጽ አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን በእንድ ቋት ላይ ለማግኘት ያስችላል። ድረ ገጹ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በህይወት ዘመናቸው በውጭና በሃገር ውስጥ ያከናወኗቸውን ተግባራት በቃለ መጠይቆች፣ በንግግሮች፣ በጽሁፍና በምስል መረጃዎችን ለድረ ገጽ አንባብያን የሚያቀርብብት ነው። እንዲሁም በየትኛውም ሀገራት ያሉ ተጠቃሚዎች የሃዘን መግለጫቸውን ባሉበት ቦታ በመሆን መላክና የላኩትንም መልዕክቶች ማየት ያስችላለቸዋል። እንግሊዝኛን ጨምሮ በአራት የውጭና በሶስት የሀገር ውስጥ ቋንቋንዎች የተዘጋጀው ይኸው ድረ ገጽ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ታሪክ ዙሪያ ጥናት ለማድረግ ለሚፈልጉ ሰዎችና አካላት ትክክለኛ መረጃን ይሰጣል። Welcome to P.M Meles Zenawi Meles Zenawi was born on 8th May 1955 at Adwa in northern Ethiopia. He received elementary education at the Queen of Sheba Junior Secondary School and completed High School in 1972 at General Wingate School in Addis Ababa. He then joined the Medical Faculty of Addis Ababa University where he studied for two years. Meles interrupted his studies in 1974 to join the Tigrai Peoples Liberation Front (TPLF). He was elected to the Leadership of the Leadership Commi