Posts

Intimate partners’ violence in Southern Ethiopia: Examining the prevalence and risk factors in the Sidama Zone

Image
Nigatu Regassa 1 Hawassa University, Institute of Environment, Gender and Development; E-mail negyon @yahoo.com: P.O.Box 679, Hawassa, SNNPR, Ethiopia; Phone 251-0911808662 The high level of intimate partner violence (IPV) against women in many population groups in Ethiopia and the risk factors associated with the practice is not well understood among scholars and decision makers. This study examined the prevalence and risk factors associated with intimate partner violence in Sidama, a populous zone in Southern Ethiopia. A combination of simple random and multistage sampling techniques were used to select 1094 households, comprising women and men participants, for the field study. Quantitative and qualitative data were obtained using structured questionnaire and focus group discussions. Household, women and husband characteristics were used as explanatory variables while intimate partner violence served as the dependent variable. The study revealed that the prevalence of inti

Ethiopia mourns prime minister at state funeral

Image
(CNN)  -- Throngs of mourners bid farewell to Prime Minister Meles Zenawi on Sunday in Ethiopia's first state funeral for a leader in more than 80 years. Meles, 57, died two weeks ago of an unspecified illness. He had not appeared in public for months, sparking nationwide speculation about his health. The prime minister, a key U.S. ally, is the first leader honored with a state funeral in the nation since Empress Zauditu in 1930. A contingent of African heads of state and foreign envoys attended the ceremony at the main square in the capital of Addis Ababa. Presidents of Uganda, Rwanda, South Sudan and Nigeria were among leaders who hailed him for bringing development to the nation during his 21-year rule. Ethiopian PM dies at 57 Ethiopia's mysterious PM dies abroad Mourners followed the coffin as it made its way through the capital in a horse-drawn carriage accompanied by a marching band. Others flooded the streets, some in tears, clutching miniature

Succeeding Meles Zenawi: the end game

Image
According to political commentators that The Reporter talked to, the spokesperson’s statement made some 14 days ago had managed to reveal too much as to the possible succession plan. Bereket explained at the time that there was no issue regarding the replacement of the long-serving PM and until formally sworn in by the House, the Deputy PM would assume all Prime Ministerial duties. He also noted that there is not going to be a new election or basic change to policies and programs of the government. “The succession process will be completed following the regular constitutional procedures,” he noted. And he also said that the party would proceed with its regular two-year general assembly meeting. Only a day away from the funeral ceremony of the late Prime Minister Meles Zenawi, the world anxiously awaits the finalization of the formal succession process in which Hailemariam Desalegn is said to be a clear favorite. Nevertheless, nothing is final until the House of Peoples’ Repres

የጠቅላይ ሚኒስትሩን ራዕይ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር በጋራ ለማሳካት እንደሚሰሩ ቀዳማዊት እመቤት አዜብ መስፍን አረጋገጡ

  አዲስ አበባ ነሐሴ 27/2004 የጠቅላይ ሚኒስትሩን ዕቅድ፣ ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር በጋራ በመሆን ለማሳከት በቁርጠኝነት እንደሚሰሩ የአቶ መለስ ዜናዊ ባለቤት ቀዳማዊት እመቤት አዜብ መስፍን አስታወቁ፡፡ ቀዳማዊት እመቤት አዜብ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የአስክሬን ሽኝት ስነ-ስርዓት ላይ እንደተናገሩት አቶ መለስ በህይወት ዘመናቸው ለራሳቸውና ለቤተሰባቸው ጊዜ ሳይሰጡ ለኢትዮጵያ ህዝብ ዕድገት የተጉ መሪ እንደነበሩ ገልጸዋል፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ የጠቅላይ ሚኒስትር መለስን ህልፈተ ህይወት ከሰማበት ጊዜ አንስቶ እስከ ሥርዓተ ቀብሩ ፍፃሜ ድረስ ዝናብ፣ ብርድና ፀሃይ ሳይበግረው ኀዘኑን መግለጹ ለመሪውና ለሥራው ያለውን አክብሮት ያሳያል ብለዋል፡፡ በህይወት ዘመናቸው የሰሩት ህያው ተግባር የሚዳኛው የኢትዮጵያ ህዝብ እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይናገሩ እንደነበር አስታውሰው ይኸው ዛሬ በተግባር የኢትዮጵያ ህዝብ ዳኝነቱን ሰጥቷል ብለዋል፡፡ "መለስ ለህዝብ ኖሮ ለህዝብ የሞተ ሰው ነው" በመሆኑም ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጀመሯቸውን የልማት ተግባራት ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር በመሆን ከግብ ለማድረስ ጥረት እንደሚያደርጉ አረጋግጠዋል፡፡ http://www.ena.gov.et/Story.aspx?ID=2305&K=1

የጠቅላይ ሚኒስትሩን የዕድገትና የልማት ጅማሮዎች ኢሕአዴግ ለሕዝብ ግንኙነት ሥራ አልተጠቀመበትም ተባለ

Image
በታምሩ ጽጌ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከትግል አጋሮቻቸው ጋር በመሆን ደርግን ከጣሉ ማግስት ጀምሮ፣ በአገር ዕድገትና ልማት ሥራ ላይ የተሰማሩ ቢሆንም፣ ኢሕአዴግ ለሕዝብ ግንኙነት ሥራ እንዳልተጠቀመበት አስተያየት ሰጪዎች እየገለጹ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ1986 ዓ.ም. በአማራና በኦሮሚያ የተለያዩ የገጠር ቀበሌዎች በመዘዋወር ያደርጉዋቸውን ጉብኝቶች የሚያስቃኝ ዘጋቢ ፊልም ሰሞኑን በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የተመለከቱት አስተያየት ሰጪዎች፣ ኢሕአዴግ በሕዝቡም ሆነ በተቀናቃኝ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚደርስበትን ትችት የሚያስተባብል ሆኖ እንዳገኙት ተናግረዋል፡፡ ኢሕአዴግ በምርጫ ሰሞን “ልማት፣ ልማት የሚለው ሕዝቡን ለማታለልና ያልሠራውን ሥራ በመደርደር ነው፤” በማለትና በመግለጽ ሲቃወሙት የነበሩትን የውጭና የአገር ውስጥ ድርጅቶች ያስታወሱት አስተያየት ሰጭዎቹ፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እላይ ካለው የመንግሥት ባለሥልጣን እስከታችኛው አርሶ አደር ድረስ ለልማት ሲያደርጉት የነበረውን ጥረት ለሕዝብ ይፋ አለመደረጉ ለትችት እንዳጋለጠው ገልጸዋል፡፡ ሰሞኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሥልጣን ዘመናቸው የሠሩዋቸውን የቅርብ ጊዜና ከድል ማግስት ያደርጓቸው የነበሩትን የዕድገትና የልማት እንቅስቃሴዎች የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ሲያስተላልፍ የተመለከቱት አስተያየት ሰጭዎቹ፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሠርተዋቸው ያለፉት ሥራዎች የበለጠ የሚያስወድዳቸውና ይቃወማቸው የነበረውን ሁሉ ተቃውሞውን እንዲያነሳ የሚያደርጉ መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡ ኢሕአዴግ በተለይ በምርጫ ሰሞን እታች ወርዶ ቢሠራ ከዓለም አቀፎቹ ሂዩማን ራይትስ ዎች፣ አምነስቲ ኢንተርናሽናልና ከሌሎች አገር አቀፍ ድርጅቶች ትችት ከመዳኑም በተጨማሪ፣ አብዛኛዎቹን የአገሪቱን ዜጐች የኢሕአዴግ ደጋፊ ሊያደርግ የሚያስችለው እንደነበር አውስተዋል፡