Posts

Sidama people have been paying ultimate sacrifice for the cause of regional self administration for several years. The following January 2006 VOA report explains how the situation was unfolding then.

Image
Part One  Part Two

ከተባበሩት የሲዳማ ፖለትካ ድርጅቶች የተሰጠ መግለጫ

በአገር ዉስጥና ውጭ ለምትገኙ ለስዳማ ተወላጆች በሙሉ  የሲዳማ ሕዝብ የማንንም በር አንኳክቶ ደጃፉንም ረግጦ አያውቅም። ዎሮበሎችና ሌቦች ግን በተከታታይ ዘመናት ለመዳፈር ሞክረዋል። የሲዳማ ሕዝብ ከአጼ ምንልክ ሥርወ መንግስት አንስቶ አሁን እየተንገዳገደ እስካለው የወያኔ ከፋፋይና ዋሾ መንግሥት ድረስ ለዲሞክራሲና ለነፃነቱ የምያደርገዉን ትግል ባለማቌረጥ በየደረጃዉም ያገኟቸውን ድሎች በማጎልበት ነፃና ያልተሸራረፈ የሥልጣን ባለቤትነት የሚረጋገጥበትን ሥርዓት ለመመሥረት ተመሳሳይ አቋም ካላቸው ኃይሎች ጋሪ ግንባር በመፍጠር ትግሉን በማፋፋም ላይ ይገኛል።ዛሬም ትግሉ ቀጥሎ ወደ አድስ ምዕራፍ መሸጋገሪያ ደርሰናል። አሁን ያለንበት ሁነታ በትዕብትና በጥላቻ የተዎጠረዉ ህወሃት/እሕአደግ በሕዝባችን ላይ እያደረሰ ያለው በደል ከምንግዘዉም የኬፋበት ነው።ጥቅት ግለሰቦችን በገንዘብና በስልጣን በመደለልና መማታለል የራሳቸዉን ጥቅም ያስጠብቃሉ፡በተለያየ መልኩ ከሕዝባችን በዘረፉት ገንዘብ መልሰዉ ሕይወቱን ለማኮላሸት ይጥራሉ፡ ብሳካላቸዉ አንድነታችንን ለማናጋትና ከፋፍለዉ ልገዙን ቀንና ሌልት ይደክማሉ፡ ብዙዎችንም ለስደትና ለመከራ ዳርገዋል፡ለዘመናት ተከባብረን ከኖርንባቸዉ ጎሮበቶቻችን ሕዝቦች ጋር ትንኮሳን በመፍጠር ለዕልቅት ለመዳረግ ይጥራሉ፡መሠረታዊ መብትን ለመጠየቅ የወጣዉን ሕዝባችንን በቈየዉ በግፍ ጨፍጭፈዋል።በአሁኑ ግዘ በተለይ በህገመንግስቱ የተደነገገዉን ራስን በራስ የማስተዳደር መብት እንድሰጠዉ ህዝባችን ለአመታት ከዳር እስከዳር እየተንቀሳቀሰ ስጠይቅ የቆየዉን መብት ጥቅማቸውን ስለሚነካባቸዉ ከማስፈጸም ይልቅ ሕዝባችንን በእስራትና በአፈና ለማንበርከክ እየዳዳቸዉ ናችው። አምባገነኑ መር መለስ ዜናዊ ከተሰወሩ ወራቶች ቢያልፉም ከንቀታቸው የተነሳ መ

Hawassa Gobaye

Image
ሃዋሳ ጎባያ ሲዳሙ ሲርባ

BREAKING NEWS: Africom Commander persuaded TPLF to appoint Hailemariam Dessalgn as prime minister

Image
General Carter F. Ham, head of the U.S. Africa Command has persuaded the ruling party in Ethiopia, the Tigrean People’s Liberation Front (TPLF) to appoint Hailemariam Dessalegn as prime minister until the next fake election, according to Ethiopian Review Intelligence Unit sources. The TPLF junta has been resisting Hailemariam’s appointment fearing that power may slip from their hands…  This is a developing story. Stay tuned for more updates. http://www.ethiopianreview.net/index/?p=42052

በሀዋሣ ከተማ ዙሪያ የሚሰራው የተፋሰስ ልማት ሥራ ውጤት እየታየበት መሆኑ ተገለፀ፡፡

በሀዋሣ ከተማ ዙሪያ የሚሰራው የተፋሰስ ልማት ሥራ ውጤት እየታየበት መሆኑ ተገለፀ፡፡በተፋሰስ ልማት በተደራጁ ወጣቶች ሠሞኑን ከ25 ሺህ በላይ የሀገር በቀል የዛፍ ችግኞች  በታቦር ተራራ ላይ ተክለዋል፡፡ ተክለው በኢየሩሳላም የህፃናትና የማህበረሰብ ልማት ፕሮግራም ጽህፈት ቤት አስተባባሪነት የተከናወነ መሆኑም ተመልክቷል፡፡የጽህፈት ቤቱ ሥራ አስኪያጅ አቶ ማስረሻ ክብረት እንደገለፁት ድርጅቱ በከተማው በአከባቢ ጥበቃ ሥራ በተደጋጋሚ ባከናወነው ተግባር ተጨባጭ ለውጥ ማምጣት ችሏል፡፡ ተከላውን በይፋ ያስጀመሩት የሃዋሣ ከተማ አስተዳደር ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ በላይ በቀለ በበኩላቸው የከተማውን ልማት ለማፋጠንና ፀዳቷን ለመጠበቅ በአከባቢ ጥበቃ ሥራ ላይ የተሠማሩ ወጣቶች ያበረከቱት አስተዋፅፆ ከፍተኛ መሆኑን ገልፀው፤ አስተዳደሩም አስፈላጊውን ሁሉ ድጋፍ እንደሚያደርግ አረጋግጠዋል፡፡ በዕለቱ ከኢየሩሳሌም ህፃናትና ማህበረሰብ ልማት ፕሮግራም ለ3 ማህበራት ከ75 ሺህ ብር በላይ የሚያወጡ የእርሻ መሣሪያዎች ድጋፍ ተደርጓል፡፡በተከላውም ከከተማ አስተዳደሩ፤ ከየትምህርት  ቤት የአከባቢ ጥበቃ ክበብ አባል ተማሪዎች፤ በማህበር የተደራጁ ወጣቶችና ሌሎችም ተሣታፊ ሆነዋል፡፡ ባልደረባችን በረከት ጌታቸው እንደዘገበችው፡፡ http://www.smm.gov.et/_Text/11NehTextN204.html